6 days ago
"የጠመንጃ ባህልና የነፍጥ አዙሪት በዘላቂነት በማስቀረት የሀገራችን የተለምዶ የፖለቲካ ማጠንጠኛ ውርስ ከሆነው የአምባጓሮ፣ የአመጽና የግጭት ጎዳና በዘላቂነት ለመላቀቅ ...ትኩረት የሚሰጠው ይሆናል።" - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ #geopolitics #newsupdate #ethiopia
6 days ago
"የባህር በር ይኖረን ዘንድ ያደረግነው ጥረት ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነትና ይሁንታ እንዲያገኝ መሠረት መጣሉ ኢትዮጵያ በጋራ የማደግና የመበልጸግ የመሻት በጎ ሐሳቧን ያሳየ ነው" ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በፓርላማ አሁን ካደረጉት ንግግር #geopolitics #newsupdate #ethiopian #redsea
18 days ago
የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት አፍሪካን በሚመጥን መልኩ በአስቸኳይ መዋቅራዊ ማሻሻያ እንዲደረግበት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ጥሪ አቀረቡ
#ethiopia | ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በኒው ዮርክ በተካሄደው 81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያን ሀገራዊ የልማት ስኬቶች እና የውጭ ፖሊሲ አቋም የሚያብራራ ንግግር አድርገዋል።
በንግግራቸውም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በጋራ ደህንነት እና በእውነተኛ እኩልነት ላይ የተመሰረተ ባለብዙ ወገን ግንኙነት እንዲያጠናክር ጥሪ አቅርበዋል።
ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መስራች ሀገር እንደመሆኗ መጠን ለዓለም አቀፍ ሰላምና ትብብር ያላትን ቁርጠኝነት ያረጋገጡት ፕሬዝዳንቱ፣ የድርጅቱ የጸጥታው ምክር ቤት የአፍሪካን ነባራዊ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ በአስቸኳይ መዋቅራዊ ማሻሻያ ሊደረግበት እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ከ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን በላይ ህዝብ ያላት አፍሪካ በምክር ቤቱ ተገቢውን ውክልና አለማግኘቷ የፍትህ እና የሞራል ጥያቄ መሆኑንም ገልጸዋል።
በተጨማሪም ኢትዮጵያ የኮፕ 32 ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤን ለማስተናገድ በዝግጅት ላይ መሆኗን የጠቆሙት ፕሬዝዳንቱ፣ የዓለም መሪዎች በስብሰባው ተገኝተው አሻራቸውን እንዲያኖሩ ጥሪ አቅርበዋል።
በሀገሪቱ እስካሁን በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 56 ቢሊዮን ችግኞች መተከላቸውን እና ይህም በዓመት 9 ቢሊዮን ቶን ካርቦን የመምጠጥ አቅም ማስገኘቱን አብራርተዋል።
በምግብ ራስን የመቻል ጥረትን በተመለከተ፣ ኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከስንዴ አስመጪነት ወጥታ የአፍሪካ ትልቋ የስንዴ አምራች ሀገር መሆን መቻሏንና ይህም አህጉሪቱ ራሷን መመገብ እንደምትችል ማረጋገጫ መሆኑን ተናግረዋል።
በታዳሽ ኃይል ዘርፍም የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጨምሮ እስከ እ.አ.አ 2030 ድረስ 13 ሺህ ሜጋ ዋት የኃይል ማመንጨት እና የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ማዕከል ለመሆን ዝግጁ መሆኗን ገልጸዋል።
የ5 ሚሊዮን ኮደሮች መርሃ ግብር፣ በቅርቡ ስራ የሚጀምረው የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ እና በ12 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የሚገነባው አዲሱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ለአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና መሳካት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖራቸው አስረድተዋል።
በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ትስስርን ለማጠናከር ኢትዮጵያ በትጋት እየሰራች መሆኑን ያነሱት ፕሬዝዳንቱ፣ በአንዳንድ አፍራሽ የውጭ አካላት የሚደረጉ ጣልቃ ገብነቶችን በትዕግስት አልፋ በሀገራዊ እድገቷ ላይ ትኩረት ማድረጓን ገልጸዋል።
የሱዳንን ቀውስ በተመለከተም ዘላቂ መፍትሔ የሚገኘው በራሳቸው በሱዳናውያን ባለቤትነት እና መሪነት በሚካሄድ የሰላም ሂደት ብቻ እንደሆነ አመልክተዋል።
ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለችውን ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እድገትና ቀጣናዊ ትስስር እውን ለማድረግ አስተማማኝ እና ዘላቂ የባህር በር ማግኘት አስፈላጊ መሆኑን የገለጹት ፕሬዝዳንቱ፣ ይህንን ፍላጎቷን በሰላማዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማሳካት እየሰራች መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
#ኢትዮጵያ #ዲፕሎማሲ #የጸጥታው_ምክር_ቤት #ታዬ_አጽቀሥላሴ #የተባበሩት_መንግሥታት #የአየር_ንብረት #ሕዳሴ_ግድብ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

2 months ago
በአዲስ አበባ የደባርቅን ቱሪዝምና ልማት ማሳደግን አላማ ያደረገ የምክክር መድረክ ሊካሄድ ነው፡፡
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በሰሜን ጎንደር እምብርት ላይ ተንሰራፍታ፣ ግርማ ሞገስ በተላበሰው የራስ ደጀን ተራራ እና ጠመዝማዛው የሊማሊሞ መንገድ ታጅባ የምትገኘው ታሪካዊቷ የደባርቅ ከተማ፤ ዛሬም የተፈጥሮ ድንቅ ስጦታዎቿን አቅፋ ትገኛለች። የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መግቢያ በር የሆነችው ይህች ውብ ከተማ፣ በዓለም ላይ በየትኛውም ስፍራ የማይገኙት እንደ ዋልያ ያሉ ብርቅዬ የዱር እንስሳት፣ ልዩ ልዩ አዕዋፋት እና አገር በቀል ዕፅዋት መኖሪያ በመሆን የተፈጥሮን ጸጋ በገፍ ታድላለች።
ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ የተፈጥሮ፣ የታሪክ እና የቱሪዝም ሀብት በአግባቡ አሟጦ በመጠቀም ከተማዋን የተሻለ የልማት እና የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ፣ እንዲሁም ዘርፉን ዳግም ለማነቃቃት አዲስ የንቃት ንቅናቄ የግድ ይል ነበር። እነሆም ይህንን ሀገራዊ ራዕይ ዕውን ለማድረግ ትልቅ እርምጃ መጀመሩን የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
የመጪው ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. ምሽት ለደባርቅ እና ለሰሜን ተራሮች ልዩ ትርጉም ይዞ ይመጣል። በአዲስ አበባው ሂልተን ሆቴል ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ 2 ሰዓት ድረስ፣ የደባርቅን የቱሪዝም አቅም ለማሳደግ፣ ብሔራዊ ፓርኩን እና የአካባቢውን ቅርሶች ለመጠበቅና ለማልማት የሚያስችል ታሪካዊ የምክክር መድረክ ተዘጋጅቷል።
"ቅርሶቻችንን እንንከባከብ፣ የወደፊታችንን እንገንባ" በሚል ጥልቅ መሪ ሐሳብ በሚካሄደው በዚህ ደማቅ ምሽት ላይ፣ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ታዬ አጽቀሥላሴ በክብር እንግድነት ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ይህ መድረክ ከቃላት ባለፈ የተግባር ትብብርን ለማጠናከር ያለመ ነው። ሕዝቡ፣ የተለያዩ ተቋማት እና ባለድርሻ አካላት እጅ ለእጅ ተያይዘው የሰሜን ተራሮችን እና ደባርቅን ወደ ላቀ የልማት ከፍታ ለማሻገር የጋራ አቅጣጫ የሚያስቀምጡበት ልዩ አጋጣሚ ነው። የዚህ ታላቅ ጥረት ስኬት የደባርቅ ነዋሪዎች እና የከተማዋ ወዳጆች በሙሉ በሚያደርጉት ንቁ ተሳትፎ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ፣ አዘጋጆቹ ሁሉም የበኩሉን አሻራ እንዲያኖር ጥሪያቸውን በታላቅ አክብሮት አስተላልፈዋል።

Sponsored by
Surafel
2 months ago
ደባርቅ የቱሪዝምና የልማት አቅሟን ወደ ተጨባጭ ውጤት ለመቀየር አዲስ የልማት ጉዞ ጀመረች
የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መዳረሻ የሆነችው ደባርቅ ከተማ፣ ያላትን የተፈጥሮ፣ የታሪክና የቱሪዝም ሀብት በአግባቡ በመጠቀም ከተማዋን የተሻለ የቱሪዝምና የልማት ማዕከል ለማድረግ እና የቱሪዝም ዘርፉን ለማነቃቃት አዲስ የልማት እንቅስቃሴ ጀምራለች።
ደባርቅ በተፈጥሮ የታደለች ከተማ ከመሆኗ ባሻገር፣ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኘው ብርቅዬው ዋልያ፣ የተለያዩ የዱር እንስሳትና አእዋፋት እንዲሁም ሀገር በቀል እጽዋት የሚገኙበት የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መግቢያ በመሆኗ ከፍተኛ የቱሪዝም አቅም አላት።
የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና ከተማ የሆነችው ደባርቅ፣ በራስ ደጀን ተራራና በሊማሊሞ ጠመዝማዛ መንገድ የተከበበች ሲሆን፣ በአካባቢዋ የሚገኙ የተፈጥሮና የቱሪዝም ሀብቶች ከከተማዋ አቅም ጋር ተጣጥመው እንዲለሙ የልማት ሥራዎች መጀመራቸው ተገልጿል።
በመላ ሀገሪቱ እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማትም ለደባርቅ ያላትን እምቅ አቅም ወደ ተጨባጭ የልማት ውጤት ለመቀየር ትልቅ ዕድል እንደሆነ ተጠቁሟል።
ይህንን የልማት ጉዞ ለማጠናከር የከተማዋ ነዋሪዎችም በሰላም ማስጠበቅ ላይ ያሳዩትን ተሳትፎ ወደ ልማት በማሸጋገር ንቁ ሚና እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል።
የደባርቅን የቱሪዝም አቅም፣ የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክንና በአካባቢው የሚገኙ ቅርሶችን ለመጠበቅና ለማልማት የሚያግዝ የምክክር መድረክም ተዘጋጅቷል።
“ቅርሶቻችንን እንንከባከብ፤ የወደፊታችንን እንገንባ!” በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው ይህ መድረክ፣ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ከ12፡00 ሰዓት እስከ ምሽት 2፡00 ሰዓት በታላቅ ድምቀት እንደሚካሄድ ተገልጿል።
በመድረኩ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ክቡር ታዬ አጽቀሥላሴ የክብር እንግዳ ሆነው እንደሚገኙ መረጃው ያመለክታል።
መድረኩ የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክንና ደባርቅን በማልማት፣ ቅርሶችን በመጠበቅና የአካባቢውን የቱሪዝም አቅም በማሳደግ ረገድ የሕዝብ፣ የተቋማትና የባለድርሻ አካላትን ትብብር ለማጠናከር የጋራ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ነው።
ደባርቅ ያላትን የተፈጥሮ፣ የታሪክና የቱሪዝም ፀጋ ከተገቢው ጥበቃና ልማት ጋር በማጣመር ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚና የከተማ ልማት ለመቀየር የጀመረችው ጉዞ የከተማዋን ነገ የበለጠ ተስፋ ሰጪ ሊያደርግ እንደሚችል ተገልጿል።
በዚህ ጥረት የደባርቅ ተወላጆች፣ ነዋሪዎችና ደጋፊዎች ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑም ተጠቁሟል።

5 months ago
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታልን ጎበኙ
#fastmereja I የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል ተገኝተው በኢትዮጵያዊያንና በውጭ ሀገር ስፔሻሊስቶች እየተከናወነ በሚገኘው የልብ ህሙማን ህፃናት የነፃ ቀዶ ጥገና አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ህፃናትን ጎብኝተዋል።
ፕሬዝዳንቱ በጉብኝታቸው ወቅት ሆስፒታሉ እያከናወነ ያለውን ዘመናዊ የሕክምና አገልግሎትና የበጎ አድራጎት ሥራ አድንቀው በኢትዮጵያ የሕክምና ዘርፉ ወደ አዲስ ምዕራፍ መሸጋገሩን ጠቁመዋል።
ለሕክምናው ቡድን አገልግሎት "Heart to Heart Children’s Aid" የተሰኘው ፋውንዴሽን ካሰባሰበው የእርዳታ ገንዘብ እና Ethio-Istanbul General Hospital ባደረገው ሙሉ የሆስፒታል አገልግሎትና የባለሙያዎች አቅርቦት በሚያደርጉት ድጋፍ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ ሲሆን፣ በፕሮፌሰር ሳሻ የሚመራው የጣሊያኑ የ"ፔድሬ ፓዮ" የሕክምና ቡድንም በሥፍራው ተገኝቶ ከኢትዮ ኢስታንቡል ሆስፒታል ባለሙያዎች ጋር በመዋሀድ እየሰጠ ባለው አገልግሎት በ12 ቀናት ውስጥ ብቻ በአዲስ አበባ 58 በጅግጅጋ 16 በድምሩ የ74 ሕፃናት የልብ ቀዶ ጥገና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
የሆስፒታሉ መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ብርሃን ተድላ እንደገለጹት፣ ኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል አሁን የተሰሩትን 74 ህፃናት ሳይጨምር ባለፉት ሁለት ዓመታት ለ114 ሕፃናት በብር 120,000,000.00 (አንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን ብር) በሚገመት ወጪ ነፃ ሕክምና ሰጥቷል።
ሆስፒታሉ ከተመሰረተ ሦስት ዓመት ቢሆነውም፣ ከ86 በላይ የሰብስፔሻሊስት ዶክተሮችን በመያዝ ውስብስብ የልብ፣ የካንሰር፣ የደም ስር የጭንቅላት የህብለሰረስና የአጥንት ቀዶ ጥገና ህክምናና በሌሎችም አገልግሎቶች ላይ ሰፊ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።
አቶ ብርሃን አክለውም፣ ሆስፒታሉን ለማቋቋም ያነሳሳቸው በራሳቸው ላይ የደረሰ የሕክምና እንግልትና ዜጎች ለሕክምና ወደ ውጭ ሀገር ሄደው የሚደርስባቸውን የገንዘብ ወጪና የሞራል ጉዳት ለማስቀረት ካላቸው ራዕይ መሆኑን በመግለፅ አገልግሎቱን ከዚህ በተሻለ በስፋት ለመስጠት እንዲያስችላቸው ላቀረቡት የቦታ ጥያቄ መንግስት ትኩረት እንዲሰጥላቸው አሳስበዋል።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በንግግራቸው፣ "ያስተማረንን ሕዝብ ማስታወስ ትልቅ በረከት ነው" በማለት በውጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰው እንዲያገለግሉ ጥሪ አቅርበዋል።
እንዲህ ያሉ ለትርፍ ብቻ ታስበው ሳይሆን ለመልካም አገልግሎት የተቋቋሙ የላቁ የሕክምና ተቋማት መኖራቸው ዜጎች ወደ ውጭ በመሄድ ከሚያወጡት ከፍተኛ ወጪና ከሚደርስባቸው እንግልት እንደሚታደጋቸውም ገልጸዋል።
በተያያዘም ክቡር ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ለሕክምና ቡድኑ ባስተላለፉት የምስጋና መልእክት፣ በሕፃናቱና በቤተሰቦቻቸው ላይ የታየውን ደስታ "የተስፋ ብርሃን" በማለት ገልጸውታል። በተለይም የሕክምና ቡድኑ ወደ ጅግጅጋ በመጓዝ አገልግሎት መስጠቱ የሁለቱን ሀገራት (ኢትዮጵያና ጣሊያን) ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክር ጠቁመዋል።
በዕለቱ ምስክርነታቸውን የሰጡ ወላጆች፣ የሕክምናውን ወጪ በመሸፈን ልጆቻቸው ማሳከም ባለመቻላቸው ለዓመታት ሲሰቃዩ መቆየታቸውን ገልፀው አሁን ባገኙት ነፃ የልብ ቀዶ ጥገና ልጆቻቸው ዳግም ሕይወት ማግኘታቸውን በደስታና በምርቃት ገልጸዋል።
ይህ የህፃናት ነፃ የልብ ሕክምና አገልግሎት በቀጣይነት ወደ ኦሮሚያ፣ አማራ፥ ትግራይ፣ ሲዳማ፣ ደቡብና ሌሎችም ክልሎች በመጓዝ ቀሪዎቹን ሕፃናት ለማከም ዕቅድ መያዙን አቶ ብርሃን ተድላ ገልፀው ለዚህ ዘመቻ መሳካት ከፍተኛ አስተዋፅኦና ትብብር ላደረጉት ለጤና ሚኒስቴር፣ ለጉምሩክ ኮሚሽን፣ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ለስካይላይት ሆቴል፣ ለኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣንና ለሌሎችም በዘመቻው ለተሳተፉ የህክምና ተቋማት እንዲሁም የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ በጎ አድራጊዎችና ለፋውንዴሽኑ የቦርድ አባላት ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል።

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል ተገኝተው በኢትዮጵያዊያንና በውጭ ሀገር ስፔሻሊስቶች እየተከናወነ በሚገኘው የልብ ህሙማን ህፃናት የነፃ ቀዶ ጥገና አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ህፃናትን ጎብኝተዋል።

ይህ የህፃናት ነፃ የልብ ሕክምና አገልግሎት በቀጣይነት ወደ ኦሮሚያ፣ አማራ፥ ትግራይ፣ ሲዳማ፣ ደቡብና ሌሎችም ክልሎች በመጓዝ ቀሪዎቹን ሕፃናት ለማከም ዕቅድ መያዙን አቶ ብርሃን ተድላ ገልፀው ለዚህ ዘመቻ መሳካት ከፍተኛ አስተዋፅኦና ትብብር ላደረጉት ለጤና ሚኒስቴር፣ ለጉምሩክ ኮሚሽን፣ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ለስካይላይት ሆቴል፣ ለኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣንና ለሌሎችም በዘመቻው ለተሳተፉ የህክምና ተቋማት እንዲሁም የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ በጎ አድራጊዎችና ለፋውንዴሽኑ የቦርድ አባላት ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል። #ኢትዮኢስታንቡልሆስፒታል #የልብሕክምና #በጎአድራጎት #ጤና #ታዬአጽቀሥላሴ #ኢትዮጵያ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

7 months ago
“ለመቄዶንያ የሚደረግ ድጋፍ የሥጋ እረፍትና የመንፈስ በረከት ነው” — ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
#ethiopia | የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብርን በይፋ አስጀመሩ።
ፕሬዚዳንቱ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ለመቄዶንያ የሚደረግ ማንኛውም ድጋፍ ለተቀባዩ ብቻ ሳይሆን ለሰጪውም ጭምር ትልቅ የመንፈስ ብርታትንና በረከትን የሚያስገኝ ተግባር መሆኑን ገልጸዋል።
ማኅበራዊ ኃላፊነትና የርኅራሄ ሥፍራ
ፕሬዚዳንት ታዬ በማዕከሉ ጉብኝት ካደረጉ በኋላ ባደረጉት ንግግር፣ ማኅበራዊ ኃላፊነትን መወጣት ለመንግሥት ብቻ የሚተው ተግባር አለመሆኑን በአጽንኦት ተናግረዋል።
በመቄዶንያ ማዕከል ውስጥ ተስፋ መቁረጥና ማጣት ሲሸነፍ መመልከታቸውን የጠቀሱት ፕሬዚዳንቱ፣ ሥፍራው ለተጨነቁ ወገኖች ተስፋ የለመለመበት የርኅራሄ ማዕከል መሆኑን መስክረዋል።
ፕሬዚዳንቱ አክለውም የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አንስተዋል፦
* የሕይወት ምሉዕነት፡ እውነተኛ የሕይወት እርካታ የሚገኘው ካለው ላይ ቆርሶ ለተቸገረ በመስጠት መሆኑን።
* የኢትዮጵያውያን ዕሴት፡ መረዳዳትና መደጋገፍ የቆየ የኢትዮጵያውያን ባህል መሆኑንና መቄዶንያ ይህን ዕሴት በተደራጀ መንገድ እየተገበረው መሆኑን።
* ለትውልድ የሚተርፍ በጎነት፡ ማዕከሉ እያከናወነ ያለው ሥራ የብዙዎችን ልብ የጠገነና ለትውልድ በጎነትን የሚያሰርፅ ተግባር መሆኑን።
የብሔራዊ ጥሪ ማስተላለፊያ
መንግሥት ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የተለያዩ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ያስታወሱት ፕሬዚዳንት ታዬ፣ መላው ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት በተጀመረው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር ላይ በንቃት በመሳተፍ ወገናዊ አጋርነታቸውን እንዲያሳዩ ጥሪ አቅርበዋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #መቄዶንያ #በጎ_አድራጎት #ፕሬዚዳንት_ታዬ_አጽቀሥላሴ #ኢትዮጵያዊ_ዕሴት #ተስፋ #አዲስ_አበባ #macedoniahumanitarian

8 months ago
የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ በአዲስ አበባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ኢትዮጵያ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት የመጡትን የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
መሪዎቹ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ውይይት አድርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ውይይቱ በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ትብብርን ለማሳደግ ያለመ መሆኑን ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በበኩላቸው፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የታሪክና የባህል ትስስር ጠንካራ መሆኑን ጠቅሰው፤ በተለይም የቤተ-እስራኤል ማህበረሰብ በሁለቱ ሀገራት መካከል እንደ ህያው ድልድይ እንደሚያገለግሉ ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ በእስራኤል እና ፍልስጤም መካከል ያለውን ግጭት በተመለከተ፣ ሁለቱ ሀገራት በሰላም ጎን ለጎን የሚኖሩበትን የ"ሁለት ሀገራት" (Two-state solution) መፍትሄ በጽኑ እንደምትደግፍ ሚኒስትሩ በድጋሚ አረጋግጠዋል።
ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ በቆይታቸው የዓድዋ ድል መታሰቢያን የጎበኙ ሲሆን፣ የኢትዮጵያን ታሪካዊ አሻራ እና የነጻነት ተምሳሌትነት አድንቀዋል።

11 months ago
12ኛው ዙር አገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ተካሄደ
#fastmereja I የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ያዘጋጀው 12ኛው ዙር አገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ሥነሥርዓት በታላቁ ቤተመንግሥት በትናንትናው እለት ተከናውኗል::
በሥነሥርዓቱ ላይ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት እና የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚ/ር አቶ መላኩ አለበል፣ የንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር ሚ/ር ድኤታ አቶ እንዳለው መኮንን፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ እንዲሁም የኩባንያ ባለቤቶች፣ ሥራ አስፈጻሚዎችና ልዩልዩ እንግዶች በተገኙበት የተከናወነ ሲሆን በጥራት ሽልማት ውድድሩ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ፋብሪካ ፣የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ሃይንከን ኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ የልህቀት ዋንጫ አሸናፊዎች ሆነዋል::
በተጨማሪም ለሦስት ተከታታይ ጊዜያት አንደኛ ደረጃ የልህቀት ዋንጫን በማሸነፉ የሆራይዘን አዲስ ጎማ ፋብሪካ ልዩ የልህቀት ዋንጫ አሸናፊ በመሆን ከክቡር ፕሬዚዳንት እጅ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል::
#ኹነት

12 months ago
የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ነገ መደበኛ ስብሰባዉን እንደሚያካሂድ ገለጸ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ነገ ጥቅምት 18 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በሚገኙበት 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ይካሂዳል፡፡
በዚህ መደበኛ ስብሰባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ መስከረም 26 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ለኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ያደረጉትን የመክፈቻ ንግግር አስመልክቶ ከምክር ቤቱ አባላት በሚቀርቡ ጥያቄዎች ላይ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡
ይህን ተከትሎም ምክር ቤቱ የመንግስትን አቋም በማዳመጥ የድጋፍ ሞሽኑን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በዕለቱ በሚካሄደው የምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮችና የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሐይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች፣ የተፎካካሪ ፓርቲ ተጠሪዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንደሚገኙ ከምክር ቤቱ ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡
seledadotio

የአፋር ክልል መንግሥት የቀይ ባህር ባለቤትነትን ለማረጋገጥ ከፌደራል መንግሥት ጋር በመተባበር እንደሚሰራ አስታወቀ
ቀይ ባህር ከአፋር ክልል 60 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኝና በታሪክም የኢትዮጵያ አካል በመሆኑ የባህሩን ባለቤትነትን ለማረጋገጥ ከፌደራል መንግሥት ጋር በመተባበር እንደሚሰራ የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለአሐዱ ገልጿል
የቢሮው ኃላፊ ሙሃመድ አሊ፤ "በታሪክ የኛ የነበረውን ቀይ ባህር ባለቤትነት በሰላማዊ መንገድ እና አስፈላጊውን መሰዋእትነት በመክፈል ኢትዮጵያ የባህር በር የሌላት ሀገር እንዳትሆን በትኩረት እንሰራለን" ሲሉ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ ለዘመናት የቀይ ባህር ባለቤት እንደሆነች የተለያዩ መረጃዎች እንዳሉና ቀይ ባህር ከኢትዮጵያ እጅ የወጣው ከ27 ዓመት በፊት መሆኑን አንስተው፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ለማስመለስ በሚያደርገው ጥረት ሁሉ የአፋር ሕዝብና መንግሥት ከጎኑ መሆኑን ገልጸዋል።
የአፋር ሕዝብ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ኮሪደርን የምታገኝበት ኮሪዶር መሆኑን የገለጹት ኃላፊው፤ የባህር በር ጥያቄው በአጭር እና በረጅም ጊዜ መሳካቱ አይቀርም ሲሉ ጠቁመዋል።
የባህር በር ጥያቄ ሀገራዊ አጀንዳ ከመሆን ባለፈ ዓለም አቀፋዊ አጀንዳ የተደረገበት ወቅት በመሆኑ፤ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ለሀገር ጥቅም በመተባበር የኢትዮጵያ መንግሥት በወደብ ጉዳይ ላይ በሚያደርገው ጥረት ከጎኑ መቆም አለባቸው ሲሉም ተናግረዋል።
ሰላም ታስቀድማለች ድህነትን ትፋለማለች መውጫ መግቢያ በሯን ታበጃለች ይህ አይቀሬ ጉዳይ መሆኑን ተገንዘበው ወንድም እህቶቻችን በፈጠነ ጊዜ ለድርድር እራሳቸውን ዝግጁ ማድረግ አለባቸው
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ኢትዮጵያ በቀይ ባሕርና በህንድ ውቅያኖስ ዳርቻ ለሚገኙ ሁሉም ሀገራት እኩል ልማትና ደህንነትን ለማረጋገጥ "ሁሉን አቀፍ አካሄድ" እንደምትከተል በመግለጽ፤ ሕጋዊ የፖሊሲ ግቧን በዲፕሎማሲያዊና በሰላማዊ ተሳትፎ እንደምታስቀጥል ለዓለም መንግሥታት ማስታወቃቸው ይታወሳል፡፡
በተጨማሪም ፕሬዝዳንቱ በ6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ በአባይ ግድብና በቀይ ባህር እንደመገኘቷ፤ እጣ ፋንታዋ እና መፃኢ እድሏ ከሁለቱ ውሀዎች ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡
ሀገሪቱ ካላት ጂኦግራፊያዊ፣ ታሪካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ዳራ አንፃር የጋራ ልማትን ለማጠናከር ሰላማዊ ዕድሎችን የሚፈጥር በጋራ ጥቅም እና አጋርነት መርህ ላይ የተመሰረተ የባህር ዳርቻን የማረጋገጥ ውይይት መጀመሯን የገለጹት ፕሬዝዳንት ታዬ፤ ይህም አጀንዳ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከጊዜ ወደ ጊዜ ትኩረት እየሳበ መምጣቱን መግለጻቸውም አይዘነጋም፡፡
#አሐዱ

1 year ago
ለትውልዱ እሴት መሸርሸር ዋነኛው ምክንያት የትምህርት ጥራት መጓደል ነው”- ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
በትውልዱ ውስጥ ለሚስተዋለው የእሴት መሸርሸር ዋነኛው ምክንያት የትምህርት ጥራት መጓደል መሆኑን የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ።
ፕሪዚዳንት ታዬ ትናንትና በ6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ለትውልዱ እሴት መሸርሸር ዋነኛው ምክንያት የትምህርት ጥራት መጓደል መሆኑን ተናግረዋል።
“በትውልዶች መካከል ለሚስተዋለው የእሴት መሸርሸር ዋነኛው መነሻ የትምህርት ጥራት ችግር መሆኑን መንግሥት ያምናል” ያሉት ፕሬዚኣንት ታዬ፤ በመሆኑም መንግሥት ባለፈው ዓመት ለትምህርት ጥራት ጉዳይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሲሰራ መቆየቱን ገልጸዋል።
በዚህም የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ቀርጾ ተግባራዊ አድርጓል። “ትምህርት ለትውልድ” በሚል መሪ ሃሳብ ማሕበረሰቡን በማንቀሳቀስ የትምህርት ተደራሽነትን የማረጋገጥ ሥራ ተሠርቷል። ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ተማሪዎች በትምህርት ቤት ምገባ ሥራ በማቀፍ ከትምህርት ገበታ እንዳይቀሩ ተደርጓል።
በተለይም ከተማሪዎች ምገባ ጋር ተያይዞ የተከናወነው ጉልህ ተግባር በዓለም አቀፍ ተቋማት ጭምር እውቅና የተሰጠው መሆኑንም ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው አመላክተዋል።

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከተሉትን የጦር መኮንኖችን ሹመዋል፦
በጄነራልነት ማዕረግ፦
1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ
2 ሌ/ጄኔራል ደስታ አብቼ
3 ሌ/ጄኔራል ይመር መኮንን
4 ሌ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን
በሌ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ሜ/ጄኔራል ከፍያለዉ አምዴ ተሰማ
2 ሜ/ጄኔራል ክንዱ ገዙ ተገኝ
በሜ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ብ/ጄኔራል ታደሰ አመሎ ሲኤሳ
2 ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ክቲላ
3 ብ/ጄኔራል ኃይሉ እንደሻዉ አቶምሳ
4 ብ/ጄኔራል ዋኘዉ አለሜ አያሌዉ
5 ብ/ጄኔራል ነገራ ሌሊሳ ሙለታ
6 ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ አመንቴ
7 ብ/ጄኔራል ደረጀ መገርሳ እሰታ
8 ብ/ጄኔራል በርሄ ገ/መድህን ደመወዝ
9 ብ/ጄኔራል ያሲን ሙሃመድ ሲሳይ
10 ብ/ጄኔራል ዘዉዱ ሰጥአርጌ ደመቀ
11 ብ/ጄኔራል ሚልኬሳ ረጋሳ ኢተፋ
12 ብ/ጄኔራል መለስ መንግስቴ ንረይ
13 ብ/ጄኔራል ተሾመ አናጋዉ አየለ
14 ብ/ጄኔራል አማረ ባህታ በርሄ
15 ብ/ጄኔራል አበባዉ ሰኢድ ይመር
16 ብ/ጄኔራል ደስታ ተመስገን አራጋዉ
17 ብ/ጄኔራል ከማል ኤቢሶ
በብ/ጄኔራልነት ማዕረግ፦
1 ኮ/ል ግርማ ፌዬ ከበደ
2 ኮ/ል ደመቀ መንግስቱ ጽዱ
3 ኮ/ል ተመስገን አስማማው አስናቄ
4 ኮ/ል ሰጠኝ ሊክሳ ኒካ
5 ኮ/ል ጌትነት አዳነ ካሳ
6 ኮ/ል ዮሃንስ መኮንን እጄታ
7 ኮ/ል አባቡ ተሸመ ለገሰ
8 ኮ/ል መኮንን መንግስተ ተበጀ
9 ኮ/ል አሰፋ ደበሌ ነጋዎ
10 ኮ/ል አለሙ ቂጣታ ወረታ
11 ኮ/ል ሙላው በየነ አማኑ
12 ኮ/ል ደጀነ ፀጋዬ ተሻለ
13 ኮ/ል ቾምቤ ወርቁ እሬሶ
14 ኮ/ል አባተ አሰፋ ካሴ
15 ኮ/ል ተሾመ ባጫ ጎሹ
16 ኮ/ል አዲሱ ትርፌሳ በየነ
17 ኮ/ል ዩሃንስ ትኬሳ አያንሳ
18 ኮ/ል ዳኛቸው አያሌው እንግዳ
19 ኮ/ል ፍቃዱ ታደሰ ሰጠኝ
20 ኮ/ል አስናቀ አይተነው መንግስቴ
21 ኮ/ል የሺጥላ ተስፋዬ ደመቀ
22 ኮ/ል መልካሙ ቶማ በየነ
23 ኮ/ል ፈይሳ አየለ ገብረየስ
24 ኮ/ል ጀማል ከድር በዳሳ
25 ኮ/ል ቸርነት መንገሻ ገብሬ
26 ኮ/ል አዘነ ሽመልስ ታደሰ
27 ኮ/ል ጥላሁን ዱጋሳ ጌቱ
28 ኮ/ል ንጉሴ ለውጤ መንግስቱ
29 ኮ/ል ገነት ይማም ታደሰ
30 ኮ/ል ጥላሁን ደምሴ ይርሳው
31 ኮ/ል መሀመድ አህመድ መሀመድ
32 ኮ/ል መስፍን በየነ ኃይሌ
33 ኮ/ል ቡሩክ ሰይፉ ሰርበቶ
34 ኮ/ል መሰረት ጌታቸው የሱነህ
35 ኮ/ል ሁሴን መሃመድ አሕመድ
36 ኮ/ል ግርማ አየለ ጉርሙ
37 ኮ/ል ጣሂር ሳሌህ አሊ
38 ኮ/ል ቦጃ አጋ በዳኔ
39 ኮ/ል አካሉ ካሳ ቦኬ
40 ኮ/ል አዲሱ በድሩ መሃመድ
41 ኮ/ል ቢራራ አበበ ተክሉ
42 ኮ/ል ረሺድ ኢብራሂም አሊይ
43 ኮ/ል ደምሴው አንተነህ ደመላሽ
በጄነራልነት ማዕረግ፦
1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ
2 ሌ/ጄኔራል ደስታ አብቼ
3 ሌ/ጄኔራል ይመር መኮንን
4 ሌ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን
በሌ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ሜ/ጄኔራል ከፍያለዉ አምዴ ተሰማ
2 ሜ/ጄኔራል ክንዱ ገዙ ተገኝ
በሜ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ብ/ጄኔራል ታደሰ አመሎ ሲኤሳ
2 ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ክቲላ
3 ብ/ጄኔራል ኃይሉ እንደሻዉ አቶምሳ
4 ብ/ጄኔራል ዋኘዉ አለሜ አያሌዉ
5 ብ/ጄኔራል ነገራ ሌሊሳ ሙለታ
6 ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ አመንቴ
7 ብ/ጄኔራል ደረጀ መገርሳ እሰታ
8 ብ/ጄኔራል በርሄ ገ/መድህን ደመወዝ
9 ብ/ጄኔራል ያሲን ሙሃመድ ሲሳይ
10 ብ/ጄኔራል ዘዉዱ ሰጥአርጌ ደመቀ
11 ብ/ጄኔራል ሚልኬሳ ረጋሳ ኢተፋ
12 ብ/ጄኔራል መለስ መንግስቴ ንረይ
13 ብ/ጄኔራል ተሾመ አናጋዉ አየለ
14 ብ/ጄኔራል አማረ ባህታ በርሄ
15 ብ/ጄኔራል አበባዉ ሰኢድ ይመር
16 ብ/ጄኔራል ደስታ ተመስገን አራጋዉ
17 ብ/ጄኔራል ከማል ኤቢሶ
በብ/ጄኔራልነት ማዕረግ፦
1 ኮ/ል ግርማ ፌዬ ከበደ
2 ኮ/ል ደመቀ መንግስቱ ጽዱ
3 ኮ/ል ተመስገን አስማማው አስናቄ
4 ኮ/ል ሰጠኝ ሊክሳ ኒካ
5 ኮ/ል ጌትነት አዳነ ካሳ
6 ኮ/ል ዮሃንስ መኮንን እጄታ
7 ኮ/ል አባቡ ተሸመ ለገሰ
8 ኮ/ል መኮንን መንግስተ ተበጀ
9 ኮ/ል አሰፋ ደበሌ ነጋዎ
10 ኮ/ል አለሙ ቂጣታ ወረታ
11 ኮ/ል ሙላው በየነ አማኑ
12 ኮ/ል ደጀነ ፀጋዬ ተሻለ
13 ኮ/ል ቾምቤ ወርቁ እሬሶ
14 ኮ/ል አባተ አሰፋ ካሴ
15 ኮ/ል ተሾመ ባጫ ጎሹ
16 ኮ/ል አዲሱ ትርፌሳ በየነ
17 ኮ/ል ዩሃንስ ትኬሳ አያንሳ
18 ኮ/ል ዳኛቸው አያሌው እንግዳ
19 ኮ/ል ፍቃዱ ታደሰ ሰጠኝ
20 ኮ/ል አስናቀ አይተነው መንግስቴ
21 ኮ/ል የሺጥላ ተስፋዬ ደመቀ
22 ኮ/ል መልካሙ ቶማ በየነ
23 ኮ/ል ፈይሳ አየለ ገብረየስ
24 ኮ/ል ጀማል ከድር በዳሳ
25 ኮ/ል ቸርነት መንገሻ ገብሬ
26 ኮ/ል አዘነ ሽመልስ ታደሰ
27 ኮ/ል ጥላሁን ዱጋሳ ጌቱ
28 ኮ/ል ንጉሴ ለውጤ መንግስቱ
29 ኮ/ል ገነት ይማም ታደሰ
30 ኮ/ል ጥላሁን ደምሴ ይርሳው
31 ኮ/ል መሀመድ አህመድ መሀመድ
32 ኮ/ል መስፍን በየነ ኃይሌ
33 ኮ/ል ቡሩክ ሰይፉ ሰርበቶ
34 ኮ/ል መሰረት ጌታቸው የሱነህ
35 ኮ/ል ሁሴን መሃመድ አሕመድ
36 ኮ/ል ግርማ አየለ ጉርሙ
37 ኮ/ል ጣሂር ሳሌህ አሊ
38 ኮ/ል ቦጃ አጋ በዳኔ
39 ኮ/ል አካሉ ካሳ ቦኬ
40 ኮ/ል አዲሱ በድሩ መሃመድ
41 ኮ/ል ቢራራ አበበ ተክሉ
42 ኮ/ል ረሺድ ኢብራሂም አሊይ
43 ኮ/ል ደምሴው አንተነህ ደመላሽ
1 year ago
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚከተሉት የጦር መኮንኖች ሹመት ሰጥተዋል፦
በጄነራልነት ማዕረግ፦
1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ
2 ሌ/ጄኔራል ደስታ አብቼ
3 ሌ/ጄኔራል ይመር መኮንን
4 ሌ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን
በሌ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ሜ/ጄኔራል ከፍያለዉ አምዴ ተሰማ
2 ሜ/ጄኔራል ክንዱ ገዙ ተገኝ
በሜ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ብ/ጄኔራል ታደሰ አመሎ ሲኤሳ
2 ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ክቲላ
3 ብ/ጄኔራል ኃይሉ እንደሻዉ አቶምሳ
4 ብ/ጄኔራል ዋኘዉ አለሜ አያሌዉ
5 ብ/ጄኔራል ነገራ ሌሊሳ ሙለታ
6 ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ አመንቴ
7 ብ/ጄኔራል ደረጀ መገርሳ እሰታ
8 ብ/ጄኔራል በርሄ ገ/መድህን ደመወዝ
9 ብ/ጄኔራል ያሲን ሙሃመድ ሲሳይ
10 ብ/ጄኔራል ዘዉዱ ሰጥአርጌ ደመቀ
11 ብ/ጄኔራል ሚልኬሳ ረጋሳ ኢተፋ
12 ብ/ጄኔራል መለስ መንግስቴ ንረይ
13 ብ/ጄኔራል ተሾመ አናጋዉ አየለ
14 ብ/ጄኔራል አማረ ባህታ በርሄ
15 ብ/ጄኔራል አበባዉ ሰኢድ ይመር
16 ብ/ጄኔራል ደስታ ተመስገን አራጋዉ
17 ብ/ጄኔራል ከማል ኤቢሶ
በብ/ጄኔራልነት ማዕረግ፦
1 ኮ/ል ግርማ ፌዬ ከበደ
2 ኮ/ል ደመቀ መንግስቱ ጽዱ
3 ኮ/ል ተመስገን አስማማው አስናቄ
4 ኮ/ል ሰጠኝ ሊክሳ ኒካ
5 ኮ/ል ጌትነት አዳነ ካሳ
6 ኮ/ል ዮሃንስ መኮንን እጄታ
7 ኮ/ል አባቡ ተሸመ ለገሰ
8 ኮ/ል መኮንን መንግስተ ተበጀ
9 ኮ/ል አሰፋ ደበሌ ነጋዎ
10 ኮ/ል አለሙ ቂጣታ ወረታ
11 ኮ/ል ሙላው በየነ አማኑ
12 ኮ/ል ደጀነ ፀጋዬ ተሻለ
13 ኮ/ል ቾምቤ ወርቁ እሬሶ
14 ኮ/ል አባተ አሰፋ ካሴ
15 ኮ/ል ተሾመ ባጫ ጎሹ
16 ኮ/ል አዲሱ ትርፌሳ በየነ
17 ኮ/ል ዩሃንስ ትኬሳ አያንሳ
18 ኮ/ል ዳኛቸው አያሌው እንግዳ
19 ኮ/ል ፍቃዱ ታደሰ ሰጠኝ
20 ኮ/ል አስናቀ አይተነው መንግስቴ
21 ኮ/ል የሺጥላ ተስፋዬ ደመቀ
22 ኮ/ል መልካሙ ቶማ በየነ
23 ኮ/ል ፈይሳ አየለ ገብረየስ
24 ኮ/ል ጀማል ከድር በዳሳ
25 ኮ/ል ቸርነት መንገሻ ገብሬ
26 ኮ/ል አዘነ ሽመልስ ታደሰ
27 ኮ/ል ጥላሁን ዱጋሳ ጌቱ
28 ኮ/ል ንጉሴ ለውጤ መንግስቱ
29 ኮ/ል ገነት ይማም ታደሰ
30 ኮ/ል ጥላሁን ደምሴ ይርሳው
31 ኮ/ል መሀመድ አህመድ መሀመድ
32 ኮ/ል መስፍን በየነ ኃይሌ
33 ኮ/ል ቡሩክ ሰይፉ ሰርበቶ
34 ኮ/ል መሰረት ጌታቸው የሱነህ
35 ኮ/ል ሁሴን መሃመድ አሕመድ
36 ኮ/ል ግርማ አየለ ጉርሙ
37 ኮ/ል ጣሂር ሳሌህ አሊ
38 ኮ/ል ቦጃ አጋ በዳኔ
39 ኮ/ል አካሉ ካሳ ቦኬ
40 ኮ/ል አዲሱ በድሩ መሃመድ
41 ኮ/ል ቢራራ አበበ ተክሉ
42 ኮ/ል ረሺድ ኢብራሂም አሊይ
43 ኮ/ል ደምሴው አንተነህ ደመላሽ
በጄነራልነት ማዕረግ፦
1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ
2 ሌ/ጄኔራል ደስታ አብቼ
3 ሌ/ጄኔራል ይመር መኮንን
4 ሌ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን
በሌ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ሜ/ጄኔራል ከፍያለዉ አምዴ ተሰማ
2 ሜ/ጄኔራል ክንዱ ገዙ ተገኝ
በሜ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ብ/ጄኔራል ታደሰ አመሎ ሲኤሳ
2 ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ክቲላ
3 ብ/ጄኔራል ኃይሉ እንደሻዉ አቶምሳ
4 ብ/ጄኔራል ዋኘዉ አለሜ አያሌዉ
5 ብ/ጄኔራል ነገራ ሌሊሳ ሙለታ
6 ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ አመንቴ
7 ብ/ጄኔራል ደረጀ መገርሳ እሰታ
8 ብ/ጄኔራል በርሄ ገ/መድህን ደመወዝ
9 ብ/ጄኔራል ያሲን ሙሃመድ ሲሳይ
10 ብ/ጄኔራል ዘዉዱ ሰጥአርጌ ደመቀ
11 ብ/ጄኔራል ሚልኬሳ ረጋሳ ኢተፋ
12 ብ/ጄኔራል መለስ መንግስቴ ንረይ
13 ብ/ጄኔራል ተሾመ አናጋዉ አየለ
14 ብ/ጄኔራል አማረ ባህታ በርሄ
15 ብ/ጄኔራል አበባዉ ሰኢድ ይመር
16 ብ/ጄኔራል ደስታ ተመስገን አራጋዉ
17 ብ/ጄኔራል ከማል ኤቢሶ
በብ/ጄኔራልነት ማዕረግ፦
1 ኮ/ል ግርማ ፌዬ ከበደ
2 ኮ/ል ደመቀ መንግስቱ ጽዱ
3 ኮ/ል ተመስገን አስማማው አስናቄ
4 ኮ/ል ሰጠኝ ሊክሳ ኒካ
5 ኮ/ል ጌትነት አዳነ ካሳ
6 ኮ/ል ዮሃንስ መኮንን እጄታ
7 ኮ/ል አባቡ ተሸመ ለገሰ
8 ኮ/ል መኮንን መንግስተ ተበጀ
9 ኮ/ል አሰፋ ደበሌ ነጋዎ
10 ኮ/ል አለሙ ቂጣታ ወረታ
11 ኮ/ል ሙላው በየነ አማኑ
12 ኮ/ል ደጀነ ፀጋዬ ተሻለ
13 ኮ/ል ቾምቤ ወርቁ እሬሶ
14 ኮ/ል አባተ አሰፋ ካሴ
15 ኮ/ል ተሾመ ባጫ ጎሹ
16 ኮ/ል አዲሱ ትርፌሳ በየነ
17 ኮ/ል ዩሃንስ ትኬሳ አያንሳ
18 ኮ/ል ዳኛቸው አያሌው እንግዳ
19 ኮ/ል ፍቃዱ ታደሰ ሰጠኝ
20 ኮ/ል አስናቀ አይተነው መንግስቴ
21 ኮ/ል የሺጥላ ተስፋዬ ደመቀ
22 ኮ/ል መልካሙ ቶማ በየነ
23 ኮ/ል ፈይሳ አየለ ገብረየስ
24 ኮ/ል ጀማል ከድር በዳሳ
25 ኮ/ል ቸርነት መንገሻ ገብሬ
26 ኮ/ል አዘነ ሽመልስ ታደሰ
27 ኮ/ል ጥላሁን ዱጋሳ ጌቱ
28 ኮ/ል ንጉሴ ለውጤ መንግስቱ
29 ኮ/ል ገነት ይማም ታደሰ
30 ኮ/ል ጥላሁን ደምሴ ይርሳው
31 ኮ/ል መሀመድ አህመድ መሀመድ
32 ኮ/ል መስፍን በየነ ኃይሌ
33 ኮ/ል ቡሩክ ሰይፉ ሰርበቶ
34 ኮ/ል መሰረት ጌታቸው የሱነህ
35 ኮ/ል ሁሴን መሃመድ አሕመድ
36 ኮ/ል ግርማ አየለ ጉርሙ
37 ኮ/ል ጣሂር ሳሌህ አሊ
38 ኮ/ል ቦጃ አጋ በዳኔ
39 ኮ/ል አካሉ ካሳ ቦኬ
40 ኮ/ል አዲሱ በድሩ መሃመድ
41 ኮ/ል ቢራራ አበበ ተክሉ
42 ኮ/ል ረሺድ ኢብራሂም አሊይ
43 ኮ/ል ደምሴው አንተነህ ደመላሽ
1 year ago
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከተሉትን የጦር መኮንኖችን ሹመዋል፦
በጄነራልነት ማዕረግ፦
1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ
2 ሌ/ጄኔራል ደስታ አብቼ
3 ሌ/ጄኔራል ይመር መኮንን
4 ሌ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን
በሌ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ሜ/ጄኔራል ከፍያለዉ አምዴ ተሰማ
2 ሜ/ጄኔራል ክንዱ ገዙ ተገኝ
በሜ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ብ/ጄኔራል ታደሰ አመሎ ሲኤሳ
2 ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ክቲላ
3 ብ/ጄኔራል ኃይሉ እንደሻዉ አቶምሳ
4 ብ/ጄኔራል ዋኘዉ አለሜ አያሌዉ
5 ብ/ጄኔራል ነገራ ሌሊሳ ሙለታ
6 ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ አመንቴ
7 ብ/ጄኔራል ደረጀ መገርሳ እሰታ
8 ብ/ጄኔራል በርሄ ገ/መድህን ደመወዝ
9 ብ/ጄኔራል ያሲን ሙሃመድ ሲሳይ
10 ብ/ጄኔራል ዘዉዱ ሰጥአርጌ ደመቀ
11 ብ/ጄኔራል ሚልኬሳ ረጋሳ ኢተፋ
12 ብ/ጄኔራል መለስ መንግስቴ ንረይ
13 ብ/ጄኔራል ተሾመ አናጋዉ አየለ
14 ብ/ጄኔራል አማረ ባህታ በርሄ
15 ብ/ጄኔራል አበባዉ ሰኢድ ይመር
16 ብ/ጄኔራል ደስታ ተመስገን አራጋዉ
17 ብ/ጄኔራል ከማል ኤቢሶ
በብ/ጄኔራልነት ማዕረግ፦
1 ኮ/ል ግርማ ፌዬ ከበደ
2 ኮ/ል ደመቀ መንግስቱ ጽዱ
3 ኮ/ል ተመስገን አስማማው አስናቄ
4 ኮ/ል ሰጠኝ ሊክሳ ኒካ
5 ኮ/ል ጌትነት አዳነ ካሳ
6 ኮ/ል ዮሃንስ መኮንን እጄታ
7 ኮ/ል አባቡ ተሸመ ለገሰ
8 ኮ/ል መኮንን መንግስተ ተበጀ
9 ኮ/ል አሰፋ ደበሌ ነጋዎ
10 ኮ/ል አለሙ ቂጣታ ወረታ
11 ኮ/ል ሙላው በየነ አማኑ
12 ኮ/ል ደጀነ ፀጋዬ ተሻለ
13 ኮ/ል ቾምቤ ወርቁ እሬሶ
14 ኮ/ል አባተ አሰፋ ካሴ
15 ኮ/ል ተሾመ ባጫ ጎሹ
16 ኮ/ል አዲሱ ትርፌሳ በየነ
17 ኮ/ል ዩሃንስ ትኬሳ አያንሳ
18 ኮ/ል ዳኛቸው አያሌው እንግዳ
19 ኮ/ል ፍቃዱ ታደሰ ሰጠኝ
20 ኮ/ል አስናቀ አይተነው መንግስቴ
21 ኮ/ል የሺጥላ ተስፋዬ ደመቀ
22 ኮ/ል መልካሙ ቶማ በየነ
23 ኮ/ል ፈይሳ አየለ ገብረየስ
24 ኮ/ል ጀማል ከድር በዳሳ
25 ኮ/ል ቸርነት መንገሻ ገብሬ
26 ኮ/ል አዘነ ሽመልስ ታደሰ
27 ኮ/ል ጥላሁን ዱጋሳ ጌቱ
28 ኮ/ል ንጉሴ ለውጤ መንግስቱ
29 ኮ/ል ገነት ይማም ታደሰ
30 ኮ/ል ጥላሁን ደምሴ ይርሳው
31 ኮ/ል መሀመድ አህመድ መሀመድ
32 ኮ/ል መስፍን በየነ ኃይሌ
33 ኮ/ል ቡሩክ ሰይፉ ሰርበቶ
34 ኮ/ል መሰረት ጌታቸው የሱነህ
35 ኮ/ል ሁሴን መሃመድ አሕመድ
36 ኮ/ል ግርማ አየለ ጉርሙ
37 ኮ/ል ጣሂር ሳሌህ አሊ
38 ኮ/ል ቦጃ አጋ በዳኔ
39 ኮ/ል አካሉ ካሳ ቦኬ
40 ኮ/ል አዲሱ በድሩ መሃመድ
41 ኮ/ል ቢራራ አበበ ተክሉ
42 ኮ/ል ረሺድ ኢብራሂም አሊይ
43 ኮ/ል ደምሴው አንተነህ ደመላሽ
seledadotio
seledadotio
በጄነራልነት ማዕረግ፦
1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ
2 ሌ/ጄኔራል ደስታ አብቼ
3 ሌ/ጄኔራል ይመር መኮንን
4 ሌ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን
በሌ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ሜ/ጄኔራል ከፍያለዉ አምዴ ተሰማ
2 ሜ/ጄኔራል ክንዱ ገዙ ተገኝ
በሜ/ጄኔራል ማዕረግ፦
1 ብ/ጄኔራል ታደሰ አመሎ ሲኤሳ
2 ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ክቲላ
3 ብ/ጄኔራል ኃይሉ እንደሻዉ አቶምሳ
4 ብ/ጄኔራል ዋኘዉ አለሜ አያሌዉ
5 ብ/ጄኔራል ነገራ ሌሊሳ ሙለታ
6 ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ አመንቴ
7 ብ/ጄኔራል ደረጀ መገርሳ እሰታ
8 ብ/ጄኔራል በርሄ ገ/መድህን ደመወዝ
9 ብ/ጄኔራል ያሲን ሙሃመድ ሲሳይ
10 ብ/ጄኔራል ዘዉዱ ሰጥአርጌ ደመቀ
11 ብ/ጄኔራል ሚልኬሳ ረጋሳ ኢተፋ
12 ብ/ጄኔራል መለስ መንግስቴ ንረይ
13 ብ/ጄኔራል ተሾመ አናጋዉ አየለ
14 ብ/ጄኔራል አማረ ባህታ በርሄ
15 ብ/ጄኔራል አበባዉ ሰኢድ ይመር
16 ብ/ጄኔራል ደስታ ተመስገን አራጋዉ
17 ብ/ጄኔራል ከማል ኤቢሶ
በብ/ጄኔራልነት ማዕረግ፦
1 ኮ/ል ግርማ ፌዬ ከበደ
2 ኮ/ል ደመቀ መንግስቱ ጽዱ
3 ኮ/ል ተመስገን አስማማው አስናቄ
4 ኮ/ል ሰጠኝ ሊክሳ ኒካ
5 ኮ/ል ጌትነት አዳነ ካሳ
6 ኮ/ል ዮሃንስ መኮንን እጄታ
7 ኮ/ል አባቡ ተሸመ ለገሰ
8 ኮ/ል መኮንን መንግስተ ተበጀ
9 ኮ/ል አሰፋ ደበሌ ነጋዎ
10 ኮ/ል አለሙ ቂጣታ ወረታ
11 ኮ/ል ሙላው በየነ አማኑ
12 ኮ/ል ደጀነ ፀጋዬ ተሻለ
13 ኮ/ል ቾምቤ ወርቁ እሬሶ
14 ኮ/ል አባተ አሰፋ ካሴ
15 ኮ/ል ተሾመ ባጫ ጎሹ
16 ኮ/ል አዲሱ ትርፌሳ በየነ
17 ኮ/ል ዩሃንስ ትኬሳ አያንሳ
18 ኮ/ል ዳኛቸው አያሌው እንግዳ
19 ኮ/ል ፍቃዱ ታደሰ ሰጠኝ
20 ኮ/ል አስናቀ አይተነው መንግስቴ
21 ኮ/ል የሺጥላ ተስፋዬ ደመቀ
22 ኮ/ል መልካሙ ቶማ በየነ
23 ኮ/ል ፈይሳ አየለ ገብረየስ
24 ኮ/ል ጀማል ከድር በዳሳ
25 ኮ/ል ቸርነት መንገሻ ገብሬ
26 ኮ/ል አዘነ ሽመልስ ታደሰ
27 ኮ/ል ጥላሁን ዱጋሳ ጌቱ
28 ኮ/ል ንጉሴ ለውጤ መንግስቱ
29 ኮ/ል ገነት ይማም ታደሰ
30 ኮ/ል ጥላሁን ደምሴ ይርሳው
31 ኮ/ል መሀመድ አህመድ መሀመድ
32 ኮ/ል መስፍን በየነ ኃይሌ
33 ኮ/ል ቡሩክ ሰይፉ ሰርበቶ
34 ኮ/ል መሰረት ጌታቸው የሱነህ
35 ኮ/ል ሁሴን መሃመድ አሕመድ
36 ኮ/ል ግርማ አየለ ጉርሙ
37 ኮ/ል ጣሂር ሳሌህ አሊ
38 ኮ/ል ቦጃ አጋ በዳኔ
39 ኮ/ል አካሉ ካሳ ቦኬ
40 ኮ/ል አዲሱ በድሩ መሃመድ
41 ኮ/ል ቢራራ አበበ ተክሉ
42 ኮ/ል ረሺድ ኢብራሂም አሊይ
43 ኮ/ል ደምሴው አንተነህ ደመላሽ
seledadotio
seledadotio
1 year ago
የጦር መኮንኖች ሹመት
#fastmereja I በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከተሉትን የጦር መኮንኖችን ሹመዋል፦

የጦር መኮንኖች ተሾሙ
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከተሉትን የጦር መኮንኖችን ሹመዋል፦

“ኢትዮጵያ ችላለች፥ በመተባበራችን ችለናል” የህዳሴ ግድብ ታላቅ የድጋፍ ትዕይንተ ህዝብ በመካሄድ ላይ ይገኛል
“ኢትዮጵያ ችላለች፥ በመተባበራችን ችለናል” የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የህዳሴ ግድብ መጠናቀቁን አስመልክቶ ታላቅ የድጋፍ ትዕይንተ ህዝብ በመስቀል አደባባይ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
በድጋፍ ትዕይንተ ህዝቡ ላይ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
በህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የድጋፍ ሰልፉ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ነዋሪዎች የተለያዩ መልዕክቶችን በማንገብ በኅብረ ዜማ ታጅበው ደስታቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ።
ኢዜአ

Comments