Logo
Getu Temesgen
ክብር ለሚገባው ክብር! 👏🏠
#ethiopia | ​"ለደራሲ ሃብታሙ አለባቸው እና ለጀግናው አብዲሳ አጋ ቤተሰብ የቤት ስጦታ ተበረከተ"

​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፤ በዛሬው ዕለት ለታዋቂው ደራሲ እና መምህር ሃብታሙ አለባቸው እንዲሁም ለኢትዮጵያዊው ጀግና አብዲሳ አጋ ልጅ ኤልያስ አብዲሳ የቤት ስጦታ አበርክተዋል።

​ለሀገር የለፉ፣ በብዕራቸው ትውልድን የቀረፁ እና የታሪክ ባለውለታዎች ሲታወሱና ሲከበሩ ማየት እጅግ ያስደስታል። ይህ ተግባር "ሰርቶ መጣል" የሚለውን ልማድ የሚሽርና ለቀጣይ ትውልድም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው።

​ለዚህ በጎ ተግባር ለክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ለከተማ አስተዳደሩ ምስጋናችን ይድረስ! 🙏

​እንኳን ደስ አላችሁ!

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

​#addisababa #mayoradanechabiebie #habtamualebachew #abdisaaga #honor #ethiopia

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.