በበጀት ዓመቱ ከ3.2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አገልግሎታቸውን በዲጂታል ስርዓት እንዳገኙ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ
በዚህም የእቅዱን 106 ከመቶ በላይ ከማሳካት ባለፈ የዜጎችን ጊዜ፣ ወጪ እና እንግልት መቀነስ መቻሉን ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በተካሄደበት ወቅት አብራርተዋል።
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ገበያውን ለማረጋጋት በተሠሩ ሥራዎች፤ ከ110ሺ በላይ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ላይ የማስተካከያ እርምጃዎች መወሰዱንም ተናግረዋል።
8.3 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ በተገኘበት የወጪ ንግድ፤ የግብርና፣ የኢንዱስትሪ እና የማዕድን ምርቶች ከፍተኛ አፈጻጸም ተመዝግቦባቸዋል፡፡
Seledadotio

12 months ago