Logo
Getu Temesgen
🇪🇹 የአድዋ ድል ተደጋገመ!! ✈️

ጠላቶቿ ሊያጠፏት በሞከሩ ቁጥር ይበልጥ የምታብብ ሀገር - ኢትዮጵያ!!

​ኢትዮጵያ ከአድዋ መልስ አባይን በመገደብ ታሪክ ሰራች፤ አሁን ደግሞ በአቪዬሽን ታሪክ የጥቁር ህዝቦችን ታሪክ የሚለውጥ አዲስ ጀብዱ በቢሾፍቱ (አቡሴራ) ጀምራለች!

​ትናንት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት ይህ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት፤ ከህዳሴው ግድብ ቀጥሎ የኢትዮጵያ ትልቁ ሜጋ ፕሮጀክት ነው።

​የፕሮጀክቱ አስደናቂ እውነታዎች፡-

📍 ቦታ፡ ቢሾፍቱ (አቡሴራ)
💰 የግንባታ ወጪ፡ 12.5 ቢሊዮን ዶላር (ይገመታል)
👥 የመያዝ አቅም፡ በዓመት 110 ሚሊዮን ተሳፋሪዎችን ያስተናግዳል።

​አንዳንዶች እንደሚሉት የአድዋን ድል መደጋገም የማይሰለቻት ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ ናት!

​እንኳን ደስ ያለን!! 🇪🇹👏

https://youtu.be/kQiuhPQbk...

​#ethiopia #adwa #bishoftuairport #megaproject #aviation #history #africa

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.