የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አመራር ተዋቀረ
#ethiopia | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን የአመራር ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህም መሠረት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን በበላይነት የሚመሩ ኮሚሽነርና ምክትል ኮሚሽነሮች ተሰይመዋል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አዳዲስ ተሿሚዎች
ሌ/ጄኔራል አስራት ደኔሮ፦
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
ረዳት ኮሚሽነር ቶፊቅ መደድ፦
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
አቶ ኤርዚቅ ኢሳ፦
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
#ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ፖሊስ #ሹመት #ዐቢይአሕመድ #ሰላምናጸጥታ #ethiopia #addisababa #policeappointment #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

5 months ago