1 day ago
ቪዛና ኢታ ሶሉሽንስ ለ148 ሺህ ነጋዴዎች ዲጂታል ክፍያ ሊያደርሱ ነው
#ethiopia | ቪዛ (Visa) እና ኢታ ሶሉሽንስ (ETTA Solutions PLC) በኢትዮጵያ እስካሁን ከተጀመሩ የነጋዴ ዲጂታይዜሽን ፕሮግራሞች ትልቁ እንደሆነ የተገለጸውን የጋራ ፕሮግራም አስጀምረዋል። ፕሮግራሙ በመላ አገሪቱ ለ148 ሺህ ነጋዴዎች ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ክፍያ መቀበያ አገልግሎት ለማዳረስ ያለመ ነው።
በስትራቴጂካዊ አጋርነቱ መሠረት 148 ሺህ የዞሪያ (Zoorya) ክፍያ መቀበያ መሳሪያዎችና በሺዎች የሚቆጠሩ ዘመናዊ የሽያጭ ቦታ (POS) ተርሚናሎች ለነጋዴዎች ይሰራጫሉ። ይህም በአዲስ አበባ ከሚገኙ ትላልቅ የችርቻሮ መደብሮች ባሻገር በአካባቢ ሱቆች፣ በገበያ ነጋዴዎች፣ በምግብ ቤቶች፣ በፋርማሲዎችና በትንንሽ ንግዶች የዲጂታል ክፍያ ተቀባይነትን ያሰፋል።
ነጋዴዎች ቪዛ (Visa) ካርዶችን በንክኪ ብቻ መቀበል የሚያስችላቸው ሲሆን፣ ካርድ፣ የኪውአር (QR) ኮድ፣ የሞባይል ገንዘብና ከሂሳብ ወደ ሂሳብ የሚደረጉ ክፍያዎችንም በአንድ መሳሪያ መቀበል ይችላሉ። መሳሪያዎቹ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ አሰጣጥንና የንግድ ሥራ አስተዳደርን ከክፍያ አገልግሎት ጋር በማጣመር ነጋዴዎች የሽያጭና የክምችት መረጃዎቻቸውን በቀላሉ እንዲያስተዳድሩ ያግዛሉ።
የኢታ ሶሉሽንስ ዋና ሥራ አስፈጻሚና የዞሪያ ፔይ (ZooryaPay) ቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ተመስገን ገብረሕይወት፣ አጋርነቱ የኢትዮጵያን የንግድ ሥርዓት ወደ ንክኪ አልባ ዲጂታል ክፍያ ለማሸጋገር የሚያግዝ ትልቅ እርምጃ መሆኑን ገልጸዋል። እንደ እሳቸው ገለጻ፣ ኩባንያው ባለፈው ዓመት ብቻ ከ120 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የንግድ ልውውጥ በሥርዓቶቹ በኩል ማስኬዱን ጠቁመዋል።
አዲሱ ፕሮግራም ከክፍያ መቀበያ በተጨማሪ ለነጋዴዎች የፋይናንስ ተደራሽነትን ለማሳደግም ያለመ ነው። በነጋዴዎች የግብይት ታሪክ ላይ በመመስረት የብድር ብቁነት መገለጫ እንዲዘጋጅላቸው የሚያደርግ ሲሆን፣ ኢታ ሶሉሽንስ ከኦፕታሲያ (Optasia) ጋር ባለው አጋርነት አማካይነት ነጋዴዎች ከአጋር ባንኮች የሥራ ማስኬጃ ብድር ለማግኘት የሚያመች ሁኔታ ለመፍጠር እየሰራ ነው።
የኢታ ሶሉሽንስ መድረክ አውቶሜሽን፣ የክፍያ መቀበያ፣ ኢ-ኮሜርስና የብድር አገልግሎትን በአንድ ሥርዓት የሚያገናኝ ሲሆን፣ ይህም ነጋዴዎች ሽያጫቸውን ከማስተዳደር ጀምሮ ክፍያ እስከመቀበልና የፋይናንስ ዕድል እስከማግኘት ድረስ ያለውን ሂደት በተቀናጀ መልኩ እንዲያከናውኑ ያስችላል።
ፕሮግራሙ በመጀመሪያ በአዲስ አበባ የሚጀምር ሲሆን፣ በቀጣዮቹ ወራት ወደ መላ ኢትዮጵያ እንደሚስፋፋ ተገልጿል። በዚህም በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ተቀባይነትን ከማስፋት ባሻገር ትንንሽና ጥቃቅን ንግዶች የግብይት መረጃቸውን በመጠቀም ወደ መደበኛ የፋይናንስ አገልግሎት እንዲቀርቡ ለማድረግ ዕድል ይፈጥራል።
ጌትነት ተመስገን
📷 ከበደ መክብብ
#ethiopia #visa #ettasolutions #zoorya #zooryapay #digitalpayments #digitaltransformation #fintech #financialinclusion #contactlesspayments #merchantdigitization

21 days ago
የኢትዮጵያ የመጓጓዣ ፓስፖርት አቅም ከዓለም ሀገራት በመጨረሻዎቹ ተርታ ላይ ተገኘ።
በ2026 ዓ.ም የዓለም አቀፍ ፓስፖርት አቅም ጠቋሚ ሪፖርት የኢትዮጵያ ፓስፖርት ደካማ የጉዞ አቅም ከላቸው እንደ፦
-ሶማሊያ፣
-የመን፣
-ሶሪያ እና አፍጋኒስታን ካሉ አገራት ተርታ ላይ ተቀምጦ 90ኛ ደረጃን ይዟል።
በቅርቡ ይፋ የተደረገው የዓለም አቀፍ ፓስፖርት አቅም ሪፖርት መሰረት፤ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ባለቤቶች ያለቪዛ መጓዝ የሚችሉባቸው የዓለም ሀገራት 17 ብቻ ናቸው።
ተጓዦቹ አውሮፕላን ማረፍያ ሲደርሱ በሚሰጥ ቪዛ (Visa on Arrival) መጓዝ የሚችሎባቸው ደግሞ 33 ሀገራትን ብቻ ናቸው።
ከ54 የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት መካከል
-ኬንያ፣
-ቤኒን፣
-ጋምቢያ፣
-ሩዋንዳ እና ቶጎ ለኢትዮጵያውያን ሙሉ በሙሉ ነፃ የጉዞ ቪዛ እድልን ይሰጣሉ። በዓለም ላይ ከኢትዮጵያ የባሰ ዝቅተኛ የፓስፖርት አቅም ያላቸው ደግሞ 10 አገራት ብቻ ናቸው። #dw
Seledadotio

22 days ago
የኢትዮጵያ የመጓጓዣ ፓስፖርት አቅም ከዓለም ሃገራት በመጨረሻዎቹ ተርታ ነዉ ተባለ
የኢትዮጵያ ፓስፖርት በዓለም ላይ ካሉ ዝቅተኛ ደረጃ ከተሰጣቸው አገራት መካከል አንዱ መሆኑን የ2026 ዓ.ም የዓለም አቀፍ ፓስፖርት አቅም ጠቋሚ ሪፖርት አመለከተ። ኢትዮጵያ ፓስፖርት ደካማ የጉዞ አቅም ከላቸው ሀገራት እንደ ሶማሊያ፣ የመን፣ ሶሪያ እና አፍጋኒስታን ካሉ አገራት ተርታ ላይ ተቀምጦ 90ኛደረጃን ይዞ ይገኛል።
በቅርቡ ይፋ የተደረገው የዓለም አቀፍ ፓስፖርት አቅም ሪፖርት መሰረት ፤ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ባለቤቶች ያለቪዛ መጓዝ የሚችሉባቸዉ የዓለም ሃገራት ወደ 17 ሀገራት ብቻ ናቸዉ። ተጓዦቹ አዉሮፕላን ማረፍያ ሲደርሱ በሚሰጥ ቪዛ (Visa on Arrival) መጓዝ የሚችሎባቸዉ ሃገሮች ደግሞ 33 ሀገራትን ብቻ ናቸው። ከ54 የአፍሪቃ ህብረት አባል አገራት መካከል ኬንያ፣ ቤኒን፣ ጋምቢያ፣ ሩዋንዳ እና ቶጎ ለኢትዮጵያውያን ሙሉ በሙሉ ነፃ የጉዞ ቪዛ እድልን ይሰጣሉ። በዓለም ላይ ከኢትዮጵያ የባሰ ዝቅተኛ የፓስፖርት አቅም ያላቸው ሃገራት ደግሞ 10 አገራት ብቻ ናቸው።
DW Amharic

23 days ago
* አስደንጋጭ ዜና፦ የቪዛ ጉዳዩ አሁንም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን እያስጨነቀ ነው
* አራት አሠልጣኞችና አንድ ወጌሻ የዴንማርክ ሸንገን ቪዛ ተከለከሉ
#ethiopia | በዴንማርክ ኮፐንሀገን የሚካሄደውን የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና ለመሳተፍ የሚጓዘው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን ከቪዛ ጉዳይ ጋር በተያያዘ አዲስ ችግር ገጥሞታል።
ትናንት ባቀረብነው ዘገባ፣ የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን የጉዞ ትኬት ቢቆርጥም ለጉዞው አስፈላጊ የሆነውን ቪዛ በጊዜው ባለማግኘቱ በአትሌቶች፣ በአሠልጣኞችና በሌሎች የቡድኑ አባላት ላይ ስጋት መፍጠሩን ገልጸን ነበር።
ከዴንማርክ ኤምባሲ በተገኘ መረጃ መሠረት ግን ዛሬ ማክሰኞ ጠዋት አትሌቶች፣ አሠልጣኞችና ፊዚዮቴራፒስቶች ኤምባሲው ተገኝተው ቪዛቸውን እንዲወስዱ መወሰኑን ገልጸን ነበር።
አሁን ግን አዲስ አስደንጋጭ መረጃ ደርሶናል።
እንደ የፌዴሬሽኑ ታማኝ ምንጮች ገለጻ፣ አራት የብሔራዊ ቡድኑ አሠልጣኞችና አንድ ወጌሻ ለዴንማርክ ሸንገን ቪዛ ያቀረቡት ማመልከቻ ውድቅ ተደርጓል።
ቪዛቸው የተከለከለው አራቱ አሠልጣኞች ኮማንደር ቶሌራ ዲንቃ፣ ረዳት ኮሚሽነር ሁሴን ሼቦ፣ አሠልጣኝ ዓለሙ ዋቅጅራ እና አሠልጣኝ ገነት ባዴ ሲሆኑ፣ አምስተኛው የቡድኑ አባል ወጌሻ መሆኑን ምንጮቹ ገልጸዋል።
እንደ ምንጮቹ መረጃ፣ የቪዛ ማመልከቻዎቹ ውድቅ የተደረጉት በSchengen Visa Code ምዕራፍ 2፣ አንቀጽ 9(1) ላይ በተጠቀሰው የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ጋር በተያያዘ መሆኑን ተገልጿል።
ምንጮቹ እንደሚሉት፣ አራቱ አሠልጣኞችና ወጌሻው ማመልከቻቸውን ካቀረቡ ዛሬ 12ኛ ቀናቸው ሲሆን፣ በተጠቀሰው የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ላይ ጥያቄ መነሳቱን ገልጸዋል።
በሌላ በኩል፣ ቪዛቸውን ያገኙት አትሌቶች ነገና ከነገ በስቲያ ወደ ዴንማርክ የሚጓዙ መሆኑ ታውቋል።
ይህም በኤምባሲው በኩል ለውጥ ካልመጣ የኢትዮጵያ ቡድን ያለ አሠልጣኞቹና ወጌሻው ወደ ውድድሩ ስፍራ ሊጓዝ ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቪዛ ጉዳዩን እየተከታተለ ሲሆን፣ ውድቅ የተደረገውን የቪዛ ውሳኔ ለማስቀልበስ ጥረት እያደረገ መሆኑን ምንጮቹ ገልጸዋል።
ተጠያቂው ማነው?
ይህ ሁኔታ ከቪዛ ጉዳይ በላይ በስፖርት አመራር እና በቡድን ዝግጅት ላይ ጥያቄ የሚያስነሳ ጉዳይ ነው።
ለደረሰው ስህተት ተጠያቂው ማነው? ኃላፊነት የሚወስደውስ ማነው? ቡድኑ ያለ አሠልጣኝ እንዲጓዝ ከተደረገ እና በውድድሩ ውጤት ላይ ተፅዕኖ ከመጣ ማን ኃላፊነቱን ይወስዳል?
እነዚህ በአሁኑ ሰዓት በግልጽ ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዎች ናቸው።
እጅግ የሚያሳዝነው ደግሞ፣ ሌሎች የአፍሪካ አገራት የዓለም አትሌቲክስን ደረጃ ከፍ ለማድረግ እና ታላላቅ ውድድሮችን ወደ አፍሪካ ለማምጣት እየተዘጋጁ ባለበት ወቅት፣ እኛ ግን ከቪዛ ጉዳይ እንኳን መውጣት አለመቻላችን ነው።
የአትሌቶቻችን ውጤት በትራክ ላይ እንጂ በቪዛ ቢሮ ውስጥ መወሰን የለበትም!
✍️ በጋዜጠኛ ይስሐቅ በላይ
ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል

1 month ago
ኦሮሚያ ባንክ የዲጂታል ሐዋላ መላኪያ የሆነውን "Abbaa Fardaa Remit" በይፋ አስተዋወቀ
#fastmereja I ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ወደ ሀገር ቤት ገንዘብ የሚልኩበትን የበለጠ ፈጣን፣ ቀላል እና አስተማማኝ አማራጭ የሚያቀርብ "Abba Fardaa Remit" የተሰኘ የዲጂታል ሐዋላ መላኪያ መተግበሪያ ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም. በስካይ ላይት ሆቴል አስተዋወቀ።
ባንኩ ይህንን አገልግሎት ያቀረበው ከካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስ ጋር በመተባበር መሆኑን አስታውቋል።
በውጭ ሀገር የሚኖሩ ደንበኞች የAbba Fardaa ሞባይል መተግበሪያን ከApp Store እና Google Play ማውረድ፣ ወይም በቴሌግራም፣ በዋትስአፕ እና በኦሮሚያ ባንክ ድረ-ገጽ በኩል አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ ተብሏል።
በዚሁ መተግበሪያ የሚላከው ገንዘብ በቀጥታ ወደ ማንኛውም የኢትዮጵያ ሀገር ውስጥ ባንክ ሂሳብ፣ የሞባይል ዋሌት እና የነጋዴዎች ክፍያ አማራጮች የሚደርስ ነው። በተጨማሪም ደንበኞች 'Remit with Purpose' በሚለው አማራጭ የትምህርት ቤት፣ የሕክምና ወይም የመኖሪያ ቤት ክፍያዎችን በቀጥታ ለተቋማት መፈጸም እንደሚችሉና የበጎ አድራጎት ፕሮጀክቶችንም መደገፍ እንደሚችሉ ተገልጿል።
አገልግሎቱ አስተማማኝ Enterprise-grade የኢንክሪፕሽን ጥበቃ የሚደረግለት ሲሆን፣ በካርድ የሚፈጸሙ ዝውውሮች በVisa CyberSource በኩል የሚስተናገዱ ሲሆን፣ የ3-D Secure መስፈርት ተግባራዊ አድርጓል። እንዲሁም ሕገ-ወጥ የገንዘብ እንቅስቃሴዎችን ለመግታት የሚያስችሉ የቁጥጥር እና የነጠላ ግብይት ወሰኖች ተካተውበታል።
#ቢዝነስ መረጃ

Sponsored by
Surafel
1 month ago
ዳዊት ፅጌን በዱባይ
የማይረሳ ጊዜን በዱባይ ያሳልፉ !
ኦገስት 27–30
ከ115,725 ብር ጀምሮ
ዛሬውኑ ቦታዎን ያስይዙ!
8283
0935 997 964 | 0946 620 169
ስታዲየም ሳህለ ሥላሴ ሕንፃ፣ ግራውንድ ላይ
Experience Dawit Tsige Live in Dubai!
Your Dubai adventure starts here! Enjoy flights, hotel, UAE visa, daily breakfast, and an unforgettable Dawit Tsige concert all in one package.
Aug 27–30
From ETB 115,725 (Triple Sharing)
Book your seat today!
8283
0935997964 | 0946620169
Stadium Sahle Selassie Building, Ground Floor

2 months ago
አሜሪካ 175,000 ቪዛዎችን ሰረዘች
#ethiopia | የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከ175,000 በላይ ቪዛዎችን መሰረዙን አስታወቀ።
በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ አመራር ስር የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቪዛ ሕጎችን በጣሱ፣ ወንጀል በፈጸሙ እና በብሔራዊ ደህንነት ላይ አደጋ በደቀኑ የውጭ ዜጎች ላይ የተሰጡ ከ175,000 በላይ ቪዛዎችን ሰርዟል።
የቪዛ ስረዛው የተደረገባቸው ጥቃት ሰክሮ ማሽከርከር፣ ስርቆት፣ ከአደንዛዥ ዕፅ ጋር የተያያዙ ወንጀሎች፣ ጾታዊ ጥቃት፣ በሕፃናትና ታዳጊዎች ላይ የሚፈጸም ብዝበዛ እንዲሁም የሰዎች ዝውውር የተሳተፉ ዜጎች ናቸው ብሏል መስራቤቱ።
የጥላቻ ንግግሮች፣ በአሜሪካውያን እና በፕሬዝዳንቱ ላይ ጥቃት እንዲደርስ መመኘት፣ እንዲሁም ከውጭ ሀገራት አገዛዞችና መንግሥታት እንደ ኩባ እና ኢራን ጋር ግንኙነት ያላቸው ግለሰቦችም ይገኙበታል።
የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ "የአሜሪካ ቪዛ ማግኘት ልዩ ዕድል እንጂ መብት አይደለም" ሲል ያሳሰበ ሲሆን፣ የሀገሪቱንና የህዝቡን ደህንነት ለማስጠበቅ የተጀመረው ጥብቅ የቁጥጥር እና የቪዛ ስረዛ እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጧል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #us #foreigndepartment #ministry #political #visa

🌍 "እርስዎ ያሰቡትን ጉዞ፣ እኛ ወደ እውነት እንለውጠዋለን!" ✈️ ኔክስት ፖይንት ትራቭል ሶሉሽን (NextPoint Travel Solution)
በኢትዮጵያ መንግስት ህጋዊ ፈቃድ (License) የተሰጠው ታማኝ እና ሙያዊ የቪዛና የጉዞ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት። ከተሞክሮ፣ ከታማኝነት እና ከጥራት ጋር በመስራት ለደንበኞቻችን የተሻለ አገልግሎት መስጠት የእኛ ቁርጠኝነት ነው። ✈️ ወደ ካናዳ፣ ጣሊያን፣ ፈረንሳይ፣ ኔዘርላንድ፣ ቻይና እና ሌሎች በርካታ ሀገራት የVisit Visa አገልግሎት እንሰጣለን። አገልግሎቶቻችን ✔ የቪዛ ማመልከቻ ምክርና ማስተባበር ✔ የሰነድ ዝግጅት እና ማረጋገጥ ✔ የኤምባሲ ቀጠሮ (Appointment) አስያዝ ✔ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሙያዊ ክትትል ✔ ያለምንም ቅድመ ክፍያ የመጀመሪያ ምክክር 🤝 በህጋዊነት፣ በግልጽነት እና በሙያዊ አገልግሎት የደንበኞቻችንን እምነት ለማስጠበቅ እንሰራለን። 📍 አድራሻ: ቦሌ ብራስ፣ ሴንቸሪ ሪል እስቴት፣ 3ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 314 📞 0968 537 878 / 0983 168 989 Next Point Travel Solution "Your Trusted Partner for Global Travel." 🌍
2 months ago
ud83cudfd9ufe0f u1260u12f1u1263u12ed u12e8u1205u120du121du12ceu1295 u1264u1275 u12c8u12edu121d u12e8u12a2u1295u1268u1235u1275u1218u1295u1275 u12a5u12f5u120d u12a8 Brook Real Estate u130bu122d u12ebu130du1299! ud83cudfe1u2728
u260eufe0f Call / WhatsApp: +971 52 786 6251
u1260u12f1u1263u12ed u1264u1275 u1208u1218u130du12dbu1275u1363 u1260u122au120d u12a5u1235u1274u1275 u1208u1218u12a2u1295u1268u1235u1275 u12c8u12edu121d u12e8u12c8u12f0u134au1275u12ceu1295 u134bu12edu1293u1295u1235 u1208u121bu1228u130bu1308u1325 u12a8u1348u1208u1309u1363 Brook Real Estate u1260u1219u12ebu12ca u12a0u1308u120du130du120eu1275u1363 u1260u1273u121bu129du1290u1275 u12a5u1293 u1260u120du121du12f5 u12a8u1218u1300u1218u122au12eb u12a5u1235u12a8 u1218u1328u1228u123b u12a8u130eu1295u12ce u12edu1246u121bu120du1362
u2705 Off-Plan u12a5u1293 Ready Properties
u2705 u1240u120bu120d u12a5u1293 u1270u1208u12cbu12cbu132d u12e8u12adu134du12eb u12d5u1245u12f6u127d
u2705 u12a8u134du1270u129b u12e8u12a2u1295u1268u1235u1275u1218u1295u1275 u1275u122du134d u12a5u12f5u120eu127d
u2705 u12e8Golden Visa u12d5u12f5u120eu127d (u1260u1270u1348u120bu130a u1218u1235u1348u122du1276u127d)
u2705 u12a8u1273u1218u1291 u12e8u12f1u1263u12ed u12f2u1268u120eu1350u122eu127d u130bu122d u1240u1325u1273 u12e8u123du12ebu132d u12a0u121bu122bu132eu127d
ud83dudcde Call / WhatsApp: +971 52 786 6251
Brook Real Estate
Your Trusted Real Estate Partner in Dubai.
#brookrealestate #dubairealestate #dubaiproperty #dubaiinvestment #luxuryliving #propertyinvestment #goldenvisa #dreamhome #offplandubai #readyproperty #dubaihomes #uaerealestate #u12f1u1263u12ed #u12f1u1263u12edu1264u1275 #u12a2u1295u1268u1235u1275u1218u1295u1275 #u12a0u121bu122b ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
🏙️ በዱባይ የህልምዎን ቤት ወይም የኢንቨስትመንት እድል ከ Brook Real Estate ጋር ያግኙ! 🏡✨
☎️ Call / WhatsApp: +971 52 786 6251
በዱባይ ቤት ለመግዛት፣ በሪል እስቴት ለመኢንቨስት ወይም የወደፊትዎን ፋይናንስ ለማረጋገጥ ከፈለጉ፣ Brook Real Estate በሙያዊ አገልግሎት፣ በታማኝነት እና በልምድ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ከጎንዎ ይቆማል።
✅ Off-Plan እና Ready Properties
✅ ቀላል እና ተለዋዋጭ የክፍያ ዕቅዶች
✅ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ትርፍ እድሎች
✅ የGolden Visa ዕድሎች (በተፈላጊ መስፈርቶች)
✅ ከታመኑ የዱባይ ዲቨሎፐሮች ጋር ቀጥታ የሽያጭ አማራጮች
📞 Call / WhatsApp: +971 52 786 6251
Brook Real Estate
Your Trusted Real Estate Partner in Dubai.
#brookrealestate #dubairealestate #dubaiproperty #dubaiinvestment #luxuryliving #propertyinvestment #goldenvisa #dreamhome #offplandubai #readyproperty #dubaihomes #uaerealestate #ዱባይ #ዱባይቤት #ኢንቨስትመንት #አማራ
Sponsored by
Surafel
2 months ago
20,000 ዶላር ዋስትና‼️
አሜሪካ የቪዛ ዋስትና ክፍያን ቋሚ አደረገች፣ ተጓዦች እስከ 20 ሺህ ዶላር ይጠየቃሉ።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች 30 የአፍሪካ ሀገራት ጨምሮ የ50 ሀገራት ዜጎች ወደ ሀገሪቱ ለንግድና ለጉብኝት (B1/B2) ቪዛ ሲያመልክቱ እስከ 20 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የቪዛ ዋስትና (Visa Bond) ማስያዝ የሚያስገድደውን መመሪያ በቋሚነት ማጽደቁን አስታወቀ።
እንደ አዲሱ መመሪያ አሰራር፣ ተጓዦች የተሰጣቸውን የቪዛ ጊዜ ሳያሳልፉ እና የሀገሪቱን ህግ አክብረው ከተመለሱ ያስያዙት ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ተመላሽ ይደረግላቸዋል። ነገር ግን ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ የሚቆዩ ወይም የቪዛ ደንብ የሚጥሱ ከሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ እንደሚሆን ተገልጻል።
ይህ አሰራር ቀደም ሲል ለሙከራ ትግበራ ተዘርግቶ የነበረ ሲሆን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባደረገው ግምገማ ከቪዛ ጊዜ በላይ የመቆየት ችግርን በመቀነስ ረገድ ውጤታማ ሆኖ በመገኘቱ በቋሚነት ስራ ላይ እንዲውል ተወስኗል። የቆንስላ ክፍሎች እንደ አመልካቾቹ ሁኔታ ከ10 ሺህ፣ 15 ሺህ እስከ 20 ሺህ ዶላር የሚደርስ ገንዘብ በዋስትና መልክ እንዲያዝ የመወሰን ስልጣን ተሰጥቷቸዋል።
በዚህ መመሪያ ውስጥ የተካተቱት የአፍሪካ ሀገራት ኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ፣ አልጄሪያ፣ አንጎላ፣ ቤኒን፣ ቦትስዋና፣ ቡሩንዲ፣ ኬፕ ቨርዴ፣ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮትዲቯር፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ጋምቢያ፣ ጊኒ፣ ጊኒ ቢሳው፣ ሌሶቶ፣ ማላዊ፣ ሞሪታኒያ፣ ሞሪሸስ፣ ሞዛምቢክ፣ ናሚቢያ፣ ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ፣ ሴኔጋል፣ ሲሼልስ፣ ታንዛኒያ፣ ቶጎ፣ ቱኒዚያ፣ ኡጋንዳ፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ ናቸው።

ud83dudea8 u1235u1208 u12a0u121cu122au12ab B1 u12a5u1293 B2 u126au12db u12e8"u1266u1295u12f5" (u12cbu1235u1275u1293) u1218u1235u1348u122du1275 u130du122b u1270u130bu1265u1270u12cbu120d? u12e8u12a0u121cu122au12ab u1218u1295u130du1235u1275 u1208u130eu1265u129a u126au12db u1266u1295u12f5 u12a5u1295u12f5u1273u1232u12edu12d9 u1232u1320u12edu1245u12ceu1275 u1275u12adu12adu1208u129b u1275u122du1309u1219 u121du1295u12f5u1295 u1290u12cd? u12e8u1320u1260u1243 u1219u1209u12a0u1208u121d u130cu1273u1278u12cd u121bu1265u122bu122au12eb #usvisa #usaud83cuddfaud83cuddf8 #usimmigration #immigrants #visaupdates ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ud83dudea8 u1235u1208 u12a0u121cu122au12ab B1 u12a5u1293 B2 u126au12db u12e8\
2 months ago
አሜሪካ የቪዛ ዋስትና ክፍያን ቋሚ አደረገች፣ ተጓዦች እስከ 20 ሺህ ዶላር ይጠየቃሉ!
#fastmereja I የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች 30 የአፍሪካ ሀገራት ጨምሮ የ50 ሀገራት ዜጎች ወደ ሀገሪቱ ለንግድና ለጉብኝት (B1/B2) ቪዛ ሲያመልክቱ እስከ 20 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የቪዛ ዋስትና (Visa Bond) ማስያዝ የሚያስገድደውን መመሪያ በቋሚነት ማጽደቁን አስታወቀ።
ቀን፦ ነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. (August 1, 2026)
እንደ አዲሱ መመሪያ አሰራር፣ ተጓዦች የተሰጣቸውን የቪዛ ጊዜ ሳያሳልፉ እና የሀገሪቱን ህግ አክብረው ከተመለሱ ያስያዙት ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ተመላሽ ይደረግላቸዋል። ነገር ግን ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ የሚቆዩ ወይም የቪዛ ደንብ የሚጥሱ ከሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ እንደሚሆን ተገልጻል።
ይህ አሰራር ቀደም ሲል ለሙከራ ትግበራ ተዘርግቶ የነበረ ሲሆን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባደረገው ግምገማ ከቪዛ ጊዜ በላይ የመቆየት ችግርን በመቀነስ ረገድ ውጤታማ ሆኖ በመገኘቱ በቋሚነት ስራ ላይ እንዲውል ተወስኗል። የቆንስላ ክፍሎች እንደ አመልካቾቹ ሁኔታ ከ10 ሺህ፣ 15 ሺህ እስከ 20 ሺህ ዶላር የሚደርስ ገንዘብ በዋስትና መልክ እንዲያዝ የመወሰን ስልጣን ተሰጥቷቸዋል።
በዚህ መመሪያ ውስጥ የተካተቱት የአፍሪካ ሀገራት ኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ፣ አልጄሪያ፣ አንጎላ፣ ቤኒን፣ ቦትስዋና፣ ቡሩንዲ፣ ኬፕ ቨርዴ፣ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮትዲቯር፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ጋምቢያ፣ ጊኒ፣ ጊኒ ቢሳው፣ ሌሶቶ፣ ማላዊ፣ ሞሪታኒያ፣ ሞሪሸስ፣ ሞዛምቢክ፣ ናሚቢያ፣ ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ፣ ሴኔጋል፣ ሲሼልስ፣ ታንዛኒያ፣ ቶጎ፣ ቱኒዚያ፣ ኡጋንዳ፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ ናቸው።
የአሜሪካ ባለስልጣናት እርምጃው የህገ-ወጥ ስደተኞችን ቁጥር እና የቪዛ ጊዜ ማለፍን ለመግታት ያለመ ነው ሲሉ ቢገልጹም፣ የስደት ህግ አዋቂዎችና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ግን አሰራሩ ህጋዊ ተጓዦችን እንደሚያሰናክልና ከፍተኛ የፋይናንስ ጫና እንደሚፈጥር በመግለጽ ላይ ይገኛሉ።

ከባሕር ማዶ ሲላክልዎት፣ 9% እንመርቅበታለን!
ከውጭ ሀገራት በtelebirr Remit, Visa Direct, Onafriq, Western Union, Dahabshiil, CAC, Habesha Pay አለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲቀበሉ ከዕለቱ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 9% ተጨማሪ ስጦታ ከኢትዮ ቴሌኮም እንደሚያገኙ በደስታ እናሳውቃለን።
እንዲሁም በ Finpay, FastPay, RedSea, Thunes እና TapTap በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ ከአሮቻችን ተጨማሪ ስጦታ እንደሚያገኙም በደስታ እንገልጻለን።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
#remittance #telebirrremittance #telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom

3 months ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለጎብኚዎች፣ ለንግድ ሰዎች እና ለቤተሰብ ጥሪ አገልግሎት የሚውል ለአምስት ዓመታት የሚያገለግል የብዙ ጊዜ መግቢያ (5-year multiple entry visa) ቪዛ በማቅረብ የዓለም አቀፍ የቱሪዝም እና የሥራ ማዕከልነቷን እያጠናከረች መሆኑን አስታወቀች። ይህ የቪዛ ዓይነት ማንኛውም የዓለም ዜጋ በየጊዜው አዲስ ቪዛ ማውጣት ሳያስፈልገው ለአምስት ዓመታት ያህል በተደጋጋሚ ወደ አገሪቱ እንዲገባና እንዲወጣ የሚያስችል ነው።
በአንድ ጊዜ መግቢያ ላይ ጎብኚዎች ለአምስት ዓመታት የቪዛ ዘመን ውስጥ በዓመት እስከ 90 ቀናት ድረስ መቆየት የሚችሉ ሲሆን፣ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ደግሞ ይህን የቆይታ ጊዜ ለተጨማሪ 90 ቀናት በማራዘም በአጠቃላይ በአንድ ዓመት ውስጥ እስከ 180 ቀናት እንዲቆዩ ይፈቅዳል። ይህ አሰራር በዓመቱ ውስጥ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ቀናትን ወደሚቀጥለው ዓመት ለማዘዋወር አይፈቅድም።
የቪዛው አመልካቾች ማሟላት ከሚገባቸው ዋና ዋና መስፈርቶች መካከል ቢያንስ ለስድስት ወራት የሚያገለግል ፓስፖርት፣ የተረጋገጠ የጉዞ ትኬት፣ ሕጋዊ የጤና ኢንሹራንስ፣ እና ማመልከቻው ከመግባቱ በፊት ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 4 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ወይም ተመሳሳይ መጠን ያለው የባንክ ሂሳብ እንቅስቃሴ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል። በተጨማሪም ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት የቤተሰብ ማመልከቻ ማቅረብ የሚቻል ሲሆን፣ የአንዳንድ አገራት ዜጎች ደግሞ የመታወቂያ ኮፒ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።
አመልካቾች በይነመረብን በመጠቀም በስማርት አገልግሎቶች ወይም በአካል ወደ ደንበኞች ማዕከል በመሄድ ማመልከት የሚችሉ ሲሆን፣ የቪዛ ሂደቱም በ48 ሰዓታት ውስጥ ይጠናቀቃል። የቪዛው ክፍያ እንደ ማመልከቻው ቦታ የሚለያይ ሲሆን፣ የዋስትና ገንዘብን (ዲፖዚት) ጨምሮ ከ3,700 በላይ ዲርሃም ወጪ ይደረግበታል። ማመልከቻው ውድቅ ከተደረገ ወይም ከተሰረዘ የተቀመጠው የዋስትና ገንዘብ እና የኢንሹራንስ ክፍያ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን፣ የቆይታ ጊዜ ሕግ ከተጣሰ ግን የተቀመጠው የዋስትና ገንዘብ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል።

ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ከአንድ ሚሊየን በላይ ቪዛ ሰጥታለች- የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
አገልግሎቱ በ2018 የበጀት ዓመት ከ1.04 ሚሊየን በላይ የቪዛ አገልግሎቶችን መስጠቱን ገለፀ።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ተቋሙ ከሶስት ዓመት በፊት 2መቶ76 ሺህ ቪዛ ብቻ በአመት ውስጥ መስጠቱን አስታውሰው፤ በ2018 በጀት ዓመት 1.04 ሚሊየን ቪዛ በመስጠት ከአራት እጥፍ በላይ እድገት ማስመዝገቡን አንስተዋል።
አገልግሎቱ የቪዛ አሰጣጥ ሥርዓቱን ማሻሻሉ፣ የዲጂታል አገልግሎትን ማስፋፋቱና የአየርና የየብስ ድንበር አስተዳደር አገልግሎትን ማዘመኑን ተከትሎ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን በማንሳት አዲስ የተጀመሩት የStopover እና Transit ቪዛ አገልግሎቶች የቱሪዝምና የጉዞ እንቅስቃሴን እያበረታቱ መሆኑንም ዋና ዳይሬክተሯ ገልጸዋል።
ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት አክለውም፤ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከ1መቶ94 በላይ ሀገራት ዜጎች ወደ ሀገሪቱ እንዲገቡ በኢ-ቪዛ (e-Visa)፣ በውጭ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ተቋማት እና በመድረሻ ቪዛ (Visa on Arrival) አማራጮች አገልግሎት እየሰጠች ትገኛለች በማለት የአገልግሎቱን አድማስ አብራርተዋል።
የቱሪዝም ፍሰትን ለማሳደግ፣ የውጭ ኢንቨስትመንትንና የንግድ ግንኙነትን ለማበረታታት እንዲሁም የሰዎችን ነፃ እንቅስቃሴ ለማቀላጠፍ የተወሰደ እርምጃ የሀገሪቱን ብልፅግና የሚያፋጥን የዜጎችን የመንቀሳቀስ መብት ያከበረ መሆኑን ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ተናግረዋል።
ወደፊትም ዘመናዊና ቀልጣፋ የቪዛና ሌሎችም የኢሚግሬሽን አገልግሎቶችን በማስፋት እና በማዘመን ኢትዮጵያን ለዓለም አቀፍ ተጓዦችና ባለሀብቶች ተመራጭ መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ጠቅሰዋል።

ከውጭ ሀገራት በቴሌብር ሬሚት፣ Visa Direct, Thunes, Onafriq, Western Union, Dahabshiil, CAC, Habesha Pay እና በ Taptap Send ዓለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲቀበሉ ከዕለቱ ምንዛሬ በተጨማሪ 9% ስጦታ ያገኛሉ።
እንዲሁም Finpay, FastPay እና RedSea ዓለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ከአጋሮቻችን እንደሚያገኙም በደስታ እንገልጻለን።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

በዱባይ መሃል የቅንጡና ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ?
አል ሃብቱር ሲቲ (Al Habtoor City) እና ቡርጅ ካሊፋ (Burj Khalifa) አካባቢ የሚገኙ ዘመናዊና ውብ መኖሪያ ቤቶችን ከBrook Real Estate ጋር ያግኙ!
✅ ለ10 ዓመት ጎልደን ቪዛ (Golden Visa) ብቁ የሆኑ ንብረቶች*
✅ በከፍተኛ ጥራት የተገነቡ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች
✅ 24% ቅድመ ክፍያ ብቻ፤ ቀሪውን በ4 ዓመታት ውስጥ በቀላሉ ይክፈሉ
✅ ዋጋ ከ600,000 ዶላር ጀምሮ
ዱባይ ለመኖር፣ ለመዋዕለ ንዋይ ወይም የንብረት አስተዳደር ምክር ከፈለጉ፣ Brook Real Estate የሚታመን አጋርዎ ነው።
📞 +971 52 786 6251
🌐 www.brookrealestate.ae
*የጎልደን ቪዛ ብቁነት በተግባራዊ የዩኤኢ ደንቦችና በሚገዙት ንብረት መሠረት ሊለያይ ይችላል።
#brookrealestate #brookrealestatedubai #dubairealestate #dubaiproperty #dubaihomes #investindubai #dubaiinvestment #luxuryrealestate
4 months ago
አቤል ብርሃኑ ከዩኤኢ የ10 ዓመት የጎልደን ቪዛ ተበረከተለት!
ታዋቂው የቪዲዮ ይዘት አዘጋጅ አቤል ብርሃኑ (የወይኗ ልጅ) ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የ10 ዓመት የጎልደን ቪዛ (Golden Visa) ተበርክቶለታል።
በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የረጅም ጊዜ መኖሪያ ፍቃድ ማግኘት፣ በተለይም ደግሞ ሙሉ መብትን የሚያጎናጽፈውን የ10 ዓመት የጎልደን ቪዛ ባለቤት መሆን በአለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ታዋቂ እና ከባድ ከሚባሉ የነዋሪነት እውቅናዎች መካከል አንዱ ነው።
ይህ ታላቅ እድል አብዛኛውን ጊዜ በሀገሪቱ ውስጥ 2 ሚሊዮን ድርሃም ወይም በግምት ከ95 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር በላይ ኢንቨስት ላደረጉ ትልልቅ ባለሀብቶች፣ በከፍተኛ የትምህርት ደረጃቸው እና ማህበራዊ አቅማቸው የወር ገቢያቸው ከ30 ሺህ ድርሃም በላይ ለሆኑ ባለሙያዎች፣ ልዩ ተሰጥኦ ላላቸው ግለሰቦች፣ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እንዲሁም ለሰብአዊ መብት እና ለበጎ አድራጎት ሰራተኞች የሚሰጥ ልዩ ስጦታ ነው።
ይሁን እንጂ ስኬታማውና በብዙ ሚሊዮኖች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ኢትዮጵያዊው የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ አቤል ብርሃኑ፤ ይህንን ታላቅ ዕድል በማህበራዊ ሚዲያ ባለው ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪነት እና በፈጠራ ስራ አቅራቢነት ዘርፍ ከኤምሬትስ መንግስት ለመቀበል በቅቷል።

አቤል ብርሃኑ (የወይኗ ልጅ) የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የ10 ዓመት ጎልደን ቪዛ ተሸለመ
#fastmereja I ታዋቂው የዲጂታል ይዘት ፈጣሪ አቤል ብርሃኑ (የወይኗ ልጅ)፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥት የ10 ዓመት የ"ጎልደን ቪዛ" (Golden Visa) ተሸላሚ ሆነ።
አቤል ይህንን የረዥም ጊዜ የመኖሪያ ፈቃድ ያገኘው በይዘት ፈጠራ (Content Creation) ዘርፍ ባበረከተው አስተዋጽኦ ነው። ሽልማቱን ተከትሎ ባስተላለፈው መልእክት፣ ይህ ዕድል ለወደፊት ለሚያቅዳቸው ዓለም አቀፍ የጉዞ ዶክመንተሪዎች እና ሌሎች የሥራ ዘርፎች ትልቅ መነሳሻ እንደሚሆነው ገልጿል።
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥት በተለያዩ የሙያ መስኮች የላቀ ውጤት ላመጡ ግለሰቦች የሚሰጠው ይህ ጎልደን ቪዛ፣ በኢሚግሬሽን ሥርዓቱ ውስጥ ትልቅ ክብር የሚሰጠው የቪዛ ዓይነት ነው። አቤል በምስጋና መልእክቱ፣ ይህ ስኬት ከጀርባው ሆነው ለሚደግፉት ተከታዮቹ እና ለአምላኩ የሚገባ መሆኑን ጠቅሷል።
አቤል ብርሃኑ በኢትዮጵያ የዲጂታል ሚዲያ እና የይዘት ፈጠራ ዘርፍ ታዋቂ ከሆኑ ግለሰቦች አንዱ ሲሆን፣ በጉዞ እና በዶክመንተሪ ስራዎቹ በርካታ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል።

ትልቅ ሽልማት ከ UAE
የ10 ዓመት የጎልደን ቪዛ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ!
✨
ከምወዳት ሀገሬ ተነስቼ አለምን ለማየት ጉዞ ስጀምር፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የተጓዝኩባት ሁለተኛዋ ሀገር ነበረች። ከብዙ ሀገራት ጉዞ በኋላ UAE በኮንተንት ክሬተር (Content Creator) ዘርፍ የ 10 አመት ጎልደን ቪዛ ሰታኛለች 🌍✨
በሄድኩበት ሁሉ ሞገስ ሆኖ ከፊቴ እየቀደመ መንገድ ለሚያቀናልኝ በወቅቱ ቅዠት የሚመስለውን ( አለምን ዞራለሁ ) የሚለው የልጅነት መሻቴን ላልከለከለኝ አምላኬ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን።
ይህ የጎልደን ቪዛ ወደፊት ለምሰራቸው በርካታ አለም ዓቀፍ የጉዞ የዶክመንተሪ እና ተያያዥ ስራዎች ከፍተኛ በር ይከፍትልኛል። ሁሌም ከጀርባዬ ሆናችሁ ለኔ ቆሞ መታየት የደከማችሁ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ስራዎቼን የምትከታተሉ በሙሉ በስም የማልጠቅሳችሁ ሁሉ ከልብ በመነጨ ምስጋና አመሰግናለሁ🙏
ሽልማቱ እና ስኬቱ የእናንተም ጭምር ነው!! ይህንን እድል የሰጠኝንም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት አመሰግናለሁ።
አሁንም ጉዟችን ይቀጥላል! 🙏🏾
A 10-Year Golden Visa from the United Arab Emirates!
✨
When I left my beloved country and started my journey to see the world, the United Arab Emirates (UAE) was the second country I ever visited. Now, after traveling to many countries, the UAE has granted me a 10-Year Golden Visa in the Content Creator category! 🌍✨
All glory and praise be to my Holy God, who goes before me to clear my path with grace wherever I go, and who made my childhood dream of "traveling the world" which once seemed like an impossible fantasy a reality.
This Golden Visa will open huge doors for the many international travel documentaries and related projects I will be working on in the future. To everyone who has always had my back, worked hard to see me stand tall, and followed my work on social media even though I can't name you all individually, I thank you from the bottom of my heart. 🙏
This award and success belong to you too!! I also want to thank the government of the United Arab Emirates for granting me this opportunity.
Our journey continues! 🙏🏾

የአሜሪካ የቪዛ ዕገዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈጠረው ውጥረት የጽንፈኛው የህወሓት ቡድንን ተጠያቂ ያደረገ ነው- ጌታቸው ረዳ
**************
በህወሓት ጽንፈኛ አመራሮች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የተጣለው የአሜሪካ የቪዛ እገዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ላለው ውጥረት መባባስ ቀጥተኛ ተጠያቂ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው ሲሉ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ።
አቶ ጌታቸው ረዳ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በሰጡት ማብራሪያ እገዳው ከዚህ የጥፋት ቡድን ጋር በጥቅምም ሆነ በስትራቴጂ ይተባበራሉ ተብለው ለሚጠረጠሩ እንደ ሻቢያው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ መንግስት ላሉ የውጭ አካላትም የተላለፈ ግልጽ ማስጠንቀቂያ ነው።
የእርምጃው ትልቅነት በቪዛ መከልከሉ ላይ አይደለም፤ ይልቁንም ዋሽንግተን በኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠረው አዲስ ውጥረት ተጠያቂነቱን ሙሉ በሙሉ በዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በሚመራው ቡድን ላይ ማድረጉ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
አቶ ጌታቸው ይህንኑ እርምጃ ሲያብራሩ የቪዛ እገዳው በተለይ ከደብረጽዮን ጋር በቅርብ የሚሰሩ እና በትግራይ ክልል ለሚታየው ቀውስ መባባስ ምክንያት የሆኑ የህወሓት አክራሪ አባላትን ለይቶ ያነጣጠረ መሆኑንም ገልጸዋል።
አሜሪካ በኢትዮጵያ ሰላምን ለማደፍረስ እና ግጭት ለመቀስቀስ እየተንቀሳቀሱ በሚገኙ የቀድሞ የህወሓት ጽንፈኛ አመራሮች እና በቅርብ የቤተሰብ አባሎቻቸው ላይ የቪዛ እገዳ መጣሏን አስታውቃለች።
የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ ማዕቀቡ የተጣለው በኢሚግሬሽንና ዜግነት ሕግ አንቀጽ 212(a)(3)(C) በተሰጣቸው ሥልጣን መሠረት መሆኑንም ገልጸዋል።
ይህ የቪዛ እገዳ በትግራይ ክልል ያለውን ቀውስ ለመፍታት የሚደረጉ ጥረቶችን በሚያደናቅፉ፣ ሰላምን በሚያናጉ የህወሓት ጽንፈኛ አባላትና የቅርብ የቤተሰብ አባሎቻቸው ላይ ያነጣጠረ ነው።
አሜሪካ በሰላምና በክብር መኖር ከሚፈልገው የትግራይ ክልል ሕዝብን ጨምሮ ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን እንደምትቆም አስታውቃለች።
በቀጣናው ሰላምና መረጋጋትን አደጋ ላይ የሚጥሉ የሕወሃት ባለሥልጣናትንና ሌሎች ግለሰቦችን ድርጊት ለማጋለጥ እንዲሁም ተጠያቂነትን ለማስፈን ዋሽንግተን ያሏትን ዲፕሎማሲያዊ አማራጮች በሙሉ መጠቀሟን እንደምትገፋበትም ገልጻለች።
Ethiopian Broadcasting Corporation #usa #ethiopia #visa #restrictions #ትግራይ

The US has imposed visa bans on TPLF extremist leaders and their immediate families, accusing them of obstructing the peace process in northern Ethiopia.
#ethiopia #tigray #tplf #usvisaban #marcorubio #peaceinethiopia #hornofafrica ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
The US has imposed visa bans on TPLF extremist leaders and their immediate families, accusing them of obstructing the peace process in northern Ethiopia.
#ethiopia #tigray #tplf #usvisaban #marcorubio #peaceinethiopia #hornofafrica
4 months ago
We are thrilled to announce the launch of a co-branded payment card between Ethiopian Airlines Group, Commercial Bank of Ethiopia, and Visa. In addition to offering international payment option, the card will also enable ShebaMiles members to earn miles for spendings. #ethiopianairlines #cbe #visa

5 months ago
Ethiopian Airlines’ 80th anniversary celebration continued today, 30 April, 2026, dedicate to highlighting customers’ experience.
The event had been filled with insightful panel discussions with Her Excellency Dr. Fitsum Assefa Minister of Planning and Development, His Excellency Ahmed Shide Minister of Finance, and His Excellency Dr. Eyob Tekalegn Governor of the National Bank of Ethiopia taking part.
For the second part of the panel discussion the airline’s platinum members came together with CEOs of local banks and Visa Head of East Africa and Country Manager Ethiopia taking part.

Ethiopian Airlines and Visa have signed an agreement to support the rollout and growth of Visa co-branded payment products. Read more: https://corporate.ethiopia...
#flyethiopian

Comments