Logo
Getu Temesgen
አስቸኳይ የሕይወት አድን ጥሪ
የሕጻን ዜማ ያሬድን ሕይወት እንታደግ!
#ethiopia | ​ቤተሰቦቼና ወዳጆቼ፣ ዛሬ የአንዲት ምስኪን ሕጻን ሕይወት በእኛ እጅ ላይ ነው። የ2 ዓመት ከ8 ወሯ ሕጻን ዜማ ያሬድ በጽኑ የጉበት ሕመም ምክንያት በከፍተኛ ስቃይ ላይ ትገኛለች።

ከቦንጋ ሆስፒታል ወደ አዲስ አበባ በአስቸኳይ ሪፈር የተባለችው ዜማ፣ ሕይወቷን ለማዳን አፋጣኝ ቀዶ ጥገና ያስፈልጋታል።

እናቷ መምህርት ትቅደም ጫካ ልጃቸውን ለማዳን ያላቸውን አቅም ቢጠቀሙም፣ የሕክምናው ወጪ ከመምህርነት ደመወዛቸው በላይ ሆኖ ሰማይ ተደፍቶባቸዋል።

ልጅ ያለው በልጅ አይጨክንም!

እያንዳንዷ ሳንቲም ለዜማ የሕይወት ተስፋ ናት። 50፣ 100 ብር እያልን ብንረባረብ ይህችን አበባ ሕጻን ወደ ጤናዋ መመለስ እንችላለን። ዛሬ የምናደርገው ድጋፍ የአንዲትን እናት ዕንባ ያብሳል፤ የአንዲትን ሕጻን ሕይወት ይታደጋል።

​💰 የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ (የእናቷ የባንክ አካውንት)

​ባንክ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
​የአካውንት ስም፦ ትቅደም ጫካ (Tikidem Chaka)
​የአካውንት ቁጥር፦ 1000029097775

​📞 ለበለጠ መረጃ (የእናቷ ስልክ)፦
​ስልክ፦ 0984894391

​📢 ጥሪ ለሁላችሁም፦
ይህንን መልዕክት SHARE በማድረግ ለሌሎች ደግ ልቦች እንዲደርስ በማድረግ የዜማ ሕይወት አድን ተካፋይ ሁኑ።

ጸሎታችሁም አይለያት።

​የወገን ደራሽ ወገን ነው!

Via TG Hagos

​#የሕይወትአድንጥሪ #ሕጻንዜማያሬድ #የጉበትሕክምና #ኢትዮጵያ #savezema #medicalhelp #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.