Logo
Getu Temesgen
የአባታችንን ሕይወት እንታደግ
ለመልአከ ሕይወት ቀሲስ የወርቅእሸት ገላው አስቸኳይ ጥሪ! ✨
#ethiopia | ​በልደታ ለማርያም ደብር ለረጅም ዘመናት በቅዳሴ፣ በተአምረ ማርያም ንባብና በንስሐ አባትነት ሲያገለግሉ የኖሩት መልአከ ሕይወት ቀሲስ የወርቅእሸት ገላው በአሁኑ ወቅት በከባድ ሕመም ላይ ይገኛሉ።

በአፋቸው ውስጥ በወጣች ቁስል ምክንያት ለሕይወታቸው አስጊ ደረጃ ላይ ደርሰዋል። በሀገር ውስጥ ያሉ ከፍተኛ የሕክምና ተቋማት ክትትል ቢያደርጉላቸውም፣ ሕመሙ እየተባባሰ በመሄዱ አሁን ወደ ውጭ ሀገር ሄደው እንዲታከሙ በሐኪሞች ተወስኗል።

​ለሕክምናው 5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) ብር ተጠይቋል። ይህንን የካህን አቅማቸው ስለማይችል የእኛን ርብርብ ይሻሉ።

አባታችን ድነው ወደ አገልግሎታቸው እንዲመለሱ፣ አቅማችን የፈቀደውን በማድረግና መረጃውን Share በማድረግ ለደጋጎች እንዲደርስ እናድርግ።

🔹 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000004007682

(ወርቅሸት ገላው) 📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0946655003 / 0911571123

​የካህን በረከት በቤት ይሞላልና ለአባታችን ደራሽ እንሁን!

​#getu #helppriestworkeshet #lidetamariam #ethiopianorthodox #emergencyaid #medicalfund #spiritualfather #addisababa #churchservice #ቀሲስወርቅእሸትገላው #የእርዳታጥሪ #ልደታለማርያም #በረከት #ጌጡተመስገን #getutemesgen

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.