1 month ago
Make your Sunday special at Ethiopian Skylight Hotel. Relax, dine, and create unforgettable moments. #ethiopianskylighthotel #flyethiopian

የኢትዮጵያ አኒሜሽን በዓለም አቀፍ መድረክ ታሪካዊ ድል አስመዘገበ
#ethiopia | በኢትዮጵያ ወጣት ፈጣሪዎች እየተሰራ ያለው "እሁድ ጠዋት" (Sunday Morning) የተሰኘ የአኒሜሽን ተከታታይ ፕሮጀክት በፈረንሳይ በተካሄደው የዓለም ትልቁ የአኒሜሽን ፌስቲቫል አኒሲ (Annecy) እና MIFA Pitches ላይ ሁለት ትልልቅ ሽልማቶችን በማሸነፍ ለኢትዮጵያ የአኒሜሽን ኢንዱስትሪ ታሪካዊ ምዕራፍ ከፍቷል።
ፕሮጀክቱ በበሃገር ልጅ ስቱዲዮ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ከ950 በላይ ከቀረቡ ፕሮጀክቶች መካከል 48 ብቻ ለመጨረሻው ዙር ተመርጠው በቀረቡበት ውድድር ውስጥ ሁለት ሽልማቶችን ያሸነፈ ብቸኛ ፕሮጀክት ሆኗል።
በዚህ ውድድር ፕሮጀክቱ ከዋልት ዲዝኒ ካምፓኒ (The Walt Disney Company) እና ከፈረንሳይ የአኒሜሽን ደራሲያን ድርጅት (AGrAF) የተሰጡ ሁለት የMIFA Pitch ሽልማቶችን አግኝቷል።
ይህ ድል በአኒሲ ፌስቲቫል ታሪክ በኢትዮጵያዊያን የተዘጋጀ ፕሮጀክት በዚህ ደረጃ እውቅና ያገኘበት የመጀመሪያ አጋጣሚ ሲሆን፣ ለአገሪቱ የፈጠራ ኢንዱስትሪ ትልቅ እርምጃ እንደሆነ ተገልጿል።
በተጨማሪም "እሁድ ጠዋት" በመጪው መስከረም በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የDurban FilmMart (DFM) ዓለም አቀፍ የፊልም ፋይናንስ መድረክ ላይ እንዲቀርብ ተመርጧል፤ ይህም ኢትዮጵያ በዚህ መድረክ በአኒሜሽን ዘርፍ ስትወከል የመጀመሪያዋ እንደሚያደርጋት ተጠቁሟል።
ይህ ስኬት የኢትዮጵያ የአኒሜሽን ኢንዱስትሪ በዓለም አቀፍ መድረክ እውቅና እያገኘ መምጣቱን የሚያሳይ ሲሆን፣ ለወደፊቱም ለአገሪቱ ፈጠራ ዘርፍ አዳዲስ እድሎችን እንደሚፈጥር ይጠበቃል።

2 months ago
Watch an Ethiopian movie in London.
Ewir Amora Kelabi will be screened on Sunday 14 June, 2026, at Rich Mix Cinema, London.
In Amharic with English subtitles.
Zekarias's true story as a refugge trying to make it to Canada reflects the sacrifices millions of people around the world pay to lead a better life.
The event will start at 3:00 pm, and you can book your seats here 👇
https://richmix.org.uk/?s=...
Cinema Address
https://share.google/qpElA...
2 months ago
2 months ago
3 months ago
መልካም የእረፍት ቀን!
በቴሌብር ኢንጌጅ ከክፍያ ነጻ ያልተገደበ የመልዕክት ልውውጥ ያሰቡትን ይከውኑ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_Su... ላይ ያገኙታል፡፡
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ !
#sunday #stayconnected #ethiotelecom #telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

Sponsored by
Surafel
3 months ago
3 months ago
3 months ago
3 months ago
3 months ago
3 months ago
Sponsored by
Surafel
3 months ago
3 months ago
3 months ago
u12e8u1210u1260u123bu126au12cd u12c8u122du1203u12ca u12e8u134au120du121d u121du123du1275 u1260u1208u1295u12f0u1295 u12ddu121du1273u12ec u12e8u1270u1230u1298u12cdu1295 u134au120du121d u1208u12a5u12edu1273 u12ebu1240u122du1263u120d
#ethiopia | u1260u1208u1295u12f0u1295 u12e8u121au1308u1298u12cd u12e8u1210u1260u123bu126au12cd u12c8u122du1203u12ca u12e8u1232u1292u121b u1218u122du1203 u130du1265u122d u12ddu121du1273u12ec u12e8u1270u1230u1298u12cdu1295 u1270u12c8u12f3u1305 u134au120du121d u12a5u1211u12f5 u130du1295u1266u1275 25 u1240u1295 2018 u12d3.u121d (u12a5u1295u12f0 u12a0u12cdu122eu1353u12cdu12ebu1291 u12a0u1246u1323u1320u122d u121cu12ed 3 u1240u1295 2026) u12a8u1240u1291 8 u1230u12d3u1275 u12a845 u1300u121du122e u1208u1270u1218u120du12abu127eu127d u12ebu1240u122du1263u120du1362
u12edu1205 u12e8u134au120du121d u1218u122du1203 u130du1265u122d u1260u123eu122du12f2u127d u12a0u12abu1263u1262 u1260u121au1308u1298u12cd u122au127d u121au12adu1235 u1232u1292u121b u12e8u121au12abu1204u12f5 u1232u1206u1295 u12e8u134au120du121d u12a0u134du1243u122au12ebu1295 u1240u12f5u1218u12cd u1275u12acu1275 u1260u1218u1241u1228u1325 u1260u1266u1273u12cd u12a5u1295u12f2u1308u1299 u1270u130bu1265u12d8u12cbu120du1362
https://richmix.org.uk/cin...
habeshaview Monthly Cinema London presents Zimitaye on Sunday 3rd May 2026 at 2:45pm
Rich Mix Cinema Shoreditch 35-47 Bethnal Grn Road E1 6LA
u1208u1275u12acu1275 / tickets ud83dudc47ud83cudfff
https://richmix.org.uk/cin...
#ethiopianfilm #habeshaview #londoncinema #zimitaye #getutemesgen #getu #u130cu1321 #u130cu1321u1270u1218u1235u1308u1295 #addisababa ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
የሐበሻቪው ወርሃዊ የፊልም ምሽት በለንደን ዝምታዬ የተሰኘውን ፊልም ለእይታ ያቀርባል
#ethiopia | በለንደን የሚገኘው የሐበሻቪው ወርሃዊ የሲኒማ መርሃ ግብር ዝምታዬ የተሰኘውን ተወዳጅ ፊልም እሑድ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም (እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ሜይ 3 ቀን 2026) ከቀኑ 8 ሰዓት ከ45 ጀምሮ ለተመልካቾች ያቀርባል።
ይህ የፊልም መርሃ ግብር በሾርዲች አካባቢ በሚገኘው ሪች ሚክስ ሲኒማ የሚካሄድ ሲሆን የፊልም አፍቃሪያን ቀድመው ትኬት በመቁረጥ በቦታው እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
https://richmix.org.uk/cin...
habeshaview Monthly Cinema London presents Zimitaye on Sunday 3rd May 2026 at 2:45pm
Rich Mix Cinema Shoreditch 35-47 Bethnal Grn Road E1 6LA
ለትኬት / tickets 👇🏿
https://richmix.org.uk/cin...
#ethiopianfilm #habeshaview #londoncinema #zimitaye #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa
3 months ago
💝🤫just listen to it. Happy Sunday.🌸#foodie #foodgram #coffe #foodreels #foodofinstagram

*habeshaview Monthly Cinema screening ZIMITAYE Sunday 3rd of May 2026 at 2:45 pm THE RICH MIX CINEMA* Here at habeshaview we are excited to announce the launch of the *habeshaview Monthly Cinema in London* !
Sponsored by
Surafel
4 months ago
ወሳኙ የውድድር ምዕራፍ ላይ መደነቃቀፍ ጀምሯል
በኤፍሬም የማነ
#ethiopia | የፔፕ ጋርዲዮላ ማንቸስተር ሲቲ በምዕራብ ለንደን ቼልሲን በምቾት ረታ ። ሲቲ የመድፉ ዳግም የዋንጫ ውሰድልን ግብዣንም በክብር መቀበሉን የሊያም ሮዚነየር ቀዳዴ ሚስተር ቼልሲን 3ለ0 በገዛ ሜዳው አሸንፎ በፍጥነት አረጋገጠ ።
አንደኛ ሆኖ አንደኝነቱን ተጠራጥሮ ለለመደው ሁለተኝነት ጠንክሮ እየታታረ የሚገኘው አርሰናል ሰርቶ ሰርቶ ልፋቱን መና ማስቀረት ፀጋ በረከቱ ከመሰለው ደንጋጣው አሰልጣኙ ማይክ አርቴታ ጋር ዘንድሮም የክብር ሙሽራነቱን ዘንግቶ ለለመደው አጃቢ ሚዜነት ወሳኙ የውድድር ምዕራፍ ላይ መደነቃቀፍ ጀምራል ።
የመድፉ ከዋንጫ ፊት መሽኮርመምን በአግባቡ እየተጠቀመ የሚገኘው ሲቲም የተወው ዋንጫን መልሶ ካስታወሰው አርሰናል ለመፋጠጥ በፀና አቋም ከብሪጅ ታይቷል ። አሁን ጊዜ ተገልብጦ ለትሪብል ዋንጫ የሚጫወተው ማንቸስተር ሲቲም መስሏል ።
ከኳርዳፕል ወደ ትሪብል ! ከትሪብል ወደ ሁለት የተነነው የአርሰናል የዋንጫ ጉዞ ተስፋ አለቃ አርቴታን ይዞ አሁንም በእጅ ላይ የሚገኘው አንድ ታላቅ ዋንጫን በክብር ማጠናቀቁ ለመድፉ ደጋፊዎች እራሱ አጠራጣሪ መስሏል ።
ማንቸስተር ሲቲም የመድፉ መንሸራተትን በአግባቡ ለመጠቀም ያለ ጫና ቼልሲን በገዛ ሜዳው ዘርሮ የአርሰናል ዳግም ግብዣን በክብር እንደተቀበለ አረጋግጧል ። ኦሮየሊ ጉዊ እና ዶኩ የሲትዚንስ ጎሎች ባለቤት ሆነዋል ። የቼልሲው አሰልጣኝ ሊያም ሮዚነየር ቀዳዴም ከጨዋታ በፊት ይፎክራሉ ። ከጨዋታ በኋላ ፎጣ ጥለው ይዘረራሉ ። ይህ የሚስተር ቼልሲ አዲሱ ህይወት ሆኗል ።
ከብሪጅ ወጣቱ አሰልጣኝ ከመጡ የቀጠለ የሰሚያዎቹ ዝብርቅርቅ ህይወት ኤንዞ ማሬስካን መልሶ አስናፍቋል ። እንደ ወሬያቸው ውለው ማደር ያልቻሉት አሰልጣኝ ሊያም ሮዚኒየርም ከቼልሲ የቀደሙት አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ለምን እንደተባረሩ የተጨዋቾቻቸው የአደባባይ የለየለት ጥያቄ ጋር በቀደዳቸው ልክ መገኘት ተስኗቸው ቀጥለዋል ።
በsuper sunday ዶክተር ቶተንሃም ያው ዶክተር ቶተንሃም እንደሆነ ሰሚ ጠፋ እንጂ የተረጋገጠው ዕውነታ ነው ። አሰልጣኝ አበረረ ወይ ቀየረ እየዞረ ለተጋጣሚዎቹ እንደ ፍቱን መድሃኒት ውጤት ማከፋፈል ለዶክተር ቶተንሃም ኑሮው ነው ።
አዲሱ የፈረንጆቹ 2026 ከገባ አንስቶ ባለፉት 105 ቀናቶች አንድም ጨዋታ በሊጉ ያላሸነፈው ቶተንሃም የወራጅ ቀጠናው ቁልቁለቱንም እያፈጠነው ነው ። ተስፋ የተጣለበት የዶሮዋ አዳኝ እና የነገው ከፍታ ውጤት ቀያሽ እንደሚሆን ታምኖበት ሰሜን ለንደን የደረሰው አዲሱ አሰልጣኝ ሮቤሮቶ ዴዘርቢም በማይሆን ሰዐት ደፍሮ በተቀበለው ሃላፊነት ከስቴዲየም ኦፍ ላይት በሰንደርላንድ በሽንፈት ጀምሯል ።
ስፐርስም ሊጠናቀቅ በተቃረበው ገናና መድረክ የወራጅ ቀጠናው ዋና ሰብሳቢ እንደሆነ 6 ቀሪ ጨዋታዎች ብቻ በቀረው ሊግ 18ኛ ደረጃ ላይ በቀጭኑ መስመስር እንደቆመ አለ ።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

5 months ago
Melat will be elected. Ethiopia will prevail!
ሜላት በወገኖቿ ድጋፍ ትመረጣለች! 🇺🇸
Ethiopians living in the DMV area will participate in the Melat Congress on Sunday, March 15, from 4:00 PM to 6:00 PM. Ethiopians at home and around the world will be watching your cooperation and dedicated efforts live. There is no doubt that your actions will inspire and amaze the world. With the strong support of her people, Melat will be elected. Ethiopia will prevail!
ሜላት በወገኖቿ ድጋፍ ትመረጣለች!
— ለዲ ኤም ቪ (DMV) ነዋሪዎች የቀረበ ጥሪ
በዋሽንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድ እና ቨርጂኒያ (DMV) የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሆይ! ለሜላት የኮንግረስ ጉዞ የሚደረገው ታሪካዊ የድጋፍና የርብርብ መድረክ ለፊታችን እሁድ መጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም (March 15, 2026) ቀጠሮ ተይዞለታል።
የመርሐ-ግብሩ ዝርዝር መረጃ እንደሚከተለው ቀርቧል፦
📅 የቀጠሮ መረጃ
ቀን፦ እሁድ ማርች 15 (March 15)
ሰዓት፦ ከቀኑ 10:00 (4:00 PM) እስከ ምሽቱ 12:00 (6:00 PM)
ትኩረት፦
ለሜላት የኮንግረስ መግባት የሚደረግ የገቢ ማሰባሰቢያና የድጋፍ ርብርብ።
🌍 የዓለም ሕዝብ ዓይን በእናንተ ላይ ነው!
ይህ መርሐ-ግብር በሀገር ቤትና በመላው ዓለም በሚገኙ ኢትዮጵያውያን በቀጥታ ስርጭት (Live) የሚከታተሉት በመሆኑ፦
የዲ ኤም ቪ (DMV) ነዋሪዎች ያላችሁን አንድነትና አቅም ለዓለም የምታሳዩበት ልዩ አጋጣሚ ነው።
በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ የፖለቲካ ውሳኔ ሰጪነት ደረጃ ላይ እንዲደርሱ የሚደረገውን ጥረት የምታግዙበት ታሪካዊ ወቅት ነው።
💪 "አለምን የሚያስደምም ተግባር እንደምትፈፅሙ አያጠራጥርም!"
ሜላት በወገኖቿ ድጋፍና ብርታት የኮንግረስ መቀመጫን እንደምትይዝ ሙሉ እምነት ተጥሎባችኋል። ይህ ርብርብ የግለሰብ ስኬት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያውያን ድምፅ በዓለም መድረክ ከፍ ብሎ እንዲሰማ የሚያደርግ ትልቅ ድል ነው።
ድል ለሜላት!
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!
#melatforcongress #dmvethiopians #ethiopiansinusa #supportmelat #unity #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

6 months ago
🇺🇸 "ሌላ እውነት የለኝም" መጽሐፍ ይመረቃል
የመጽሐፍ ምርቃት
ክቡራትና ክቡራን፣ የጥበብ ወዳጆች
ሌላ ዕውነት የለኝም By Meron Getnet
ተወዳጇ ሜሮን ጌትነት በልዩ ስሜትና ጥልቀት የከተበችው “ሌላ እውነት የለኝም” የተሰኘው አዲስ መጽሐፏ ሊመረቅ ነው። የሜሮንን የቃላት ስዕልና ግልጽ “እውነት” ለመጋራት ይህን ልዩ ቀን ይጠብቁ።
ቦታ፦ Waterford Event Center
ሰዓት፦ ከሰዓት 3:00 PM ጀምሮ
የጥበብን ብርሃን አብረን እንኩል።
በቦታው ተገኝታችሁ ለደራሲውና ለሥራው ያላችሁን አክብሮት እንድትገልጹ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
SAVE THE DATE
Date : Sunday, February 22, 2026
3:00 PM
Address: Waterford Event Center
6715 Commerce St, Springfield, VA 22150
#meron Ghetnet
https://addisbooks.com/eve...

7 months ago
Funeral Program
(የቀብር ፕሮግራም)
Terry will be received on Sunday (እሁድ), ጥር 17 2018 ዓ.ም. / January 26, 2026 at 9:00 p.m. (3:00 ምሽት በአማርኛ ሰዓት) from the Cargo Aviation terminal and taken to her residence.
The Fetat prayer service will be conducted throughout the night. On the following day, Monday (ሰኞ), ጥር 18 2018 ዓ.ም. / January 27, 2026, she will be taken to Salete Mihret Church at 11:00 a.m. (5:00 ጠዋት በአማርኛ ሰዓት).
The Ye-Fithat Zena (funeral service) will begin at 12:00 noon (6:00 ጠዋት በአማርኛ ሰዓት), followed by the procession to the burial place
After the completion of the burial service,family, relatives, and friends will gather at Bet Mariam Hall at Salete Mihret Church to remember and honor her life.
Food and drinks prepared by family and friends will be served
“The Lord is our shepherd; in His care she shall rest in eternal peace. He leads her beside still waters and restores her soul.”
— Psalm 23:1–

8 months ago
ጥቋቁር ድመቶቹ በደርቢው ቀን
#ethiopia | የተቀናቃኝኘት ባላንጣነት ጥግ ከታይኒሳይዱ ዓለም ሲመነዘር የተጋጣሚ ስምን በስቴዲየም ስክሪን ላይ ላለመጥራት እንግዶቹ ብሎ እስከመፃፍ ያደርሳል ።
ይህ ኒውካስትል የሚባለውን ክፉ ተቀናቃኝ ጎረቤትን ከታይኒሳይድ ደርቢ በስቴዲየም ኦፍ ላይት ላለመጥራት የተሄደ የጥቃቁር ድመቶቹ የዘመነው ትንኮሳ ርቀት ነው ። እናም ሰንደርላንድ ከእንግዶቹ የተጠበቀው የታይኒሳይድ ደርቢ በBlack Cats አሸናፊነት ተጠናቋል ።
ታይኒሳይድም የጥቋቁር ድመቱ ሆና ውላ በድል ደምቃ ታመሻለች ። ማግፓይሱም ከዋሻቸው ይደበቃሉ ። ሰንደርላንድ ወደ ሊጉ ባደገበት ዓመት ሲቀልድበት የኖረው የቅርብ ጎረቤቱን ኒውካስትልን በሜዳው አሸንፎ ደጋፊውን አስፈንጥዟል ። የግራኒት ዣካ እና ጓደኞቹ በፓሽን የተሞላ ተጋድሎ ዛሬም በደርቢው ወሳኝ የጨዋታ ቀን ጎረቤት ኒውካስልን 1ለ0 ረቷል ። የሰንደርላንድ የሜዳው አስደናቂ ያለ መሸነፍ ጉዞም ቀጥሏል ። ሌንጎው ጀርመናዊው የሩዲ ቮለር አምሳያ ዎልትሜድ በእራሱ መረብ ላይ ያስቆጠራት ጎል ክለቡ ኒውካስትልን በወሳኙ ጨዋታ ቁማር ያስበላ ሆኗል ። ከሰሜን ምስራቅ እንግሊዝ ታይኒሳይድ ዓለም እንግዶቹ ኒውካስትሎች ለነገ የመልስ የሜዳቸው ቀጠሮ በልባቸው እየዛቱ በአጀብ ስቴዲየም ኦፍ ላይትን ለቀዋል ።
ሰንደርላንድም ከጎረቤቱ በ4 ነጥብ ሮቆ በደረጃ ሰንጠረዡ 7ኛ ደረጃ በ26 ነጥቦች ተቀምጧል ።
በsuper sunfay ወደ ደቡብ ለንደን ያቀናው ሲቲ ፓላስን አፍዝዞ 3ለ0 ረቷል ። ሮቦቱ ሃላንድ በሲዝኑ 35 ጎሎች በሁሉም መድረክ የደረሰበት አስደናቂ ጉዞውን ቀጥሏል ። ፊል ፎደን ከሃላንድ ሁለት ጎሎች በተጨማሪ የተገኘችው ጎል ባለቤት ነው ። ሲቲ ከፈረንሳዊው ቼርኪ ቀልብ ገዢ እንቅስቃሴ ጋር የሊጉ መሪ አርሰናል ዋና ስጋት ሆኖ በወሳኙ ታህሳስ ወር አጋማሽ መድፈኛው አንገት ስር መተንፈሱን ቀጥሏል ። አራተኛው ተከታታይ ጨዋታ የሊጉ ድልም በምቾት ከሲቲዝንስ ዓለም ከማስተሩ ጋርዲዮላ ተፅእኖ
ጋር አስመዝግቧል ። የኦሊቨር ግላስነር ፓላስ የወትሮ የሜዳው ላይ አስቸጋሪነት ቀስ በቀስ እየደበዘ መጥቷል ።
በsuper sunday ሌላ ጨዋታ የዩናይ ኤምሬ አስቶን ቪላ ዌስትሃምን በገዛ ሜዳው ኤልዛቤት ፓርክ 3ለ2 ረቶ ሌላኛው የሻምፒዮንነት ፉክክሩ በወጥነት የተቃኘው ጠንካራው ቡድን ሆኗል ። ቪላ ከአርሰናል በ3 ነጥብ ርቆ ከሲቲ በ1 ነጥብ ብቻ ዝቅ ብሎ የክሪስማስ ሰሞን የፌስቲቭ ፔሬድ ጨዋታዎች ድምቀት ሆኗል ። ወደ ፎረስት ያቀናው ቶተንሃም በሾን ዳች ኖቲግሃም 3ለ0 ተገርፎ ተመልሷል ። የዶሮዋ የአሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ህይወትም ከድጡ ወደ ማጡ ሆኗል ።
ነገ የሰኞ ምሽት ባልደረባው ዩናይትድ በገናና ስቴዲየሙ ኦልድትራፎርድ ከበርንማውዝ 5:00 ላይ ይጫወታል ።
tribune sport

አርሰናል እዚህ ነው!
* ወሳኙ የአርሰናል ድልም ዕድልም፤
ሊቨርፑል ከMo ጋር አሸንፏል !
#ethiopia | የወርሃ ታህሳስ ከቪላ ፓርክ የጀመረ የመድፉ ዕርግማን አርሰናልን ወስዶ መለሰ ። የሊጉ ውራ ዎልቭስ ኤምሬትስን ፀጥ ረጭ ባደረገ ቅፅበት መድፉ ወድቆ ተነሳ ። ጋብሪል ጄሱስ ለወራቶች ከሜዳ ርቆ የቆየው ብራዚላዊ የሰሜን ለንደኑ ገናና ድንጋጤን ወደ ፈንጠዝያ ቀየረ ። መድፈኛውም ዕጅግ ውዱን 3 ነጥብ ከሊጉ ደረጃ መዳቢ ውራው ዎልቭስ ነጠቀ ። ይህ የአንድ ዕውነተኛ የሻምፒዮን ቡድኖች የላቀ ተጋድሎ ሌላኛው መልክ ነው ። ተቸግሮም በማሸነፍ የፀናው በፍላጎት ታታሪነት ውስጥ የተገኘው የመድፉ ድል ነው ። አንዳንድ ግዜ በሻምፒዮንነት መልክ የተቃኙ ቡድኖች ከጥንካሬ ጥረታቸው ባሻገር ለድላቸው መፅናት ዕድልም እንደሚያስፈልጋቸው አርሰናል ያረጋገጠበት ጣፋጩ ውጤት ነው ። የሊጉ አውራ አርሰናል ክዋክብቶች የአሸናፊነት ሜንታሊቲን የፈተነው የማታ ማታ ግን ኤምሬትስን በደስታ ጩኸት ያቀለጠውም ገድል ነው ። አሰልጣኝ super mike arteta እና ስታፉን እንደ ልጅ በደስታ ያስብረቀው ሌላኛው ቁልፍ የመድፉ የአሸናፊነት ጉዞ ዕርምጃ ነው ። በቡካዮ ሳካ ታላቅ የጨዋታ ተፅእኖ ፈጣሪነት የተጠናቀቀ የጋብሪየል ጄሱስ ማጂክ ነው ። ነሐሴ የሊጉን ውድድር ጀምሮ 16 ተጫውቶ ሁለት ነጥብ ብቻ ያለው የሊጉ ውራ ዎልቭስን ወደ ሶስት ነጥብ ሊያሻግር የነበረው ኤምሬትስን በድን ያደረገ የአቻ ውጤት ድራማን ወደ ድል የቀየረ የGunning for Greatness ሌላኛው ታላቁ አይረሴው ሳምንት ነው ። ለዋንጫ ድል በተቃኙ ቡድኖች ውስጥ የሚታየው የሸርፍራፊ ሰከንዶች ተዐምር ሌላኛውም ቀለም ነው ። ከነገው የፓላስ ሲቲ ጨዋታ በፊት የተመዘገበው የመድፈኛው አርሰናል የወርሃ ታህሣሥ የአሸናፊነት ጉዞን የተለመደ የመንገዳገድ ሜንታሊቲን የበለጠ ከአደጋ ወደ ድል አንድነት የእራስ መተማመን ለመቀየር ታላቅ ሚና ሊጫወት የሚችለውም ውጤት ነው ። ከሶስት ነጥብም በላይ የሆነው መድፉን በደንጋጤ ከወርሃ ዲሴምበር ሀንጎቨሩ ጋር ወስዶ የመለሰው ድል ነው ። ለ11 ወራቶች በጉዳት ከሜዳ ርቆ በከረመው ብራዚላዊ ጋብሪየል ጄሱስ ማጂክ እና ጥቁሩ ቅመም ቡካዮ ሳካ የጨዋታው top of z match ሚና የተመዘገበ የአርሰናል ወሳኙ ድልም ዕድልም ነው ።
በአንፊልድ ሞ ግሬትን ወደ ስኳዱ የመለሰው ሊቨርፑል ዛሬም ከሰፊ የተከላከይ መስመሩ ሚዛን ከጎደለው የቡድን ችግሩ ጋር ብራይተንን 2ለ0 ረቷል ። ከቀዩ ምድር ከመሃመድ ሳላህ ያጦዙት የውዝግብ ኳስን መሬት ያወረዱት አሰልጣኝ አርን ስሎት ተጠባባቂ አድርገው የጀመሩት ኮኮብን የጎሜዝ ጉዳትን ተከትሎ ፈጥነው ወደ ሜዳ አስገብተው ለነገ ጉዟቸው መረጋጋት ታላቅ ሚና ያለው ወሳኝ ውጤትን አስመዝግበው የተጫረው እሳትንም አዳፍነው ወጥተዋል ። አንፊልድም የፈርኦኑ ንጉስን በዝማሬ ተቀብሎ በድል መወድስ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የግብፅ ብሄራዊ ቡድን ግዳጁ ሸኝቷል ። ከጨዋታው ፍፃሜ በኋላ ከMixed zone ዳግም የሚሰጠው አስተያየት እንዳለ ከጋዜጠኞች ዛሬስ የምትናገረው አለ ተብሎ የተጠየቀው መሃመድ ሳላህ ለሁለት ተከታታይ ሳምንት ዕንደገና እንዳታስቡት በማለት ቀልዷል ። ሞ ግሬት የዋዛን ሪከርድ የነጠቀ የፕሪሚየር ሊጉም የሊቨርፑል ታላቁ ሕያው ኮኮቦ መሆኑን ለሁጎ ኢኪቲኬ ሁለተኛ ጎል በፈጠረው ዕድል አሳይቷል ። አሰልጣኝ አርን ስሎቶም ከሻምፒዮንነት ክብራቸው ማግስት ሲበዛ እየተፈተኑ ባሉበት ሲዝን ለመሃመድ ሳላህ ያላቸውን አድናቆት ተናግረዋል ። እርሱ ሁሌም ለሊቨርፑል ከዕንዲህ ዐይነት ድንቅ የውጤት ሚናው ጋር አስፈላጊ ነው ሲሉ ተደምጠዋል ። ሰውየው በተፈጠሩ የትናንቱ ነገሮች ላይ ብዙ የማውራት ፍላጎት እንደሌላቸው አረጋግጠዋል ። ጉዟችን ከመሻሻሎች ጋር ይቀጥላል ። ከሳንሲሮ መልስ የቀጠለ ድላችን የበለጠ በወሳኙ የውድድር ምዕራፍ በወጥነት እንዲቀጥል ጠንክረን መስራታችን ይቀጥላል ሲሉ ተደምጠዋል ።
በገናናው ሊግ የsuper Saturday ጨዋታዎች እየዞረ መሸነፍን ከሰሞኑ ስራው አድርጎት የከረመው ሚስተር ቼልሲ ከice co ኮል ፓልመር ማጂክ ጋር ኤቨርተንን 2ለ0 ረቶ ወደ ድል ተመልሷል ። የበርንሌይ እና ፉልሃም ቀልብ ገዢ ፉክክር በፉልሃም 3ለ2 አሸናፊነት ተጠናቋል ። የፕሪሚየር ሊጉ የማይገመት ምትሃትም ነገም በsuper sunday ይቀጥላል ። የፓላስ ሲቲ እና የሰንርላንድ ኒውካስል የታይኒሳይድ ደርቢ የሰሜን ምስራቅ እንግሊዝ የማይዋደዱ ጎረቤቶች የምሽት 11:00 ጨዋታዎች ትንቅንቅ ቀልብ ገዢ ናቸው ።

መድፈኞቹ Vs
ሚስተር ቼልሲ በ10 ተጨዋች
#ethiopia | ማይክ አርቴታ ከደርቢው ጨዋታ አንድ ነጥብ ለመጋራት ብሪጅ የደረሰ መሰለ ። ከ55 ደቂቃዎች በላይ የነበረውን የተጨዋች ብልጫ አድቫንቴጅ ተከትሎ የተፈጠረለትን ጨዋታውን የማሸነፍ ሰፊ አጋጣሚ አመከነ ። የመድፉ አለቃ ማይክ አርቴታ ከቼልሲ ኋይል የቀላቀለ የጨዋታ ስትራቴጂ ጋር እንደተመሰጠም ፈፀመ ። አርሰናል ከቼልሲ 10 ኮኮቦች ፊት የነበረው የተቀዛቀዘ የማጥቃት እንቅስቃሴ የጨዋታ ሜንታሊቲና ፍላጎት ብዙዎችን እንዳነገጋረ ለንደን ደርቢን በአቻ ውጤት ፈፅሟል ።
ከዋና ኮኮቡ ካይሲዶ ቀይ ካርድ በኋላ ሚስተር ቼልሲ በጨዋታው ይቸገራል ሲባል ጭራሽ አንሰራራ ። ከቀይ ካርዱ በኋላ የማሬስካ የጨዋታ ቀመር ከመድፉ ፊት የተሳካ ሆነ ። ከዕረፍት መልስ ቼልሲ 1ለዐ በቻሎባ ጎል ቀድሞም መራ ። ከአምበሉ ኦዴጋርድ ቅያሪ ተፅእኖ ጋር አርሰናል 1ለ0 የተመራውን ጨዋታ ወደ አንድ አቻ ውጤት በሜሬኖ ጎል በብርሃን ፍጥነት ቀየረ ። መድፉ የአቻዋን ጎል ተከትሎ በዛው የጀመረውን የማጥቃት ቴምፖ አጠናክሮ ይቀጥላል ሲባል ግን መልሶ በጨዋታው ከማሬስካ ተደናቂ ጨዋታን የማስተዳደር ታክቲካል ማስተር Class አቅም ጋር ደበዘዘ ። የቼልሲ ኮኮቦች ውጤቱን ይዞ ለመውጣት የነበራቸው የተሳካ የደርቢው ፍጥጫ Dark Art እንቅስቃሴ ውስጥ አርሰናል እንደተመሰጠ ቀረ ።
ከጨዋታው ጅማሮ አንስቶ በፀብ አጫሪ ኋይል የቀላቀለ የጨዋታ እንቅስቃሴ ዝግጁነት መድፈኛውን በደርቢው ቀን በብሪጅ ያስተናገደው ቼልሲ የገጠመውን የካይሲዶ ቀይ ካርድ ተከትሎ በ10 ተጨዋች ሳይቸገር የተሻለም ተንቀሳቅሶ መደፈኛውን አፈዘዘ ። ቼልሲ አርሰናል የሲዝኑ ውጤታማ አጀማመሩን ተከትሎ በአድናቆት ቃላት አጀብ ብቻ የቆየው የሊጉ መሪ መድፈኞች እስካሁን ያልታዩ ሰፊ የቡድን ክፍተቶችን አንፀባረቀ ። አርሰናል ያለ ዋና ዋና የተከላካይ መስመር ደጀኖቹ ሳሊባ እና ማጋሊሽ ወትሮም እንደተጠበቀው ተቸገረ ። በዴክላን ራይስ ሕያው አስደናቂ ተጋድሎ ሰፊ ከላላ ተደርጎላቸውም ከቼልሲ የማጥቃት እንቅስቃሴ ፊት የሳሊባ እና ማጋሊሽ አልጋወራሾች ሲወከቡ አመሹ ። ግብ ጠባቂው ዴቪድ ሬያም ያለ ሳሊባ እና ማጋሊሽ ያለ ስራ እንደተቀመጠ 90 ደቂቃውን የመጨረስ ሰሞናዊ ልምድ ፉርሽ ሆነ ። ለላፉት 162 ቀናት ፀንቶ የዘለቀው የሳሊባ እና ማጋሊሽ ተደናቂ የመድፉ ኮንክሪት ጥምረትን በአንድ ጀምበር ሄንካፔ እና ማስኬራ ሊወርሱ እንደማይችሉም ታየ ። ጠንቃቃው አርቴታም ከቼልሲ ኋይል የቀላቀለ የጨዋታ ስትራቴጂ ጋር እንደተመሰጠ የሞየስስ ካይሲዶ ቀይ ካርድን ተከትሎ በደርቢው ቀን የተፈጠረለት ጨዋታውን የመቆጣጠር የማሸነፍ አጥቅቶ የመጫወት ሶስት ነጥብ ይዞ የመውጣት ዕድሉን አምክኖ ከምዕራብ ለንደን አንድ ነጥብ ይዞ ተመልሷል ። ሚስተር ቼልሲ በ10 ተጨዋች ዋና የከተማ ባላንጣው አርሰናልን እንዳፈዘዘ ነጥብ ተጋርቶ ደርቢውን ፈፅሟል ። ጨዋታው የአርሰናል ደካማው የሲዝኑ አቋም ሆኗል ። 20 ዓመት ለተሻገረው የመድፉ የዋንጫ የተናፈቀ ህልም አርሰናል ከተራራው የስኬት ጫፍ ለመድረስ በገናናው ሊግ ኋያል የፉክክር ማዕበል ገና በአስደናቂ የቡድን መዋቅሩ ውስጥም አርሰናል በፈተናው እንደሚቀጥል የዛሬው የቼልሲ የለንደን ደርቢ ጨዋታ ማረጋገጫውን ሰጥቷል ።
በsuper sunday የሊጉ ሌሎች ጨዋታዎች የዩናይትድ ሄድ መለስ ቀጥሏል ። ከኤቨርተን ደካማ አቋም ማግስት ዩናይትድ ወደ ደቢብ ለንደን አቅንቶ ፓላስን 2ለ1 ረቷል ። ጨዋታውን በድል በመፈፀም ውስጥ ከሚገኝ ጠቀሜታ ባሻገር የአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የጨዋታ ቀመርና የዩናይትድ ተጨዋቾች እንቅስቃሴ ዛሬም በትልቅ ጥያቄ ምልክት ውስጥ እንደወደቀ ጨዋታው ተጠናቋል ።
ከተደራራቢ ሽንፈት የውጤት ቀውስ ጋር በተያያዘ ጨንቆት የከረመው ሻምፒዮኑ ሊቨርፑል ዌስትሃምን 2ለ0 ረቶ መጠነኛ ዕፎይታ አግኝቷል ። 130 ሚሊዮን ፓውንድ ያስወጣው አሌክሳንደር ኢሳክም የመጀመሪያውን ጎሉን በሊጉ አስቆጥሯል ። አሰልጣኝ አርን ስሎት ከኤልዛቤት ፓርክ የቀዩ ምድር ዋና ኮኮብ ሞሃመድ ሳላህን ሙሉ የጨዋታ ጊዜ ተጠባባቂ ወንበር ላይ እንዳስቀመጡ የራቀቸውን ድል መዶሻው ዌስትሃም ላይ አስመዝግበዋል
Tribune sport

10 months ago
Tom Sietsema's 40 best restaurants in the D.C. area
#ethiopia | Both Chef Marcus Samuelsson and Aynalem Zeleke Bekele embody a proud celebration of Ethiopia’s culinary heritage while connecting it to the wider world. Marcus, born in Ethiopia and raised in Sweden, transforms his global experiences into a flavorful dialogue between continents — blending Ethiopian spices, Swedish precision, and American creativity at Marcus DC. Similarly, Aynalem, co-owner of Beteseb Restaurant in Silver Spring, carries Ethiopia’s warmth and family spirit into every dish, offering authentic flavors wrapped in hospitality that feels like home. Together, they represent the new face of Ethiopian excellence — chefs who honor their roots, elevate their culture, and proudly share Ethiopia’s rich taste and tradition with the world.
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
***

MARCUS DC
NoMa, D.C. Contemporary American
Critics sometimes fret after writing raves. Will the new iod on the block rest on its press or keep up the pace? Marcus DC, from celebrity chef Marcus
Samuelsson, gets better every visit. Look around the dining room, and you'll see an engaged audience that reflects the city's diversity, tucking into food that combines the talent's born-in-Ethi-opia, raised-in-Sweden background and the day to-day skill of chef Anthony Jones. The Maryland native is behind the best-selling crab rice, a riot of flavor made possible by rice infused with a rousing Nigerian red pepper and tomato sauce and adoruments including okra, fennel and uni,
as well as crab. A few dishes are reimagined staples that
Samuelsson jokingly calls "the Quincy Jones songs at everyone's party" Read: steak tartare, seasoned here like Ethiopian tartare, which Marcus DC builds with jerk sea thiopian kitfo, and tuna soned diced fish, injera and an onion broth. Other creations are even more sore personal. Cured salmon and charred cucumber show up in a goldenberry broth, light yet assertive with ginger, mint and lemon juice. "Swediopian" is an edible bio. If I'm not inhaling a feast of crab rice, I'm swooning over roast chicken glazed with sweet-tangy mumbe
sauce. The most-ordered dessert in a restaurant alive with color is a whimsical coconut cake, presented on a trolley and sliced tableside by pastry chef Rachel Sherriffe. The interior finds layers of pink
and yellow vanilla-rum cake alternating with coconut jam; the flourishes include a rummy sorbet to balance the sweetness. On a busy night, whipped cream and a bracing strawberry shrub Sherriffe might roll up to 20 celebranta. "Not everything has to be so serious" in upscale dining, she says-and she's right.
222 M St. NE, DC. marcusde.com. 202-280-2288 Mains 527 to $150 (for shareable 32-ounce dry-aged tomahawk). Dinner Monday through Saturday Indoor and outdoor seating, Takeout available, no delivery Sound check: 77 decibels/Must speak with raised voice. Accessibility: A ramp in the hotel lobby foods into the dining room, ADA compitant restroom. Theres are also tws ADA-compliant bar seats
Gerbin Zuniga drops off food for Crystal Fulwood and Brandon Batiste at Marcus DC's bar. Celebrity chef Marcus Samuelsson draws on his boru-in-Ethiopla, raised-in-Sweden background.

Beteseb Restaurant
SILVER SPRING, MD. ETHIOPIAN
DECLARING "THE BEST" Ethiopian restaurant in a region overstocked with them is a challenge. While their menus tend to read alike, they distinguish themselves with fine points. Let's just say Beteseb Restaurant in Silver Spring is where I think about going most often when I need my kitfo and vegetable fix. No other Ethiopian spot of my acquaintance has a more compelling physical menu. It comes in the shape of a round of injera, with lush, life-size photos of some of the dishes you can order.
mitmita My current fascination is dullet: boiled, ground beef tripe seasoned with cardamom, jalapeño and a torch song trilogy rounded out with garlic, onion and butter. I like to pair the offal with one of the top vegetable combinations around, a garden of delights gathering lentils in three colors: near-melting cabbage, garlicky collard greens and an orange puddle of shiro, chickpea
flour stew shot through with onion, garlic and berbere.
Thought has gone into the 50-seat storefront, a wall of which reflects a shade of yellow lentils and a corner of which displays woven baskets and wine. A silver-toned silhouette of Addis Ababa adds to the interior appeal. Beteseb translates from Amharic to "family," which sums up both the business owned by chef Darmyelesh Alemu and her brother, Aynalem Zeleke, and the chef's philosophy. "We want you to feel like family when you come in," she says. Done!
8201 Georgia Ave., Silver Spring, Maryland.
betesebrestaurant.com. 301-448-1625. Mains $15 to $32. Breakfast, lunch and dinner daily. Indoor seating only. Takeout available; no delivery. Sound check: 65 decibels/Conversation is easy. Accessibility: No barriers to entry; ADA-compliant restroom.

THE WASHINGTON POST SUNDAY, OCTOBER 13, 2025
After a quarter-century of reviewing restaurants, donning disguises and turning down photos, Tom Sietsema says goodbye
BY TOM STETSEMA

Comments