5 days ago
«ቤተክርስቲያናችንን አስከፍቱልን» — የድጋፍ ጥሪ
በቢሾፍቱ ወረዳ ቤተክህነት ሥር የሚገኘው የአቡ ገርቢ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ከተመሠረተ በርካታ ዓመታትን ያስቆጠረ ታሪካዊ ቤተክርስቲያን መሆኗ ተገልጿል።
በአካባቢው በተካሄደ ልማት ምክንያት በዚያ ይኖሩ የነበሩ ምእመናን ከአካባቢው በመነሳታቸው ቤተክርስቲያኗ የነበራትን ገቢ እንዳጣች ተገልጿል። በዚህም ሳቢያ ካህናቱ ተበትነው፣ የአምልኮ አገልግሎቱም ተቋርጦ ቤተክርስቲያኗ መዘጋቷን የድጋፍ ጥሪው ያስረዳል።
በቦታው የሚገኙት አባት በሐዘን እንዲህ ይላሉ፦
««ይህን ቤተክርስቲያን ከአባቶቼ በአደራ ተረክቤዋለሁ። ዛሬ ግን ምእመናን በማጣቴ ምክንያት ተዘግታብኛለች፤ ካህኑም ትቶኝ ሄዷል። ብቻዬን ምን ላድርግ? በዓለም ያላችሁ የእመቤታችን የድንግል ማርያምና የቅዱስ እግዚአብሔር አብ ወዳጆች፣ እባካችሁ ድረሱልን፤ ቤተክርስቲያናችን እንዳትዘጋ እርዱን።»»
የድጋፍ ጥሪ
በኢትዮጵያም ሆነ በውጭ አገር የምትኖሩ የቤተክርስቲያኗ ልጆች፣ በአቅማችሁ መጠን ድጋፍ በማድረግ የእጣን፣ የጧፍ፣ የዘቢብ፣ የመገበሪያ እና የካህናት አልባሳት እንዲሟሉ በመርዳት የቤተክርስቲያኗን አገልግሎት እንደገና ለማስጀመር ድጋፋችሁን እንጠይቃለን።
የድጋፍ አካውንት
የአቡ ገርቢ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን
1000781062058
ስልክ፦
+251-901-613814
ድጋፍ ካደረጉ በኋላ የክርስትና ስምዎን በዚህ ስልክ ቁጥር እንዲልኩ ተጠይቋል፤ አባቶችም በጸሎት እንደሚያስቧችሁ ተገልጿል።
«የእያንዳንዱ ሰው ትንሽ አስተዋጽኦ ለቤተ እግዚአብሔር ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል።»
#አቡገርቢ #ቅዱስእግዚአብሔርአብ #ቤተክርስቲያን #የድጋፍጥሪ #ኢትዮጵያ #በጎነት #ድጋፍ
11 days ago
የደግነት አምባሳደር — ቀኛዝማች መቶ አለቃ ትእዛዙ ኮሬ
አንዳንድ ሰዎችን ለመግለጽ ቃላት ይጎድላሉ። ምክንያቱም ታላቅነታቸው በማዕረግ ሳይሆን በተግባራቸው፣ በትህትናቸውና ለሰው ልጅ ባላቸው ፍቅር የሚመዘን ስለሆነ ነው።
ቀኛዝማች መቶ አለቃ ትእዛዙ ኮሬ ከእንደዚህ ያሉ ሰዎች አንዱ ናቸው። በትህትናቸው፣ በደግነታቸው፣ በእንግዳ አክባሪነታቸው፣ ለአገራቸውና ለባህላቸው ባላቸው ፍቅር የሚታወቁ ሰው ናቸው።
በቅርቡም የጉራጌ መስቀልን በዓል አስመልክቶ ከመቶ በላይ ጎብኚዎችን ከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎችና ከዳያስፖራ በማሰባሰብ፣ ለአራት ተከታታይ ቀናት የጉራጌን ባህል፣ እንግዳ ተቀባይነትና የመተሳሰብ እሴት አሳይተዋል።
በዚህ መልካም ተግባር የባለቤታቸው ወይዘሮ ምህረት ጎሳዬ አስተዋጽኦም የሚደነቅ ነው። አብረው እንግዳን ተቀብለዋል፣ አብረው አስተናግደዋል፣ አብረው የጉራጌን ባህልና የእንግዳ አቀባበል አሳይተዋል። ይህም የአንድ ሰው በጎነት ብቻ ሳይሆን የቤተሰብ እሴት መሆኑን ያሳያል።
ለስፖርት ያላቸው ፍቅርም የሚታወቅ ሲሆን፣ የሰሜን ለንደኑን አርሴናል ክለብ ለረጅም ዘመን በመደገፍ እንዲሁም በኢትዮጵያ የተቋቋመውን “ገነርስ ሚዲያ” የአርሴናል ደጋፊዎች ማህበርን በማበረታታት እና ወደፊት ለሚመሠረተው የገነርስ አርሴናል የስፖርት አካዳሚ በሀሳብና በምክር ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ።
ለቀኛዝማች መቶ አለቃ ትእዛዙ ኮሬና ለወይዘሮ ምህረት ጎሳዬ አንድ ቃል አለን፦ እናመሰግናለን!
ለደግነታችሁ፣
ለእንግዳ አክባሪነታችሁ፣
ለአገር ፍቅራችሁ፣
ለባህል ክብራችሁ፣
ለሰው ልጅ ላሳያችሁት ፍቅር።
ደግነት በገንዘብ አይለካም። መልካምነትም በቃላት ብቻ አይገለጽም። ሰውን መውደድ ግን በተግባር ይታያል።
ክብር ለቀኛዝማች መቶ አለቃ ትእዛዙ ኮሬ!
ክብር ለወይዘሮ ምህረት ጎሳዬ!
ክብር ለደግነት!
ክብር ለኢትዮጵያዊ እንግዳ አክባሪነት!
ከአለባቸው ደሳለኝ አበሻ (ኢትዮጵያ)

15 days ago
በአራት ወራት ውስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀው ከቅጠል ተራ ወደ “መርካቶ የበጎነት መንደር “ የተቀየረዉ የመኖሪያ ስፍራ ምን ምን አካቷል?
👉 በ11 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የተገነቡ G+8 የሆኑ ዘጠኝ (9 )ብሎኮች
👉 በአራት ወራት ዉስጥ የተገነቡ 960 ቤቶች
👉 ሰፊ የስራ እድልን የሚፈጥሩ 371 የንግድ ሱቆች
👉 በውስጡ የህጻናት የመጫወቻ ስፍራ፣ የስፓርት ማዘውተሪያ( የኳስ ሜዳ፣ ቅርጫት ኳስ፣ የእጅ ኳስ፣ የመረብ ኳስ፥ የሰውነት ማጎልመሻ) ቦታዎች
👉 ለነዋሪዎች የመኪና ማቆምያ ፓርኪንግ፥ ለኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ፥
👉 የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገድ
👉 ዘጠኙም ብሎኮች ላይ የጋራ መጠቀሚያ ሰገነት፥ ሊፍት፥ የፍሳሽና የኤሌክትሪክ መስመሮች
👉 ቅጠል ተራ ለመኖር እጅግ ምቹ ያልነበረ፤ ለሰው ልጅ ክብር የማይመጥን፤
👉 እጅግ የቆሸሸ፣ የተፋፈገ እና የተጨናነቀ: በአስከፊ የእሳት አደጋ የተጎዳ አካባቢ ነበር
👉 “መርካቶ የበጎነት መንደር “ አካባቢዉን “ተራ” በሚል ስያሜ የተሰጣቸውን እንደ ቅጠል ተራ፣ ጭድ ተራ፣ ገብስ ተራ፣ ሳር ተራ፣ ቦንብ ተራ … ወዘተ ያሉ ጎስቋላ አካባቢዎችን ወደ ውብ አካባቢ የመለወጥ ጉልህ ማሳያ ነው ።
#ዳጉ_ጆርናል

ከ600 በላይ ተማሪዎችን የረዳው “አንድ እሽግ ለአንድ ተማሪ” የበጎነት መርሃ ግብር
#ethiopia | በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ፣ ከ600 በላይ ተማሪዎችን የሚደግፍ የትምህርት ቁሳቁስ ተሰብስቧል።
የትምህርት ቁሳቁሶቹ የተሰበሰቡት “አንድ እሽግ ለአንድ ተማሪ” በሚል መርህ በNew Dawro Foundation በ2019 ዓ.ም. የተካሄደው የበጎነት መርሃ ግብር አካል ነው።
የመርሃ ግብሩ ማጠናቀቂያና የNew Dawro Foundation 5ኛ ዓመት ክብረ በዓል በታርጫ ከተማ ተካሂዷል።
በዝግጅቱ ላይ የዳውሮ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ እጩ ዶ/ር ታማኝ እንደገለጹት፣ የትምህርት ሥራ የሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ኃላፊነት ነው። በጎ አድራጎትን በማጠናከርም ማህበረሰቡን የሚጠቅሙ በርካታ ተግባራትን ማሳካት እንደሚቻል ጠቁመዋል።
የተሰበሰቡት የትምህርት ቁሳቁሶች በእጥረት ምክንያት ሕፃናት ከትምህርት ገበታ እንዳይቀሩ የሚያግዙ መሆናቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አባተ ኡቃ ተናግረዋል።
አቶ አባተ እንዳሉት፣ በመርሃ ግብሩ ከ600 በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ በማግኘት ወደ ትምህርት ገበታ እንዲገቡ ማገዝ ተችሏል። በመሆኑም New Dawro Foundationንና በመርሃ ግብሩ የተሳተፉ አካላትን አመስግነዋል።
በተጨማሪም የትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ሳቢያ ተማሪዎች ከትምህርት እንዳይቀሩ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ጠይቀዋል።
የNew Dawro Foundation መስራችና ባለቤት አቶ በሀይሉ ማቲዎስ በበኩላቸው፣ ባለፉት አምስት ዓመታት “አንድ እሽግ ለአንድ ተማሪ” በሚል መርሃ ግብር የተለያዩ የትምህርት ቁሳቁሶችን በማሰባሰብ በዳውሮ ዞን ከ2 ሺህ 400 በላይ ተማሪዎችን መደገፍ መቻሉን ገልጸዋል።
በመርሃ ግብሩ በርካታ ግለሰቦች፣ የመንግሥት አካላት፣ ወጣቶችና የሥራ ኃላፊዎች በበጎነት ተሳትፎ ማድረጋቸውን ጠቅሰው፣ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል።
አቶ በሀይሉ ማቲዎስ ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ በመጠቀም ሕብረተሰቡን የሚጠቅሙ በርካታ ተግባራትን ማከናወን እንደሚቻልም አመልክተዋል።
Foundationኑ በቀጣይ ከትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ባሻገር በንጹሕ የመጠጥ ውሃና በሌሎች የማህበረሰብ ጥቅም መስኮች ላይ በመሥራት ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ማቀዱንም ገልጸዋል።
“አንድ እሽግ ለአንድ ተማሪ” የበጎነት መርሃ ግብር የትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ያለባቸውን ተማሪዎች በመደገፍ በትምህርት ተሳትፎና ውጤታማነት ላይ አስተዋጽኦ ለማድረግ የታለመ መሆኑ ተገልጿል።
በመርሃ ግብሩ የክልልና የዞን የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የታርጫ ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች፣ ወላጆችና ተማሪዎች ተገኝተዋል።
#newdawuromedia

16 days ago
በቅጠል ተራ በ4 ወራት የተገነቡ 960 የመኖሪያ ቤቶች ለአካባቢው ነዋሪዎች ተላለፉ
በአዲስ አበባ ከተማ ቅጠል ተራ አካባቢ በ4 ወራት ውስጥ የተገነቡ 960 የመኖሪያ ቤቶችና 371 የንግድ ሱቆች ከቦታው ለተነሱ ነዋሪዎች መተላለፋቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።
ቀደም ሲል ለኑሮ ምቹ ያልነበረውና በተደጋጋሚ የእሳት አደጋ ይደርስበት የነበረው ይህ ስፍራ፣ አሁን "የመርካቶ የበጎነት መንደር" በሚል ተሰይሟል።
በ11 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፉ 9 ዘመናዊ G+8 ብሎኮች፣ የሕፃናትና ስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር፣ የውስጥ አስፋልትና ሊፍት ተሟልተውላቸዋል።
ይህ ፕሮጀክት በመርካቶ የሚገኙ የተለያዩ «ተራ» አካባቢዎችን ዘመናዊ የማድረግ ሥራ አካል ነው ተብሏል።
Seledadotio

“ቅጠል ተራ” ወደ “መርካቶ የበጎነት መንደር” ተቀይሯል - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
****************
የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ በ“ቅጠል ተራ” በ4 ወራት ውስጥ የገነባቸውን 960 ቤቶች ዛሬ ለልማት ተነሺዎቹ መልሰው አስተላልፈዋል።
ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት፣ “ቅጠል ተራ”ን ለዜጎች ክብር ወደሚመጥን ንፁህ፣ አረንጓዴ የመኖሪያ ስፍራ መቀየር ያስቻለን ፈጣሪ ይመስገን ብለዋል።
የቀድሞው “ቅጠል ተራ” ለኑሮ እጅግ አስቸጋሪ፣ ለሰው ልጅ ክብር የማይመጥን፣ እጅግ የቆሸሸ፣ የተፋፈገ እና የተጨናነቀ በመሆኑ በእሳት አደጋ የነዋሪዎችን ሕይወት ጭምር አጥተናል ብለዋል።
ዛሬ ግን በስፍራው እጅግ ያማሩ፣ ዘመናዊና ሁሉም ነገር የተሟላላቸው 9 ባለ 9 ወለል ህንጻዎች ተገንብተው ሰፈሩ ወደ ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ተቀይሯል ነው ያሉት።
ከንቲባ አዳነች በመልዕክታቸው እንዳሰፈሩት፣ "የመርካቶ የበጎነት መኖሪያ መንደር" በ11 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ በተገነቡ G+8 በሆኑ 9 ብሎኮች በአጠቃላይ 960 ቤቶችን ያካተተ ነው።
በውስጡም ሰፊ የስራ እድልን የሚፈጥሩ 371 የንግድ ሱቆች፣ የህጻናት የመጫወቻ ስፍራ፣ የስፖርት ማዘውተሪያ፣ ለነዋሪዎች የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ፣ ለኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ፣ የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገድ አለው።
ዘጠኙም ብሎኮች ላይ የጋራ መጠቀሚያ ሰገነት፣ ሊፍት፣ የፍሳሽና የኤሌክትሪክ መስመሮች ተሟልቶላቸው በዘመናዊ መልክ የተገነቡ ናቸው።
መርካቶ የበጎነት መኖሪያ መንደር በመርካቶ ዙሪያ “-ተራ” የሚል ቅጥያ ያላቸው (ቅጠል ተራ፣ ጭድ ተራ፣ ገብስ ተራ፣ ሳር ተራ፣ ቦንብ ተራ ወዘተ …) ጎስቋላ ሰፈሮችን ወደ ውብ የመኖሪያ አካባቢ የቀየረ የሰው ተኮር ልማት ጉልህ ማሳያ ነው።
ያለ እረፍት 24/7 በመሥራት፣ የተወሳሰበ ችግር ያለባቸው መሰል አካባቢዎችን የሰው ልጅ ክብርን ወደሚመጥኑ ምቹ የመኖሪያ መንደሮች ቀይረን አዲስ ሕይወት እንዲጀምሩ በማድረግ ቃል በተግባር መተርጎማችንን እንቀጥላለን ብለዋል ከንቲባ አዳነች።
ሥራዎቻችንን ሁሉ ሰው ተኮር በማድረግ አዲስ አበባን ውብ፣ ፅዱ፣ ለነዋሪዎቻችን የተመቸች ከተማ እንድትሆን ያለ እረፍት መሥራታችንን ይበልጥ አጠናክረን እንቀጥላለንም ብለዋል።
ካላቸው አካፍለው ከከተማ አስተዳደሩ ጎን በመቆም በበጎ ተግባር ላይ ለተሰማሩ፣ ዛሬም “ቅጠል ተራ” እንዲቀየር ላገዙ እና በግንባታው ለተሳተፉ ሁሉ ከንቲባ አዳነች በነዋሪዎች ስም ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።

Sponsored by
Surafel
19 days ago
በበጎነት የምናሳልፈው መልካም የእረፍት ቀን ይሁልን!
የተቸገሩትን ለመደገፍና የበጎ አድራጎት ማኅበራትን ለማገዝ የደግነት እጅዎን መዘርጋት አሁን በሞባይልዎ ቀላል ሆኗል።
የቴሌብር መተግበሪያዎን በመክፈት የበጎ አድራጎት መድረኩን ይጎብኙ፤ በጥቂት ቅጽበቶች በልበ ሙሉነት ይላኩ፤ የብዙዎችን ሕይወት በጋራ እንቀይር!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

22 days ago
የበጎነት ስጦታ
የሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር በድሬዳዋ ከተማ ለ500 ተማሪዎች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
በኢኮኖሚያዊ ችግር ምክንያት የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ለማሟላት የሚቸገሩ ተማሪዎችን ለማገዝ በድሬዳዋ ከተማ ለሚገኙ ወላጅ አልባ እና በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ 500 ተማሪዎች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ተበርክቶላቸዋል።
ድጋፉን ያደረገው ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ሲሆን፣ ድርጅቱ ተማሪዎቹ በቁሳቁስ እጥረት ሳቢያ ከትምህርት ገበታቸው እንዳይሰናከሉ በማሰብ ነው እገዛውን ያበረከተው።
ድጋፍ የተደረገላቸው ህጻናትና አሳዳጊዎቻቸው ባገኙት እገዛ መደሰታቸውን ገልጸው፣ የተሰጣቸው ቁሳቁስ ትምህርታቸውን በትጋት እንዲከታተሉ የሚያበረታታቸው መሆኑን ተናግረዋል።
የሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሙዳይ ምትኩ በበኩላቸው፣ በትምህርት ዘመኑ መሰረታዊ ቁሳቁስ በማጣት የሚቸገሩ ህጻናት መኖራቸውን ጠቁመው፣ ህብረተሰቡና አቅም ያላቸው ወገኖች በጋራ በመተባበር ህጻናቱን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል።
ይህ የተደረገው ድጋፍ ተማሪዎች በችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታ እንዳይርቁ በማድረግ ለትምህርታቸው ቀጣይነት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ይኖረዋል።

#ethiopia | ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ለ500 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
ድሬዳዋ በኢኮኖሚያዊ ችግር ምክንያት መሰረታዊ የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችን ለማሟላት ለሚቸገሩ 500 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።
በድሬዳዋ ከተማ ለሚገኙ ወላጅ አልባ እና ከዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ቤተሰቦች ልጆች የተደረገው ይህ ድጋፍ፣ ተማሪዎቹ በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ሳቢያ ከትምህርት ገበታቸው እንዳይሰናከሉ ለማገዝ ያለመ ነው።
ድጋፉን ያደረገው ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ሲሆን፣ ተማሪዎቹ አስፈላጊውን የትምህርት ቁሳቁስ በማግኘት ትምህርታቸውን በተሻለ ሁኔታ እንዲከታተሉ ለማስቻል እገዛውን እንዳደረገ ተገልጿል።
ድጋፍ የተደረገላቸው ህጻናትና አሳዳጊዎቻቸው ባገኙት እገዛ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። የተሰጣቸው የትምህርት ቁሳቁስ በትምህርታቸው ላይ ያለውን ጫና ለማቃለል እና በትምህርታቸው በትጋት እንዲቀጥሉ እንደሚያበረታታቸውም ተናግረዋል።
የሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሙዳይ ምትኩ፣ በየትምህርት ዘመኑ መሰረታዊ የትምህርት ቁሳቁስ በማጣት የሚቸገሩ በርካታ ህጻናት እንዳሉ ጠቁመዋል።
ወይዘሮ ሙዳይ ምትኩ በተለይም በኢኮኖሚያዊ ችግር ምክንያት ልጆቻቸውን በበቂ ሁኔታ ለመደገፍ የሚቸገሩ ወላጆችን በመርዳት የህጻናቱን ትምህርት ማስቀጠል የህብረተሰቡ የጋራ ኃላፊነት መሆኑን ገልጸዋል።
በመሆኑም አቅም ያላቸው ወገኖች፣ ተቋማትና መላው ህብረተሰብ በጋራ በመተባበር በትምህርት ዘርፍ ድጋፍ የሚፈልጉ ህጻናትን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል።
የተደረገው ድጋፍ 500 ተማሪዎች በቁሳቁስ እጥረት ሳቢያ ከትምህርት ገበታቸው እንዳይርቁ በማገዝ፣ የትምህርታቸውን ቀጣይነት ለማጠናከር አስፈላጊ አስተዋፅዖ ያበረክታል።
በጎነት የሚጀምረው ከአንድ እጅ ነው፤ በርካታ እጆች ሲተባበሩ ግን የአንድ ትውልድ ተስፋ ይገነባል።

26 days ago
አዲሱን ዓመት በበጎነት ይጀምሩ!
💬 ወደ 8019 የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በመላክ ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/AddisunAmet... ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍዎን ይለግሱ።
🙌 እርስዎ በሚለግሱት ላይ ጨምረን ድጋፍዎን እናደርሳለን።
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019_አዲስ_ዓመት !
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #csr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia
29 days ago
ud83dude4cud83cudffd ud83cudf3c u12a0u12f2u1231u1295 u12d3u1218u1275 u1260u1260u130eu1290u1275 u12edu1300u121du1229!
ud83dudcac u12c8u12f0 8019 u12e8u1348u1208u1309u1275u1295 u12e8u1308u1295u12d8u1265 u1218u1320u1295 u1260u1218u120bu12ad u1208u1260u130e u12a0u12f5u122bu130eu1275 u12f5u122du1305u1276u127d u12f5u130bu134du12ceu1295 u12edu1208u130du1231u1362
u12a5u122du1235u12ce u1260u121au1208u130du1231u1275 u120bu12ed u1328u121du1228u1295 u12f5u130bu134du12ceu1295 u12a5u1293u12f0u122du1233u1208u1295u1362
u12c8u12edu121d u1260u1274u120cu1265u122d u1231u1350u122du12a0u1355 https://bit.ly/AddisunAmet... u12edu1208u130du1231!
#u1260u1260u130eu1290u1275 #u1260u12a0u12f2u1235_u1305u121bu122e_u1260u12a0u12f2u1235_u1270u1235u134b_u1260u12a0u12f2u1235_u12d5u12edu1273_2019_u12a0u12f2u1235_u12d3u1218u1275 ! #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #csr #realizingdigitalethiopia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
🙌🏽 🌼 አዲሱን ዓመት በበጎነት ይጀምሩ!
💬 ወደ 8019 የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በመላክ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍዎን ይለግሱ።
እርስዎ በሚለግሱት ላይ ጨምረን ድጋፍዎን እናደርሳለን።
ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/AddisunAmet... ይለግሱ!
#በበጎነት #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019_አዲስ_ዓመት ! #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #csr #realizingdigitalethiopia
Sponsored by
Surafel
29 days ago
የምስጋና መግለጫ
#ethiopia | “ማረፊያዬ ይህቺ ናት!” በሚል መሪ ቃል ከሚያዚያ 16 እስከ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. በአምቦ ከተማ የተካሄደው ልዩ የሩጫ ውድድርና መንፈሳዊ ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ የአምቦ መሠረተ ሕይወት ቅድስት ኪዳነምሕረት የሕንጻ አሠሪ ኮሚቴ ከልብ ምስጋናውን ያቀርባል።
በመርሐ ግብሩ የተሳተፋችሁ፣ የደገፋችሁና በተለያዩ መልኩ አስተዋጽኦ ያደረጋችሁ አካላት ሁሉ የዚህ ታላቅ ሥራ አካል ናችሁ።
ለአምቦ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤትና የሰላምና ጸጥታ አካላት፤ ከመርሐ ግብሩ መጀመሪያ እስከ ፍጻሜው ድረስ ለነበራችሁ ትብብርና ጥበቃ ከፍተኛ ምስጋና ይድረሳችሁ።
ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአጫሉ ካምፓስ ስቴዲየምን ለመርሐ ግብሩ እንዲውል በመፍቀድና አስፈላጊውን ትብብር በማድረጋችሁ እናመሰግናለን።
ለገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ለሰበካ ጉባኤዎችና ለካህናት ምእመናንን በማስተባበር፣ በመምራትና በመገኘት ላደረጋችሁት አባታዊ አስተዋጽኦ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።
🎶 ለሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶችና ዘማርያን ከአምቦ ኪዳነምሕረት እስከ አጫሉ ካምፓስ ስቴዲየም በዝማሬ ላበረከታችሁት አገልግሎትና በጉባኤው ያሳያችሁት ትጋት ከቃላት በላይ ነው። ጉልበታችሁ ይባረክ!
ለአምቦ ሕዝበ ክርስቲያንና ለሁሉም ምእመናን በገንዘባችሁ፣ በዕውቀታችሁና በጉልበታችሁ ላደረጋችሁት ድጋፍ፣ እንዲሁም ጉባኤውን በትዕግሥትና በመንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት እስከ ፍጻሜው በመከታተላችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
ለግለሰቦችና ተቋማት በገንዘብ፣ በሙያና በጉልበት ላደረጋችሁት ያልተቆጠበ አስተዋጽኦ፣ እንዲሁም ትኬት በመሸጥ፣ ስፖንሰር በማፈላለግና ዝግጅቱን በማሳመር ላደረጋችሁት ድካም እግዚአብሔር ይክፈላችሁ።
ለTNT Construction & Trading Bldg እና ለአቶ ተስፋዬ ጥላሁን ስቴዲየሙን በመፍቀድና በማስተባበር ላሳያችሁት በጎነትና ትብብር ልዩ ምስጋና ይድረሳችሁ።
ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር — አምቦ ቅርንጫፍ ከሩጫው ጀምሮ እስከ መርሐ ግብሩ ፍጻሜ ድረስ ለነበራችሁ አጋርነት እናመሰግናለን።
ለከተማው የወጣቶችና ስፖርት ፌዴሬሽን ላደረጋችሁት ሙያዊ እገዛና ትብብር ምስጋናችን ይድረሳችሁ።
ለእመ ብዙኃን መንፈሳዊ በጎ አድራጎት ማኅበርና ለመሥራቹ እና ዋና ዳይሬክተሩ በኩረ ምእመናን ዘለዓለም ፍስሐ ሙሉ አባላቱን ይዞ ከአዲስ አበባ በመምጣት፣ ለአገልግሎቱ 200,000 ብር እና ለሕንጻ ቤተ መቅደሱ 300,000 ብር፣ በድምሩ 500,000 ብር በማዋጣት ላደረጋችሁት ድጋፍ በአምቦ ሕዝብ ስም ከፍተኛ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ለዚህም ልዩ የምስጋና ሰርተፍኬት የሚዘጋጅ መሆኑን እንገልጻለን።
«“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳል።”
— 2ኛ ቆሮንቶስ 9፥7»
የቅዱሳን አምላክ አገራችንንና ከተማችንን ይባርክ፤ ኪዳነምሕረት በያላችሁበት ትጠብቃችሁ። አገልግሎታችሁንም ይቀበል! 🙏
አዘጋጅ፦ የአምቦ መሠረተ ሕይወት ቅድስት ኪዳነምሕረት የሕንጻ አሠሪ ኮሚቴ እና በአዲስ አበባ የጉባኤው አስተባባሪና አዘጋጆች

1 month ago
ኩባንያችን በመላ ሀገራችን ለሚገኙ ከ50 በላይ የሰብዓዊ ድጋፍ ሰጪ ተቋማት ጋር ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር የ2019 አዲስ ዓመት አቀባበል መርሃ-ግብር አከናውኗል።
ይህ መድረክ “ከግንኙነት ባሻገር ለወገን አጋር” በሚል መሪ ሀሳብ፤ ለሌሎች ተስፋ ለሚሰጡ ተቋማት ዕውቅና ለመስጠትና የሰዎችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ በጋራ የተመዘገቡ ስኬቶችን ቃኝተዋል።
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንደገለጹት፤ ማህበራዊ ኃላፊነት ከተረፈን የምንሰጠው ሳይሆን የሰብዓዊነት ዕሴታችንና የሰው-ተኮር ስትራቴጂያችን መገለጫ ነው።
አክለውም፤ በመርሃ-ግብሩ ለተገኙና በመላው ሀገራችን ሕፃናትን፣ አረጋውያንንና ልዩ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን ለሚረዱ ተቋማት በሙሉ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ ለሌሎች ተስፋ እንደሰጡ ሁሉ፤ ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮምም ከጎናቸው በመሆን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶቹ የሁልጊዜም ተስፋ እንደሚሆን አረጋግጠዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ በበኩላቸው ኢትዮ ቴሌኮም ቴክኖሎጂን ለሰብዓዊነት በማዋል በአጭር የጽሑፍ መልዕክት ገቢ ከማሰባሰብ ባለፈ፣ በገንዘብና በሞራል አለኝታ በመሆን የሚያደርግላቸውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አርአያነት እንዳለው ገልጸዋል።
ኩባንያችን አዲሱን ዓመት በአዲስ ጅማሮ፣ ተስፋና ዕይታ በመቀበል፤ ሰውን በማክበርና ለሀገር ዕሴት በመፍጠር ረገድ ያለውን አገራዊ አጋርነት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
ፕሮግራሙን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3V1j8CV ይጫኑ
#በበጎነት #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር #አዲስ_ዓመት_2019 #ethiotelecom #csr

ኩባንያችን በመላ ሀገራችን ከሚገኙ ከ50 በላይ የሰብዓዊ ድጋፍ ሰጪ ተቋማት ጋር ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር የ2019 አዲስ ዓመት አቀባበል መርሃ-ግብር አከናውኗል።
ይህ መድረክ “ከግንኙነት ባሻገር ለወገን አጋር” በሚል መሪ ሀሳብ፤ ለሌሎች ተስፋ ለሚሰጡ ተቋማት ዕውቅና ለመስጠትና የሰዎችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ በጋራ የተመዘገቡ ስኬቶችን ቃኝተዋል።
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንደገለጹት፤ ማህበራዊ ኃላፊነት ከተረፈን የምንሰጠው ሳይሆን የሰብዓዊነት ዕሴታችንና የሰው-ተኮር ስትራቴጂያችን መገለጫ ነው።
አክለውም፤ በመርሃ-ግብሩ ለተገኙና በመላው ሀገራችን ሕፃናትን፣ አረጋውያንንና ልዩ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን ለሚረዱ ተቋማት በሙሉ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ ለሌሎች ተስፋ እንደሰጡ ሁሉ፤ ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮምም ከጎናቸው በመሆን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶቹ የሁልጊዜም ተስፋ እንደሚሆን አረጋግጠዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ በበኩላቸው ኢትዮ ቴሌኮም ቴክኖሎጂን ለሰብዓዊነት በማዋል በአጭር የጽሑፍ መልዕክት ገቢ ከማሰባሰብ ባለፈ፣ በገንዘብና በሞራል አለኝታ በመሆን የሚያደርግላቸውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አርአያነት እንዳለው ገልጸዋል።
ኩባንያችን አዲሱን ዓመት በአዲስ ጅማሮ፣ ተስፋና ዕይታ በመቀበል፤ ሰውን በማክበርና ለሀገር ዕሴት በመፍጠር ረገድ ያለውን አገራዊ አጋርነት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
ፕሮግራሙን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3V1j8CV ይጫኑ
#በበጎነት #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር #አዲስ_ዓመት_2019 #ethiotelecom #csr
ይህ መድረክ “ከግንኙነት ባሻገር ለወገን አጋር” በሚል መሪ ሀሳብ፤ ለሌሎች ተስፋ ለሚሰጡ ተቋማት ዕውቅና ለመስጠትና የሰዎችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ በጋራ የተመዘገቡ ስኬቶችን ቃኝተዋል።
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንደገለጹት፤ ማህበራዊ ኃላፊነት ከተረፈን የምንሰጠው ሳይሆን የሰብዓዊነት ዕሴታችንና የሰው-ተኮር ስትራቴጂያችን መገለጫ ነው።
አክለውም፤ በመርሃ-ግብሩ ለተገኙና በመላው ሀገራችን ሕፃናትን፣ አረጋውያንንና ልዩ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን ለሚረዱ ተቋማት በሙሉ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ ለሌሎች ተስፋ እንደሰጡ ሁሉ፤ ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮምም ከጎናቸው በመሆን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶቹ የሁልጊዜም ተስፋ እንደሚሆን አረጋግጠዋል።
የበጎ አድራጎት ተቋማቱ በበኩላቸው ኢትዮ ቴሌኮም ቴክኖሎጂን ለሰብዓዊነት በማዋል በአጭር የጽሑፍ መልዕክት ገቢ ከማሰባሰብ ባለፈ፣ በገንዘብና በሞራል አለኝታ በመሆን የሚያደርግላቸውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አርአያነት እንዳለው ገልጸዋል።
ኩባንያችን አዲሱን ዓመት በአዲስ ጅማሮ፣ ተስፋና ዕይታ በመቀበል፤ ሰውን በማክበርና ለሀገር ዕሴት በመፍጠር ረገድ ያለውን አገራዊ አጋርነት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
ፕሮግራሙን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3V1j8CV ይጫኑ
#በበጎነት #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር #አዲስ_ዓመት_2019 #ethiotelecom #csr
1 month ago
🙌🏽 🌼 አዲሱን ዓመት በበጎነት ይጀምሩ!
💬 ወደ 8019 የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በመላክ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍዎን ይለግሱ።
እርስዎ በሚለግሱት ላይ ጨምረን ድጋፍዎን እናደርሳለን።
ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/AddisunAmet... ይለግሱ!
#በበጎነት #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019_አዲስ_ዓመት ! #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #csr #realizingdigitalethiopia
1 month ago
ወደ አዲስ ዓመት...
በበጎነት!
🌼 አዲስ ጅማሮ
🌼 አዲስ ተስፋ
🌼 አዲስ ዕይታ
በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ በዛሬው ዕለት በይፋ የተጀመረው አገራዊ የበጎ አድራጎት መርሃ-ግብር፤ በአዲስ አበባ ዞኖች እና በመላው ሀገራችን በሚገኙ ሪጅኖች በኩባንያችን አመራሮች አማካኝነት ለበጎ አድራጎት ተቋማት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በአዲስ ጅማሮና በአዲስ ተስፋ ወደ አዲሱ ዓመት ስንሸጋገር፣ ወገኖቻችንን በመደገፍና አብሮነታችንን በማረጋገጥ ጭምር ነው።"
#በበጎነት ! #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር ! #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት !

ኢትዮ ቴሌኮም ከ188 ሚ ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
ኢትዮ ቴሌኮም «በበጎነት» እና «ለነገ ተስፋዎች» መርኃ ግብሮች በመላው ሀገሪቱ ለሚገኙ 50 የበጎ አድራጎት ተቋማት እና ከ105 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከ188 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። በዋና ሥራ አስፈፃሚዋ ወ/ት ፍሬሕይወት ታምሩ የተመራው ይህ ማህበራዊ ኃላፊነት ማስፈጸሚያ መርሃ ግብር 22 ሺህ አረጋውያን፣ ሕፃናት እና አቅመ ደካሞችን ተጠቃሚ ያደረገ ሲሆን፣ ኩባንያው ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥም በርካታ ተቋማትን መደገፉን አስታውሷል።
ከዚህ በተጨማሪም ተቋሙ «በጎነት ለሰብዓዊነት» በሚል መሪ ቃል ከብሔራዊ የደም ባንክ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የደም ልገሳ መርሃ ግብር የሥራ ኃላፊዎችና በጎ ፈቃደኛ ሠራተኞች በ22 የተለያዩ ቦታዎች በመገኘት ደም ለግሰዋል።

ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ፤ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት ከግንኙነት ባሻገር ለወገን አጋርነትን ለማረጋገጥ ያለመውን ዓመታዊ የአዲስ ዓመት የበጎ አድራጎት መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል።
በዚሁ መሠረት ዛሬ ባካሄድነው መርሐ-ግብር፤ በመላ ሀገራችን በሚገኙ 50 የበጎ አድራጎት ተቋማት ለሚረዱ 22,212 አረጋውያን፣ ሕፃናት፣ እናቶች፣ አካል ጉዳተኞችና ድጋፍ የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎች ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አድርገናል።
ባለፉት 5 ተከታታይ ዓመታት ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አንጻር ከ117 በላይ ለሚሆኑ የበጎ አድራጎት ማዕከላት አጋር በመሆን፣ ድጋፍ የሚሹ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ስንደግፍ ቆይተናል።
በ"ቀጣዩ አድማስ" ሰው-ተኮር ስትራቴጂያችንም የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ከማፋጠን ባሻገር፣ ሰብአዊነት የተሞላባቸው ተግባራትን በማከናወን የወገን አጋርነታችንን በቁርጠኝነት እናጠናክራለን።
#በበጎነት ! #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን አጋር! #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት !

‘’ወደ አዲስ ዓመት፣ በበጎነት!’’ ብለን በያዝነው መሪ ቃል መሠረት የአዲስ ዓመት ጉዟችንን በደም ልገሳ አሐዱ ብለናል!
🩸በኩባንያችን ዋና መ/ቤት፣ በዞን እና በሪጅን ጽ/ቤቶቻችን የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናውነናል።
በአዲስ ጅማሮ፣ በአዲስ ተስፋና በአዲስ ዕይታ ወደ አዲስ ዓመት፣ በበጎነት!
#internationaldayofcharity #blooddonation #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia
🩸በኩባንያችን ዋና መ/ቤት፣ በዞን እና በሪጅን ጽ/ቤቶቻችን የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናውነናል።
በአዲስ ጅማሮ፣ በአዲስ ተስፋና በአዲስ ዕይታ ወደ አዲስ ዓመት፣ በበጎነት!
#internationaldayofcharity #blooddonation #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia
1 month ago
ወደ አዲስ ዓመት...
በበጎነት!
🌼 አዲስ ጅማሮ
🌼 አዲስ ተስፋ
🌼 አዲስ ዕይታ
ሁሌም በየዓመቱ እንደምናደርገው ከዛሬ ጀምሮ የዻጉሜ ቀናትን በበጎነት እናሳልፋለን።
በኩባንያችን ዋና መ/ቤት፣ በዞንና በሁሉም ሪጅን ጽ/ቤቶቻችን የደም ልገሳ መርሐ ግብር በመካሔድ ላይ ነው፤ ዛሬ 22 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ላይ የገንዘብ ድጋፍ እናደርጋለን፤ በቀጣዮቹ የዻጉሜ ቀናት የደብተር ልገሳን ጨምሮ በልዩ ልዩ የበጎነት ተግባራት እንሳተፉለን።
መልካም ዓለም አቀፍ የበጎነት ቀን!
ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም
#internationaldayofcharity #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

የሰጪነት ልግስና እና የባሕር በር እቅብነት፤ የምስራቅ አፍሪካ የታሪክ እና የፍትሕ ተቃርኖ
*************************
ኢትዮጵያ በርካታ ድንበር ተሸጋሪ ወንዞች ባለቤት በመሆኗ ከከፍታማው የመካከለኛው ደጋ ክፍሏ የሚፈልቁት እነዚህ ተፈጥሯዊ ሀብቶች ወደ ተለያዩ የጎረቤት ሀገራት በመፍሰስ ለቀጣናው ህዝቦች የመጠጥ፣ የእርሻ እና የኃይል ምንጭ ሆነው በማገልገል ትልቅ በረከት ሆነዋል።
አገራችን ችግኝ በመትከል፣ የአፈርና ውሃ ጥበቃ በማድረግ እንዲሁም የተፈጥሮ ሀብትን በመንከባከብ ለወንዞቹ የምትንከባከብ ሲሆን የዓባይ፣ የተከዜ፣ የባሮ አኮቦ፣ የዋቢ ሸበሌ፣ የገናሌ ዳዋ እና የኦሞ ወንዞች ለግብጽ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን ህይወትና የልማት መደገፊያ ሆነዋል።
የወንዝ ውሃ ቀጥታ ለማያገኙት እንደ ጅቡቲ ላሉ ጎረቤቶች ደግሞ በቧንቧ ፕሮጀክቶች የመጠጥ ውሃና የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተፈጥሯዊ ሀብቷን በፍትሃዊነትና በወንድማማችነት እያካፈለች ትገኛለች።
ሆኖም ግን በዚህ በጎነት እና ሰጪነት ውስጥ ትልቅና አስገራሚ የታሪክ ተቃርኖ ይታያል። ኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ሀብቷን ለጎረቤቶቿ ህይወትና ልማት ያለ ምንም ስስት በልግስና እያካፈለች፣ ለቀጣናው የጋራ እድገትና ትስስር አወንታዊ አስተዋጽኦ እያበረከተች፣ ወደ ቀይ ባሕር ታሪካዊና ህጋዊ መብቷ ለመመለስና የባሕር በር ፍላጎቷን በፍትሃዊነት ለማረጋገጥ ስትጠይቅ በጎ ምላሽ አለማግኘቷ አሳዛኝ ተቃርኖ ነው።
የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ከኢትዮጵያ የሚወጡትን ወንዞች በመጠቀም መጠነ-ሰፊ የልማት ስራዎችን ሲከውኑና የኤሌክትሪክ ኃይል ሲያገኙ፣ የኢትዮጵያን ህጋዊ የባሕር በር ጥያቄ ለማደናቀፍ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች መኖራቸው በቀጣናው የጋራ ልማት እና ፍትሕ ላይ ጥላ ያጠላ አግባብ ያልሆነ አካሄድ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንዳነሱት፣ ከኢትዮጵያ የሚመነጩትና ድንበር ተሸግረው የሚወጡት ወንዞች ለጎረቤት ሀገራት ህዝቦች ልማትና እድገት በረከት እንደመሆናቸው መጠን፣ ኢትዮጵያም ከቀይ ባሕር ማግኘት የሚገባትን ህጋዊና ታሪካዊ መብት ማግኘት ይገባታል።
ወደፊትም በቀጣናው ዘላቂ ሰላምና ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማረጋገጥ፣ ኢትዮጵያ የምትታወቅበትን ሰጪነትና የፍትሃዊነት መርህ ጎረቤቶችም በሰጥቶ መቀበል መርህ ምላሽ ሊሰጡበትና የባሕር በር ፍላጎቷን በጋራ ተጠቃሚነት መፍታት ይኖርባቸዋል።
በመሀመድ ፊጣሞ
#ethiopiaredseaaccess #transboundarywaters #hornofafricadiplomacy #fairequitableuse #regionalintegration

የተደመረ ጉልበት፤ የነቃ ሀገራዊ አቅም
***************
(የዕለቱ መልዕክት)
የተራበን ሰው መመገብ፣ ችግር ላይ የወደቀውን ደግፎ ማንሳት የሰው ልጅ የተፈጥሮ በጎነት መገለጫ ነው። ይሁን እንጂ እውነተኛው የለውጥ እና የዕድገት ጥያቄ የሚጀምረው "ከዚያስ በኋላ?" ከሚለው መሠረታዊ ነጥብ ላይ ነው። ነገ ይኸው ሰው እንደገና የሌሎችን እጅ እንዳይጠብቅ፣ በራሱ እግር ቆሞ አምራች ዜጋ እንዲሆን ምን መሥራት አለብን? የሰው ተኮር በጎ ፈቃድና የልማት ራዕይ ትክክለኛ ምላሽ የሚሰጠው ለዚህ ወሳኝ ጥያቄ ነው።
ዛሬ በሀገራችን የተጀመረው ማኅበራዊ ንቅናቄ ከወቅታዊና ከትናንሽ ግለሰባዊ ድጋፎች ወጥቶ፣ ዜጎችን ከእርዳታ ጥገኝነት ወደ ዘላቂ የሀገር ግንባታና ራስን ወደ መቻል የሚያሸጋግር ግዙፍ የለውጥ ኃይል ሆኗል።
በማኅበረሰባችን ውስጥ በደቦ፣ በእድር እና በእቁብ ሲገለጽ የኖረው የመረዳዳት እሴት ዛሬ በመንግሥት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት በዘመናዊ አሠራር ተዋቅሯል። ክረምት ለብዙዎች የዕረፍትና የቤት ውስጥ ወቅት ቢሆንም በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ወጣቶችና ባለሙያዎች ግን የፈረሱ ቤቶችን የሚያድሱበት፣ ደም የሚለግሱበት፣ አረንጓዴ አሻራቸውን የሚያሳርፉበትና የወደፊቱን ትውልድ የሚያንጹበት የላቀ የፍቅር ወቅት ሆኗል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "የክረምት ወቅት ሲደርስ፣ እኛም ለወገኖቻችን የምንዘረጋው የደግነት እጅ አብሮ ይጀግናል" በማለት እንደገለጹት ይህ እንቅስቃሴ የተደበቀውን ሀገራዊ አቅም አውጥቶ ወደ ተጨባጭ ልማት የቀየረ ታሪካዊ ክንውን ነው።
ባለፉት የለዉጥ ዓመታት የተከናወኑት የበጎ ፈቃድ ሥራዎች ያስመዘገቧቸው ተጨባጭ ውጤቶች የዚህን አካሄድ ዘላቂነት ያረጋግጣሉ። ከ35 ሺህ በላይ የመዋዕለ ሕፃናት ትምህርት ቤቶች ተገንብተው ከ4 ሚሊዮን በላይ ሕፃናት የትምህርት ዕድል አግኝተዋል፤ በርካታ የገጠር መንገዶች፣ መለስተኛ ድልድዮችና የጤና ኬላዎች ተገንብተዋል።
በለውጡ ዓመታት በበጎ ፈቃድ ብቻ 157.3 ቢሊዮን ብር የሚገመት የኢኮኖሚ አስተዋፅኦ የተመዘገበ ሲሆን በአዲስ አበባ ብቻ የወጣቶች አስተዋፅኦ ወደ 6.5 ቢሊዮን ብር ደርሷል።
በ2017 ዓ.ም የክረምት ዘመቻ ከ57 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ተጠቃሚ ሆነው ከ23 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች መሳተፋቸው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ወጪን ከማዳን ባለፈ የልዩ ልዩ ማኅበረሰብ ክፍሎችን አንድነት የሚያጠናክር፣ ሀገራዊ መግባባትን የሚፈጥርና ሰላምን የሚያጸና መሆኑን ያሳያል።
ይህ እንቅስቃሴ ትልቁን ግብ የሚመታው ዜጎችን ከጥገኝነት አውጥቶ በራሳቸው እንዲቆሙ ሲያደርግ ነው። መንግሥት ይፋ ካደረጋቸው "የዜሮ ግቦች" መካከል ተረጂነትንና ልመናን ዜሮ ማድረግ ዋነኛው ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ ከ30 በላይ የምገባ ማዕከላት የዕለት ጉርስ ፍላጎትን ከመሙላት ባሻገር የዜጎችን ክብር ጠብቀዋል። ከዚህም በላይ በጎዳና ይኖሩ የነበሩ ወጣቶችና ሕፃናት በማገገሚያ ማዕከላት ታቅፈው የሥነ ልቦና ድጋፍና የሙያ ክህሎት ሥልጠና እንዲያገኙ ተደርጓል።
ሰልጣኞቹ ከ'ሌማት ትሩፋት' እና ከከተማ ግብርና ንቅናቄዎች ጋር ተቀናጅተው፣ በሥራ ፈጠራና በፋይናንስ ድጋፍ ታግዘው ራሳቸውን ወደ ቻሉ አምራች ዜጎች መቀየራቸው የተረጂነትን አዙሪት በዘላቂነት የሰበረ ስኬት ነው።
የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና በመንግሥት በጀት ብቻ ሊረጋገጥ አይችልም፤ የሚረጋገጠው ከ130 ሚሊዮን በላይ የሆነው ሕዝባችን ጉልበቱን፣ ዕውቀቱንና ሀብቱን አስተባብሮ ሲነሳ ነው።
ሰውን መርዳት በጎነት ቢሆንም፣ ሰውን ማብቃትና ራሱን እንዲችል ማድረግ ግን ዘላቂ የሀገር ግንባታ ነው። ድጋፍን ከተሳትፎ፣ ተሳትፎን ከአቅም ግንባታ፣ አቅም ግንባታን ደግሞ ራስን ከመቻል ጋር በማስተሳሰር የምናደርገው ይህ የተቀናጀ ጥረት ኢትዮጵያን ከተረጂነት አረንቋ አውጥቶ ወደ ጽኑ ብልጽግና የሚያሸጋግር የጋራ ቅርሳችን ነው።
የኢቢሲ ዶትስትሪም ኤዲቶሪያል

መልካም ልደት ናርዶስ አበበ! 🎂
ዛሬ የልደቷ ቀን ነው!
የበጎነት ተምሳሌት፣ የጥንካሬ ማሳያ፣ ትህትና መለያዋ፣ የብዙ ወላጅ አልባ ህፃናት እናት፣ ሰዎችን ከስቃይ ገላግላ ጤናና ተስፋን የምትመልስ ልጅ ውቧ የአቢሲኒያ ፈርጥ!
ሞዴልና የበጎ ፍቃድ አምባሳደር ናርዶስ አበበ፤ ጣሊያንን በፍቅር ያሸነፈች፣ ፍቅርን በተግባር የምታሳይ ታላቅ ሴት ናት። ዛሬም እንደ ቀደሙት ልደቶቿ ሁሉ ቀኗን ከችግረኞችና ከነዳያን ጋር በማሳለፍ፣ ምግብ በመመገብና ፍቅርን በማካፈል ላይ ትገኛለች።
አሁን ላይ የቂርቆስ መረዳጃ ዕድር አምባሳደር በመሆን የምታገለግል ሲሆን፣ ከቤዛዊት መስፍን ጋር በመሆንም ባህርዳር ላይ በእናቶችና ህፃናት ላይ በትኩረት ትሰራለች።
እውነተኛዋ የበጎነት አምባሳደራችን ናርዶስ አበበ፤ እንኳንም ተወለድሽልን! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ! ✨🎉

2 months ago
በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
2 months ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ሲነሳ ስማቸው ከፊት ከሚሰለፉት ታላላቅ ከዋክብት መካከል፣ እንዲሁም በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽንን (ESFNA) በመመስረትና በማሳደግ ወደር የለሽ አሻራ ካኖሩት የቁርጥ ቀን ልጆች አንዱ የሆኑት ጋሽ ፍስሐ ወልደአማኑኤል ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። "በጎ ስራ የሕይወት ስንቅ ነው" በሚለው የዘወትር መሪ ቃላቸው የሚታወቁት ጋሽ ፍስሐ፣ በኖሩበት አሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ ማረፋቸው ተሰምቷል።
ከሐረር ከተማ ወጣ ካለች አንዲት ትንሽ ቀበሌ ተወልደው በኳስ ፍቅር ያደጉት ጋሽ ፍስሐ፣ ቤተሰቦቻቸው ወደ አዲስ አበባ ሲዛወሩ ዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት እየተማሩ ሳለ ነበር በታላቁ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ዓይን ውስጥ የገቡት። በቅዱስ ጊዮርጊስ ማልያ የኢትዮጵያን እና የአዲስ አበባን ሻምፒዮና ደጋግመው በማንሳት የነገሱ ሲሆን፣ ለብሔራዊ ቡድንም በ5ኛ፣ 6ኛ እና 7ኛ የአፍሪካ ዋንጫዎች ላይ ሀገራቸውን ወክለው በድንቅ ብቃት ተጫውተዋል። ከረር ባሉት የሩቅ ምቶቻቸው "መድፈኛው"፣ በጥበበኛ አጨዋወታቸው ደግሞ "ኳስ ፊደሉ" የሚሉ የክብር ስሞችን አትርፈው ነበር።
እ.ኤ.አ. በ1969 በእግር ኳስ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) ወደ አሜሪካ ሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ (UCLA) በማቅናት የኳስ ህይወታቸውን በባህር ማዶ ቀጠሉ። ፕሮፌሽናል ተጫዋች በመሆንም የሜጀር ሊግ ሶከር (MLS) ቀዳሚ በነበረው ሊግ ውስጥ ለ'ሎስ አንጀለስ አዝቴካ' ክለብ ፈርመው፣ ከታዋቂው እንግሊዛዊ ጆርጅ ቤስት ጋር በአንድ ቡድን ተጫውተዋል። ጋሽ ፍስሐ በሜዳ ላይ ከዓለማችን ታላላቅ የእግር ኳስ ነገስታት ጋር ፊት ለፊት ተፋልመዋል፤ ከእነዚህም መካከል ብራዚላዊው ፔሌ፣ ጀርመኖቹ ሄንዝ ቤክንባወር እና ጌርድ ሙለር፣ ፖርቹጋላዊው ዩሴቢዮ፣ እንዲሁም ኔዘርላንዳዊው ዮሃን ክራይፍ ይገኙበታል። ይህም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ እጅግ ብርቅዬ ከሚባሉ ገጠመኞች አንዱ ያደርገዋል።
ከእግር ኳሱ ጎን ለጎን ትምህርታቸውን በመከታተል ሁለት የተለያዩ የማስተርስ ዲግሪዎችን የጫኑት ጋሽ ፍስሐ፣ በ1978 እ.ኤ.አ. 'ሎስ አንጀለስ ስታርስ' የተባለውን ቡድን ከመሰረቱት አንዱ ነበሩ። ከሁሉ በላይ ግን በ1985 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ (ESFNA) የድርጅት ቅርጹን ሲይዝ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት በመሆን ታሪካዊ ኃላፊነትን ተወጥተዋል።
ፕሬዚዳንትነቱን ካጠናቀቁ በኋላም ከፌዴሬሽኑ አልራቁም። በእግር ኳስ ውድድር ክፍል ውስጥ በበጎ ፈቃደኝነት ለ35 ዓመታት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ አገልግለዋል። ፌዴሬሽኑ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ ለ42 ተከታታይ ዓመታት በየዓመቱ በሚካሄደው ስፖርታዊ በዓል ላይ ያልተለዩ ሲሆን፣ በቅርቡ በተካሄደው የ2026ቱ በዓል ላይ ብቻ በህመማቸው ምክንያት መገኘት ሳይችሉ ቀርተው ነበር።
የጋሽ ፍስሐ በጎነት በስፖርቱ ሜዳ ብቻ የተወሰነ አልነበረም። "አጋር" የተሰኘ የረድኤት ድርጅት ከ27 ዓመታት በፊት በማቋቋም፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ረዳት የሌላቸውን ተማሪዎች እስከ ዶክተርነት እና የከፍተኛ ትምህርት እርከን ድረስ አስተምረዋል።
ለ50 ዓመታት በትዳር አብረዋቸው ከኖሩት ባለቤታቸው ወይዘሮ አልማዝ ጋር ሁለት ሴት ልጆችን (ጽዮን እና ናኦሚን) ያፈሩትና አራት የልጅ ልጆችን ያዩት ጋሽ ፍስሐ፣ በኖሩበት ማኅበረሰብ ዘንድ እጅግ የተከበሩና አገር ወዳድ ዜጋ ነበሩ። የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ በህልፈታቸው የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በመግለጽ፣ "በጎ ስራ የህይወት ስንቅ ነው" የሚለው መርሆቸው እና ግርማ ሞገሳቸው በየዓመቱ በሚደረገው የፌዴሬሽኑ ዝግጅት ላይ በመንፈስ አብሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል።

#sunday #stayconnected #ethiotelecom #telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

Comments