5 months ago
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን ሲያጠናክር፣ ንግድ ባንክ ድሉን ቀጥሏል
#ethiopia | የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ፣ መሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ተከታዩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ነጥባቸውን አሳድገዋል።
የጨዋታዎቹ ዝርዝር ውጤት እንደሚከተለው ቀርቧል፦
⚡️ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3-1 ድሬዳዋ ከተማ
መሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድሬዳዋ ከተማን በመርታት የደረጃ ሰንጠረዡን አናት ይበልጥ ተቆጣጥሯል።
የኤሌክትሪክ ግቦች፦
ዳግማዊት ሰለሞን፣ ማህሌት ምትኩ እና ዙፋን ደፈርሻ።
የድሬዳዋ ግብ፦
ዝናሽ ሰለሞን።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 ይርጋጨፌ ቡና
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታታይ 3ኛ ድሉን በማስመዝገብ ግስጋሴውን ቀጥሏል።
የንግድ ባንክ ግቦች፦
እሙሽ ዳንኤል፣ እፀገነት ቡዙነህ እና ረድኤት አስረሳኸኝ።
የይርጋጨፌ ግብ፦
አዳነች አሰፋው።
🤝 ልደታ ክፍለ ከተማ 2-2 ቦሌ ክፍለ ከተማ
የሁለቱ ክፍለ ከተማ ቡድኖች ፍልሚያ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።
የልደታ ግቦች፦
ሰብለወንጌል ወዳጆ እና ይታገሱ ተገኝ ወርቅ።
የቦሌ ግቦች፦
ቃልኪዳን ሸዋነህ እና ዳሳሽ ሰው አገኝ።
በሀና ታሪኩ
#የሴቶችፕሪሚየርሊግ #ኢትዮኤሌክትሪክ #ንግድባንክ #ኢትዮጵያ #እግርኳስ #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

9 months ago
የምድረ ገነት ሽረዉ አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሀይዬ የአራት ጨዋታ እገዳ ተላለፈባቸዉ
#ethiopia | በምድረ ገነት ሽረዉ አሰልጣኝ ዳንኤል ፅሀይዬ ላይ የኢትዮጲያ ፕሪሚርሊግ አክሲዮን ማህበር ዉድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ የሶስት ጨዋታ እገዳ አስተላልፎባቸዋል።
አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሀይዬ በአምስተኛዉ ሳምንት ቡድናቸዉ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገዉ ጨዋታ ላይ ያልተመዘገበ የቡድን አመራር በምክር መስጫዉ ላይ በመገኘቱ ካርድ የተመለከተ ሲሆን ያልተመዘገበዉ የቡድን አመራር ለፈፀመዉ ጥፋት ሶስት ጨዋታ ሲታገዱ እንድሁም በሶስት ጨዋታ ካርድ በመመልከታቸዉ ተጨማሪ አንድ ጨዋታ እንዲቀጡ ተወስኖባቸዋል።
በአምስተኛ ሳሞንት የኢትዮጲያ ፕሪሚርሊግ 53ቢጫ እና ሶስት ቀይ ካርዶች በዳኞች ሲመዘዙ 19 ግቦች ከመረብ አርፈዋል።
የካርድ ብዛቱ ከአራተኛ ሳምንት ጋር ሲነፃፀር የሶስት ካርድ ጭማሪ ሲያሳይ የተቆጠሩት ጎሎችም በተመሳሳይ በሶስት ከፍ ብሏል።
የሲቢኢ የኢትዮጲያ ፕሪሚርሊግን ሲዳማ ቡና በ12 ነጥብ ሲመራ መቻል ፣ኢትዮኤሌክትሪክ እና ፋሲል ከነማ በእኩል 11 ነጥብ በግብ ክፍያ ተበላልጠዉ ከሁለተኛ እሰከ አራተኛ ያለዉን ደረጃ ሲይዙ ወልዋሎ አድግራት ዩኒቨርሲቲ ፣ ወላይታ ድቻ ፣መቀሌ 70 እንደርታ እና ሀዲያ ሆሳዕና ሊጉ ግርጌ ላይ የተቀመጡ ቡድኖች ናቸዉ።
የሊጉን ኮከብ ግብ አግቢነት የቅዱስ ጊዮርጊሱ አቤል ያለዉ እና የሀዋሳ ከተማዉ ታዳጊ ያሬድ ብሩክ በእኩል አራት ግቦች እየመሩ ይገኛሉ።
የ6ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጲያ ፕሪሚርሊግ ጨዋታዎች ከኢትዮጲያ ዋንጫ ጨዋታዎች በኋላ ህዳር 11 የሚጀመሩ ይሆናል።
በ6ኛዉ ሳምንት ሀዋሳ የነበሩት 10 ቡድኖች ወደ አድስ አበባ ሲመጡ አድስ አበባ የነበሩት ደግሞ ወደ ሀዋሳ የሚያቀኑ ይሆናል ሲል ብስራት ኤፍ ኤም ዘግቧል።

Comments