25 days ago
አለምን በእንባው የገዛው ታዳጊ
#ethiopia | ይህ ልጅ ተመልካቹን ከውድድሩ ውጤት ባሻገር ወደ ደስታ ስሜት ቀይሮታል።
ትላንት ምሽች ላይ በተደረገው የፈረንሳይና የስፔን የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ወቅት የላሚን ያማል ታናሽ ወንድም ያንጸባረቀው ስሜት ብዙዎች ስሜት ውስጥ እንዲገቡ አድርጓል።
ታላቁ ሜዳ ላይ ለሀገሩ ሲዋደቅ ታናሹ ደግሞ የኳስ ተመልካቹን በእንባዎቹ እያጠበ ነበር።
እግር ኳስ ከውጤት ባሻገር የደስታና የሀዘን መድረክ መሆኑንም ይህ ህጻን ልጅ እውን ምስክር ነው።
ላሚን ያማል ሜዳው ላይ በጥበቡ ሲያሸንፍ ከሜዳው ውጪ ወንድሙን ይመለከት የነበረው ኬይያን ባነባው የደስታ እንባ መላውን ዓለም ስሜታዊ አድርጓል።
ያ እንባ ዝም ብሎ እንባ አልነበረም
ወንድሙ በዓለም መድረክ ላይ እያንጸባረቀ መሆኑን ሲያይ የሚሰማው ጥልቅ የኩራት ስሜት መግለጫ እንጂ።
እንዲሁም በስኬት እና በውድቀት በድካም እና በድል ውስጥ ሁሌም ከጎኑ መሆኑን የሚያረጋግጥ ስሜት ጭምር ነው።
ይህ ህፃን ልጅ በንጹህ ስሜቱ ባፈሰሳቸው እንባዎቹ ዓለምን መግዛት ችሏል።
ከህፃኑ የፈሰሰው የፍቅር እንባ፣ ከጨዋታው ግለት፣ከደጋፊዎች ጩኸት ጋር ተዳምሮ ሜዳው ላይ የነበረው ድባብ ልዩ ነበር።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #worldcup2026america #spainlaminyamal

Comments