የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ 13 የተመረጡ የገቢ ምርቶች ወደ ኢትዮጵያ ከመላካቸው በፊት በመነሻ ሀገር በቅድመ-ላኪነት ተስማሚነት ማረጋገጫ (PVoC) አሰራር አማካኝነት ጥራታቸው እንዲረጋገጥ መወሰኑን አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ በሕዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው እና ለብሔራዊ ባንክ በላከው ደብዳቤ ላይ በሀገር ውስጥ የላብራቶሪ ፍተሻ የማይችሉ 13 ምርቶች አስመጪዎች ምርቶቹ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ የግድ በውጪ የጥራት ተቆጣጣሪዎች የምስክር ወረቀት ማቅረብ እንዳለባቸው አረጋግጧል።
ይህ መመሪያ የሀገሪቱ የPVoC መርሃ ግብር ማብቃቱን ተከትሎ አዲስ የተደረገ የስምምነት ማደስ አካል መሆኑ ተጠቁሟል።
ይህ አሰራር ከሚተገበርባቸው ከ13 ምርቶች ዉስጥ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች (ሰርክዩት ብሬከሮች፣ ጄኔሬተሮች፣ UPS)፣ የፀሐይ ኃይል ምርቶች፣ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቤት ውስጥ ማቀዝቀዣዎች፣ ማጠቢያ ማሽኖች እና መጫወቻዎች ይገኙበታል።
seledadotio

8 months ago