በደመወዝ ጭማሪ ሰበብ ዋጋ ያናሩ ከ57 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
ለመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ተጨምሯል በሚል ሰበብ ዋጋ ያናሩ 57 ሺህ 212 ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ ርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ገምግመዋል።
በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የንግድ ስርዓትና ላይሰንሲንግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤት አብዱል ሃኪም ሙሉ (ዶ/ር) ባቀረቡት ሪፖርት በሩብ ዓመቱ ንግድን ሥርዓት ለማስያዝ የተለያዩ ሥራዎች ሲከናወኑ መቆየታቸውን አብራርተዋል።
በዚህም ለመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ተጨምሯል በሚል ሰበብ ዋጋ ያናሩ 57 ሺህ ሺህ 212 ህገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል ብለዋል።
seledadotio

10 months ago