Logo
Getu Temesgen
አስቸኳይ የሕይወት አድን ጥሪ

"የሦስት ዓመት ልጄን ሳልጠግባት ከመለየት አድኑኝ!"
— ትዕግሥት ዓለሙ
#ethiopia | ትዕግሥት ዓለሙ የወንጂ ሸዋ ልጅ ናት። ዛሬ ግን ሁለት ኩላሊቶቿ ሥራ በማቆማቸው ምክንያት በሞትና በሕይወት መካከል ትገኛለች።

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የምታደርገው የዲያሊሲስ ሕክምና የቤተሰቧን አቅም ጨርሶታል።

"እኔ መሞትን አልፈራሁም፤ የምፈራው ገና 'እማዬ' ብላ አፌን የምታየውን የሦስት ዓመት ጨቅላ ልጄን ሜዳ ላይ ጥያት መሄድን ነው"

ሐኪሞች በአስቸኳይ የኩላሊት ንቅለ ተከላ (Transplant) ካልተደረገላት ሕይወቷ ሊያልፍ እንደሚችል በቁርጥ ነግረዋታል።

ርኅሩኅ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን፣ የአቅማችሁን በመርዳት የዚችን እናት ሕይወት እንድታተርፉና የሕፃን ልጇን ዕንባ እንድታብሱ በፈጣሪ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
1000755049569
ትዕግሥት ዓለሙ

ይህን መልእክት ሼር (Share) በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ እና የትዕግሥት ድምፅ እንዲሰማ ይርዱ።

የእርስዎ ጥቂት ድጋፍ ለአንዲት እናት የሕይወት ተስፋ ናት!
#getu #getutemesgen #ጌጡ #ኢትዮጵያ #ረድኤት #ትዕግሥትዓለሙ #የኩላሊትሕክምና #የሕይወትአድንጥሪ #ethiohelp #cbe

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.