Logo
Getu Temesgen
"ጠብታ" - ለተቋማት፣ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ለተፅእኖ ፈጣሪዎች

​ከአዲሱ የዓለም ስርዓት ማርፈድ፣ መቅረት እና አለመገኘት አማራጭ አይደለም። በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ዛሬን መዋጀት እና ነገን መስራት ግድ ይላል።

​ለዚህም ነው አይቤኬስ ቴክኖሎጂስና ፕሮሞሽን፤ "ጠብታ" የተሰኘ ለዲጂታሉ የመተባበር አለም ድንበር የሚሻገር ብስራት ይዞላችሁ የመጣው።

​ቅዳሜ ከሰዓት ስለ ስራ ፈጠራ ሀሳብ እንለዋወጣለን፤ "ጠብታ"ን እናስመርቃለን።

​⚠️ ማሳሰቢያ:
ዝግጅቱ የመግቢያ ዋጋ የለውም፤ ነገር ግን ቦታችን ለ70 ሰዎች ብቻ ስለሆነ መግባት የሚችለው የተመዘገበ ብቻ ነው።

​📅 ቀን: የፊታችን ቅዳሜ
⏰ ሰዓት: ከ9፡00 ጀምሮ
📍 ቦታ: ካዛንችስ፣ ወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን ግቢ አደራሽ

​ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመዝገቡ (የመግቢያ ፈቃድ ይላክለዎታል):

👇👇👇
https://forms.gle/bmZ2t5Y5...
​እንዳያመልጥዎ!

​#tebita #digitalethiopia #ibextechnologies #entrepreneurship #digitalera #addisababa

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.