Logo
Getu Temesgen
⛪️ የታላቁ የማን እንደ አባ አቡነ ያሳይ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳም የታሪክ ዶክመንተሪ ምረቃ! 🌿✨

​"አባ አትማረኝ" የተባሉት ቅዱስ አባት ዋሻና አጽም የሚገኝበት ጥንታዊው ገዳም!

​በቅድሚያ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የዐቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ!

​በጣና ሀይቅ ዙሪያ የሚገኘውና በ1326 ዓ.ም በጻድቁ አቡነ ያሳይ የተመሠረተው ይህ ጥንታዊ ገዳም፤ የብዙ ቅዱሳን ታሪክና ድንቅ ቅርሶች መገኛ ነው። የገዳሙን ታሪክና በውስጡ ያሉትን መንፈሳዊ ሀብቶች ለምእመናን ለማስተዋወቅ የተዘጋጀው አጭር ዶክመንተሪ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።

​መርሐ ግብሩ፦

🗓 ቀን፦ ቅዳሜ፣ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም

⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ

📍 ቦታ፦ በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ (4ኛ ፎቅ)

​በዕለቱ፦
✅ የገዳሙ ታሪክ ዶክመንተሪ ይመረቃል፤

✅ የእመቤታችን እና የአቡነ ያሳይ ቤተ ክርስቲያን ግንባታ (በተለይ ለሴቶች አገልግሎት የሚውል) እንዲሁም የልማት ሥራዎች ፍኖተ ካርታ ይፋ ይደረጋል፤

✅ ብፁዓን አባቶች፣ መምህራንና ዘማርያን ይገኛሉ።

​በአካል ተገኝተው የገዳሙን በረከት ይካፈሉ፤ በገዳሙ ስም የተላለፈውን መንፈሳዊ ጥሪ ይቀበሉ!

​ድጋፍ ለማድረግ፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000731553134

📞 ስልክ፦
0918240454 / 0906632367 / 0921612653
​አምላከ አቡነ ያሳይ ኢትዮጵያን ይባርክ!

​#abuneyasay #tana #ethiopianorthodox #documentary #spirituality #addisababa #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.