ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ መኪና ሊሸልም ነው።
#fastmereja I ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የ2025 ሽልማት ኖቬምበር 22/2025 (ህዳር 13/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ኮንቬንሽን ሴንተር እንደሚካሄድ ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ተነግሯል።
የ2025 ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ G-Power creative award የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን ሽልማቱ የወጣቶችን የፈጠራ ችሎታ ከማበረታታት ባለፈ ሰላምን በዲጂታል መረብ የሚያስተዋውቁ ወጣቶችን የሚያበረታታ እንደሆነ በመግለጫው ላይ ተገልጿል።
ሽልማቱ የሚሰጥባቸው 26 ዘርፎች
📌 Tik Tok Creator of the Year
📌 Funniest Comedy Content (Male)
📌 Funniest Comedy Content (Female)
📌 Best Social Impact Content
📌 Best Health & Medical Informative Content
📌 Tik Tok for Business
📌 TikTok for Science & Technology (Best STEM Content Award)
📌 Creative Editing & Effects
📌 Best Dancer / Performer
📌 Best Musician or Producer
📌 Best Traveling Content
📌 Best Review Content
📌 Best Informative Content
📌 Best Emerging TikToker
📌 Best Sports & Fitness for Health Content
📌 Best Lifestyle Content
📌 Best Artist / Painter / Poet
📌 Best Motivational Content
📌 Best TikTok Chef
📌 Best Live Streamer
📌 Best Memer Award
📌 Best Dressed on the Day of the Event (Female)
📌 Best Dressed on the Day of the Event (Male)
📌 TikTok Short Movie Video of the Year
📌 Lifetime Award
📌 G-Power Award
የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር የመኪና ሽልማት እንደሚሸለም ተነግሯል። ለሽልማት በቂ የሚያደርገው መስፈርት ከ400ሺህ በላይ ተከታይ ያለው እና ከህዳር 2024 እስከ ህዳር 2025 ባለው አንድ አመት ውስጥ ከ24 ቪዲዮ በላይ የለቀቀ መሆን አለበት ተብሏል።
ሽልማቱ 70% የህዝብ ድምጽ ሲሆን 30% የአዘጋጅ ኮሚቴ እንደሚወሰን ተገልጿል።
#ልዩ_ልዩ

12 months ago