7 months ago
"ጠብታ" - ለተቋማት፣ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ለተፅእኖ ፈጣሪዎች
ከአዲሱ የዓለም ስርዓት ማርፈድ፣ መቅረት እና አለመገኘት አማራጭ አይደለም። በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ዛሬን መዋጀት እና ነገን መስራት ግድ ይላል።
ለዚህም ነው አይቤኬስ ቴክኖሎጂስና ፕሮሞሽን፤ "ጠብታ" የተሰኘ ለዲጂታሉ የመተባበር አለም ድንበር የሚሻገር ብስራት ይዞላችሁ የመጣው።
ቅዳሜ ከሰዓት ስለ ስራ ፈጠራ ሀሳብ እንለዋወጣለን፤ "ጠብታ"ን እናስመርቃለን።
⚠️ ማሳሰቢያ:
ዝግጅቱ የመግቢያ ዋጋ የለውም፤ ነገር ግን ቦታችን ለ70 ሰዎች ብቻ ስለሆነ መግባት የሚችለው የተመዘገበ ብቻ ነው።
📅 ቀን: የፊታችን ቅዳሜ
⏰ ሰዓት: ከ9፡00 ጀምሮ
📍 ቦታ: ካዛንችስ፣ ወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን ግቢ አደራሽ
ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመዝገቡ (የመግቢያ ፈቃድ ይላክለዎታል):
👇👇👇
https://forms.gle/bmZ2t5Y5...
እንዳያመልጥዎ!
#tebita #digitalethiopia #ibextechnologies #entrepreneurship #digitalera #addisababa

Comments