Logo
Getu Temesgen
የምርጫ ካርድ በመውሰድ ወንዶች እየመሩ ነው

🇪🇹 ለ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ እስካሁን ከ42 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
#ethiopia | ቦርዱ እስከ ሚያዝያ 1ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውን የመራጮች ምዝገባ ዝርዝር መረጃ እንደሚከተለዉ ይፋ አድርጓል።

🔸 ​አጠቃላይ የመራጮች ቁጥር፦ 42,167,911

🔸 ​ወንድ፦ 22,746,079፣

🔸 ሴት፦ 19,421,832፣

🔸 ​ወንድ አካል ጉዳተኛ ፦ 96,274 እና

🔸 ሴት አካል ጉዳተኛ፦ 67,978።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #sputnik

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.