7 months ago
ክብር ለሚገባው ክብር! 👏🏠
#ethiopia | "ለደራሲ ሃብታሙ አለባቸው እና ለጀግናው አብዲሳ አጋ ቤተሰብ የቤት ስጦታ ተበረከተ"
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፤ በዛሬው ዕለት ለታዋቂው ደራሲ እና መምህር ሃብታሙ አለባቸው እንዲሁም ለኢትዮጵያዊው ጀግና አብዲሳ አጋ ልጅ ኤልያስ አብዲሳ የቤት ስጦታ አበርክተዋል።
ለሀገር የለፉ፣ በብዕራቸው ትውልድን የቀረፁ እና የታሪክ ባለውለታዎች ሲታወሱና ሲከበሩ ማየት እጅግ ያስደስታል። ይህ ተግባር "ሰርቶ መጣል" የሚለውን ልማድ የሚሽርና ለቀጣይ ትውልድም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው።
ለዚህ በጎ ተግባር ለክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ለከተማ አስተዳደሩ ምስጋናችን ይድረስ! 🙏
እንኳን ደስ አላችሁ!
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#addisababa #mayoradanechabiebie #habtamualebachew #abdisaaga #honor #ethiopia

Comments