ቴለር ስዊፍት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ረታች
#ethiopia | ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የቴለር ስዊፍትን ታዋቂ የሙዚቃ ስራዎች ያለ ህጋዊ ፍቃድ ተጠቅመዋል በሚል የቀረበባቸውን ክስ ተከትሎ ፍርድ ቤቱ ጥፋተኛ ብሏቸዋል።
በምርጫ ውድድሩ ወቅት የትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን የቴለር ስዊፍትን የሙዚቃ ስራ በስብሰባ ቦቻዎች እና ማስተዋወቂያዎች ላይ ያጫውቱ እንደነበር ነው የተገለፀው።
ነገር ግን ድምፃዊቷ ምንም አይነት ፍቃድ አለመስጠቷን ገልጻለች።
የሙዚቃ ስራዎቿ ለፖለቲካ ጥቅም እንዲውሉ እንደማትፈልግም ነው የገለፀችው።
በተጨማሪም የፈጠራ መብቷ መጣሱን አረጋግጣለች።
ፍርድቤቱ ድርጊቱ የቅጂ መብት ህግን በግልጽ የሚጥስ መሆኑን በመጥቀስ ትራምፕን ጥፋተኛ ብሏቸዋል።
ፍርድ ቤቱ የፕሬዝዳንቱ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን የአርቲስቷን የሙዚቃ ስራዎች ከማህበራዊ ሚዲያ ገፁ ላይ እንዲያነሳ አዟል።
ይህ ውሳኔ ለኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ትልቅ ድል ተደርጎ ተወስዷል።
በአሜሪካ ህግ መሠረት የኪነ ጥበብ ስራዎች ያለ ባለቤቱ ፍቃድ ለፖለቲካዊ አላማዎች መዋል እንደሌለባቸው ይደነግጋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #usa #music #donaldtrump #entertainment #taylorswift #copyright

13 hours ago