4 hours ago
ማስታወቂያ
**********
ክቡራን የኖህ ቪክቶሪ ደንበኞች፤
ከጋራ መጠቀሚያ (Common area/proportion) ጉዳዮች ጋር የተያያዘውን የመጨረሻ ክፍያ ያጠናቀቃችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ፣ አስፈላጊ የሆኑ ማንነታችሁን የሚገልጹ መታወቂያዎችን በመያዝ ቁልፋችሁን እንድትረከቡ እና በውልና ማስረጃ ውላችሁን በመፈረም ቤታችሁን ለማስተላለፍ በአቢሲኒያ ፕላዛ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው የኖህ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ቀጠሮ እንድታስይዙ በአክብሮት እናሳስባለን።
እናመሰግናለን!
ለበለጠ መረጃ 6100 ላይ ወይም 0948111111 ይደውሉልን !
ወይም በዉጭ የስልክ መስመራችን : +1 571-547-2858
ያልተገነባ አንሸጥም !
#noahrealeastae #appartment #house #noahoasis #location #home #gurdshola #guesthouse #investmentopportunities #bole #shop #ኖህሪልእስቴት #realestateafrica #ethiopia #fypviralシ #ethiopia #addisababa

9 days ago
ለንግድዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለኢንቨስትመንትዎ ፍጹም ምርጫ — በሳር ቤት / ቡልጋሪያ!
የአፍሪካ ህብረት አቅራቢያ በሚገኘው ስትራቴጂካዊና ተፈላጊ ስፍራ በሆነው ሳር ቤት (ቡልጋሪያ ሳይት) ዘመናዊ የንግድ ሱቆችን እና ምቹ የመኖሪያ አፓርታማዎችን በተለያዩ የካሬ አማራጮች እያቀረብን ነው።
የንግድ ሱቆች (Commercial Shops)
የካሬ አማራጭ፦ ከ25 ካሬ እስከ 75 ካሬ
ተመራጭ ለ፦
• ፋርማሲ
• ሬስቶራንት
• ባንክ
• የተለያዩ የንግድ ተቋማት
የመኖሪያ አፓርታማዎች (Apartments)
የካሬ አማራጮች፦
ካሬ አማራጭ ቅድመ ክፍያ
• 81 ካሬ =727,128
• 111 ካሬ =996,435
• 134 ካሬ =1,202,904
.168 ካሬ = 1, 508,119
• 182 ካሬ =1, 633,795
ቀላል የክፍያ ስርዓት በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋዎች እና ልዩ የክፍያ አማራጮች ተዘጋጅተዋል።
ማሳሰቢያ
ይህ ልዩ የዋጋ ቅናሽ የተዘጋጀው ለውስን ቤቶች ብቻ ነው። እድሉን እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይደውሉ!
📞 +251-970-214 444
📞 +251-926- 777 011

29 days ago
Heyyyy Guys so my sister started a flower and gift shop. it’s called ሐረግ flowers and gift shop . Bulbula 93 ማዞሪያ ይገኛል i”ll appreciate it if you support her ☺️ የተለያዩ ጥቅሎች አሉዋት check her out
call /telegram 0968697931 to order deliveryም ስላላት ከሐገር ውጪ ያላችሁም እዘዙ ታደርሳለች she’s on tiktok too haregflowersandgift follow አድርጓት thank you.

3 months ago
"ሚስቱ የምትጠቀመውን የዳሌ ማሳደጊያ ተቀብቶ ጉንጩ አበጠ" የተባለው ወሬ ሀሰት ነው!
ዛሬ በኢትዮጵያውያን የሶሻል ሚዲያ ገጾች ላይ አንድ ኬንያዊ ወጣት "ሚስቱ ለዳሌዋ የምትጠቀመውን ማሳደጊያ ቅባት በስህተት ጉንጩ ላይ ተቀብቶት ጉንጩ እንዲህ አብጦ ቀረ" በሚል በስፋት ሲዘዋወር የነበረው መረጃ ከእውነት የራቀ እና በፎቶሾፕ (Photoshop) የተዘጋጀ መሆኑ ተረጋግጧል።
* ፎቶ በዲጂታል የፎቶ ማስተካከያ ዘዴ ጉንጩ እንዲያብጥ ተደርጎ የተሰራ እንጂ በተፈጥሮም ሆነ በኬሚካል የተከሰተ ለውጥ አይደለም።
* ይህ መረጃ መጀመሪያ የተለቀቀው ለፈገግታ እና ለቀልድ ተብሎ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ቢሆንም፣ ብዙዎች ግን እንደ እውነተኛ ዜና በመውሰድ ሲያጋሩት ተመልክተናል።
* ማንኛውም የዳሌ ማሳደጊያ ተብሎ የሚሸጥ ቅባት (አብዛኞቹ በራሳቸው በሳይንሳዊ መንገድ ያልተረጋገጡ ቢሆኑም) በአንድ ጀምበር ወይም በጥቂት ቀናት ውስጥ እንደዚህ አይነት ግዙፍ ለውጥ በሰውነት ላይ ሊያመጡ አይችሉም።
እንዲህ አይነት የተሳሳቱ መረጃዎችን ማጋራት የሚከተሉትን ጉዳቶች ያስከትላል፦
* ሰዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚያዩትን ነገር ሁሉ እውነት ነው ብለው እንዲቀበሉ ያደርጋል።
* ምስሎችን በማየት ሰዎች በራሳቸው የሰውነት ቅርጽ ላይ አላስፈላጊ ጭንቀት እንዲገቡ ሊያደርግ ይችላል።
* እውነተኛና ጠቃሚ መረጃዎች በሀሰተኛ ወሬዎች እንዲዋጡ ያደርጋል።
ውድ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች፤ ማንኛውንም መረጃ ለሌሎች ከማጋራታችሁ በፊት ምንጩን ማረጋገጥ እና የመረጃውን ትክክለኝነት መመርመር ተገቢ ነው።
የሰዎችን ስም የሚያጠፉ ወይም የተሳሳተ ግንዛቤ የሚፈጥሩ የፈጠራ ወሬዎችን ባለማጋራት የበኩላችሁን ተወጡ። ጉርሻ page
seledadotio

4 months ago
የጀበና ቡና ለመጀመር ካሰቡ እነዚህ ነገሮች ይወቁ
ኢትዮጵያ የቡና መገኛ እንደመሆኗ መጠን የጀበና ቡና ቤት (Coffee Shop) መክፈት ትርፋማ ብቻ ሳይሆን የማህበራዊ ትስስር ማዕከል መፍጠር ነው። ይህ መመሪያ ንግድዎን ከሃሳብ እስከ መጀመሪያው ሲኒ ሽያጭ ድረስ ይመራዎታል።
1. የገበያ ጥናትና ስትራቴጂ
በገበያው ስኬታማ ለመሆን ደንበኛዎን መለየት ይቀድማል፡
የቢዝነስ ሰዎችና ተማሪዎች፡ ዋይፋይና ምቹ መቀመጫ ይፈልጋሉ።
የጀበና ናፋቂዎች፡ የዕጣን ጢስ፣ የከሰል ፍም እና የ"ቤት" ድባብ ይስባቸዋል።
አነስተኛ ተጠቃሚዎች፡ በስራ መካከል ፈጠን ያለና ጥራት ያለው የጀበና ቡና የሚፈልጉ መንገደኞች።
2. የንግድ ምዝገባና ህጋዊነት ⚖️
ምዝገባ፡ በየክፍለ ከተማው ንግድ ቢሮ እንደ "ግለሰብ ነጋዴ" ወይም "PLC" መመዝገብ።
የጤና ማረጋገጫ፡ ለንጽህና ትልቅ ትኩረት ስለሚሰጥ ከጤና ቢሮ የብቃት ማረጋገጫ ማግኘት ግዴታ ነው።
3. የድባብ ጥበብ (Interior Design) ✨
Fusion Style: ዘመናዊ መብራቶችን ከባህላዊ የሳርና የሸክላ ውጤቶች ጋር ማዋሃድ።
መተንፈሻ (Ventilation): የከሰል ጭስ ደንበኛ እንዳያፍን ዘመናዊ የጭስ መሳቢያ (Hood) መግጠም አይዘንጉ።
4. የሚያስፈልግ መነሻ ካፒታል (Initial Investment) 💰
(የ2018ግምታዊ ዋጋ)
አነስተኛ ደረጃ (Mini Setup)፦ ከ30,000 - 80,000 ብር። (ይህ አማራጭ በቤት ደጃፍ፣ በኪዮስክ ወይም በትንሽ በረንዳ ላይ ለሚጀመር ሲሆን፣ መሰረታዊ የቡና ማፍያ እቃዎችንና ጥቂት በርጩማዎችን ብቻ ይይዛል።)
መካከለኛ ደረጃ (Standard)፦ ከ300,000 - 600,000 ብር። (የተከራየ ቤት፣ መሰረታዊ ቁሳቁስና የተሻለ ጌጣጌጥ።)
ከፍተኛ ደረጃ (Premium)፦ 1.2 ሚሊዮን ብር እና ከዚያ በላይ። (ሰፊ ቦታ፣ ዘመናዊ ዲዛይንና ሙሉ የቁርስ አገልግሎት።)
5. ትርፋማነትና ተጓዳኝ ገቢዎች 📈
የጀበና ቡና የትርፍ ህዳጉ ከፍተኛ ነው። ገቢዎን ለማሳደግ፡
ቁርስና መክሰስ፡ ፈጢራ፣ ጨጨብሳ እና ሳንድዊች ማቅረብ ገቢን በ 40% ያሳድጋል።
ነፃ ስጦታ፡ ከቡናው ጋር በትንሹ ቆሎ ወይም ፈንድሻ ማቅረብ ደንበኛን መልሶ ለመሳብ ዋስትና ነው።
6. ማስታወቂያና ፕሮሞሽን 📱
Social Media: የቡናው አፈላል ስነ-ስርዓት የሚታይባቸው ሳቢ የቲክቶክና ኢንስታግራም ቪዲዮዎች።
የመክፈቻ ስልት፡ "አንድ ሲኒ ሲጠጡ አንድ በነፃ" ወይም ለቋሚ ደንበኞች የቅናሽ ዋጋ ማዘጋጀት።
💡 ለስኬት የሚረዱ ወርቃማ ነጥቦች
የሰራተኛ ምርጫ፡ የቡና አፈላል ጥበብ ያላትና ፈገግታ የማይለያት አስተናጋጅ የንግድዎ ትልቁ ሃብት ናት።
ንጽህና፡ ሲኒዎች የሚታጠቡበት ውሃና ቦታው በደንበኛ አይን ስር መሆኑ እምነትን ይፈጥራል።

Sponsored by
Surafel
5 months ago
‼️ ለጫካ ቡና ደንበኞች በሙሉ
A Bittersweet Goodbye to Where It All Began ☕️💔
Dear Chaka Coffee Family,
ለ10 ዓመታት ያህል እናንተን ውድ ደንበኞቻችንን በፍቅር ስናስተናግድበት የቆየነው እና አንድ ብለን የጀመርንበት የ22 (ሃያ ሁለት) ቅርንጫፋችን፤ በከተማችን እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት ምክንያት ከዛሬ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ማቆሙን በታላቅ ይቅርታ እናሳውቃለን።
ይህ ቤት ለእኛም ሆነ ለእናንተ የብዙ ትዝታዎች ቤት ነበር። ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏
በዚህ ቅርንጫፍ የምታገኙትን የጫካ ቡና ልዩ ጣዕም እና አገልግሎት በሚከተሉት 6 አማራጭ ቅርንጫፎቻችን ማግኘታችሁን እንቀጥላለን፡-
📍 ቦሌ ሞርኒንግ ስታር ሞል
📍 ቦሌ መንገድ (ፍሬንድ ሺፕ ሱፐር ማርኬት ጀርባ)
📍 ቦሌ አየር መንገድ (የእንግዶች መቀበያ)
📍 ብሄራዊ ቲያትር (ራስ ሼል)
📍 ለገሃር (አቢሲኒያ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት)
📍 ሲኤምሲ (አዲስ አለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማእከል)
በሌሎቹ ቤቶቻችን በክብር እንጠብቃችኋለን!
ከምስጋና ጋር!
የጫካ ቡና ማኔጅመንት

It is with heavy hearts that we announce the closing of our very first branch, effective today, January 16, 2026, due to the ongoing corridor development project.
This location wasn’t just a coffee shop to us; it was the beginning of our journey. It holds countless cherished memories of the conversations, laughter, and cups of coffee we’ve shared with you over the last decade.
While we say goodbye to this special chapter, our story is far from over! We are eager to welcome you with the same passion and quality at our six other Chaka Coffee locations across the city.
Thank you for being the most important part of our story. We sincerely apologize for any inconvenience this may cause and truly appreciate your understanding and continued support.
Let’s keep brewing memories together! ☕️✨
With gratitude,
The Chaka Coffee Team
#chakacoffee #newchapter #coff
eeLovers #addisababa #thankyou #coffeecommunity
#chakacoffee #thankyou #coffeelovers #addisababa #ethiopia

6 months ago
Make Gift Real Estate Your Choice for a Lifetime Investment!
********
Our premium luxury apartments and commercial shops are designed for comfort, convenience, and value.
Prime Locations: Situated in the heart of Addis Ababa at La Gare, T/Haymanot, 22 Mazoria, Atlas, CMC, and Fres Bet.
Variety and Affordability: Choose from different sizes and layouts to suit your needs, all offered at reasonable prices!
Exclusive Offer: Enjoy the investment of a lifetime by acquiring our properties!
Your Dream, Our Mission: Decide today to turn your dreams into reality with Gift Real Estate.
Gift Real Estate
We Build Community!
📞 Contact Us Today:
Visit our website: https://www.giftbusinessgr...
Call us: +251979 65 65 65 / +251984 65 65 65

7 months ago
Coming Soon: Gift Real Estate's 6 Killo Project!
*
Discover the perfect blend of luxury and convenience with our upcoming development featuring exquisite apartments and prime commercial shops.
Key Highlights:
• Modern, innovative design for a contemporary lifestyle
• Safe, spacious parking facilities
• 24/7 backup power and water supply for uninterrupted comfort
• Prime location with nearby malls, schools, and medical centers
Join a thriving community where comfort meets convenience.
Stay tuned for more updates!
Contact us today to learn more about this exciting opportunity.
🌐 https://www.giftrealestate...
📞 Call us at: 251979656565 / 251984656565

Looking for Affordable Apartments and Commercial Shops in Downtown Addis Ababa?
*********
Discover the best value with Gift Real Estate!
We offer a wide range of apartments and commercial shops of various sizes in the most livable and thriving areas of downtown Addis Ababa.
Why Choose Gift Real Estate?
• Modern and improved design options
• Safe and spacious parking facilities
• 24/7 backup power and water supply
• Prime commercial shops, malls, schools, and medical centers nearby
• Ample green spaces for recreation and relaxation
Visit Our Villages in:
La Gare, T/Haymanot, 22 Mazoria, Atlas, CMC, and Feres Bet!
Become a proud homeowner or business owner today.
At Gift Real Estate, we don’t just build properties—we build communities!
Gift Real Estate
We Build Community!
For more information, visit:

LUXURY LIVING IN THE HEART OF ADDIS ABABA!
********
Are you looking for a luxurious and convenient living or commercial space in the heart of Addis Ababa?
Look no further than Gift Real Estate!
We offer a range of exclusive apartments and commercial shops for sale in the city's most desirable locations.
Our Villages
Experience the ultimate in comfort and luxury at our properties in the following vibrant locations:
• La Gare: A bustling hub of activity, La Gare is perfect for those who want to be at the center of it all.
• T/Haymanot: A vibrant and dynamic commercial area, ideal for businesses and individuals who want to be at the forefront of the city's growth.
• 22 Mazoria: A trendy and upscale neighborhood, perfect for those who want to be part of the city's latest developments.
• Atlas: A strategic location that offers easy access to the city's major roads and attractions.
• CMC: A tranquil oasis in the heart of the city, offering a peaceful retreat from the hustle and bustle.
Features and Amenities
Our luxury apartments and commercial shops offer a range of features and amenities that will make your life easier and more enjoyable, including:
• Spacious and stylishly designed living spaces
• Ample parking space
• 24/7 reserve power supply
• Underground water systems
• Modern commercial shops and shopping malls
• Nearby schools and medical centers for your convenience
• Secure and gated communities
Invest in Your Future
Don't miss out on this incredible opportunity to own a piece of luxury real estate in the heart of Addis Ababa.
Contact Gift Real Estate today to learn more about our available properties and to schedule a viewing.
Get in Touch
Website: https://www.giftrealestate...
+251984 65 65 65/+251979 65 65 65

8 months ago
Discover Your Dream Property! @ Gift Real Estate
*********
Explore our exclusive selection of luxury apartments and commercial shops for sale in prime locations.
Whether you're looking for a stylish residence or a lucrative investment, we have options to suit your needs.
Our villages at La Gare, T/Haymanot, 22 Mazoria, CMC, Atlas, and Feres Bet offer quality properties at reasonable prices.
Don’t miss this opportunity to own a piece of prestigious real estate.
Gift Real Estate
We Build Community!
Contact us today to learn more!
Website: https://www.giftrealestate...
+251979 65 65 65 /+251984 65 65 65

9 months ago
An Ethiopian Trailblazer on Two Wheels 🇪🇹 🇬🇧
#ethiopia | ቅዱስ ተሰራ የ 24 ዓመት ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው። ለትምህርት እንግሊዝ አገር ይገኛል። በወዳደቁ እንጨት በሰራው ብስክሌት 1,255 ኪሎ ሜትር በላይ ተጉዟል።
በኢምፔሪያል ኮሌጅ በተካሄደው ወርክሾፕ ላይ የፈጠራትን የእንጨት ብስክሌት እንግሊዝን ከጫፍ እስከ ጫፍ እየተጓዘ ነው።
A young Ethiopian student in the UK is making headlines for his extraordinary determination and creativity. Kidus Tesera, 24, is cycling 780 miles across Britain on a bicycle he built almost entirely from recycled parts and wood.
Currently studying at Imperial College London, Kidus first discovered his passion for bike-building while repairing a secondhand bicycle at the university’s workshop. Inspired by the process, he went a step further—designing and crafting his own eco-friendly bike from discarded materials.
Now, his remarkable journey is not just a test of endurance, but also a statement about sustainability, innovation, and the resourceful spirit of Ethiopian youth abroad.
Kidus’ story is a powerful reminder: with creativity and determination, nothing is impossible—whether on the streets of Addis Ababa or the roads of the United Kingdom.
***
👏 What a story!
Kidus Tesera is not just riding a bike—he is riding a dream built by his own hands. An Ethiopian son proving, once again, that creativity and determination can carry us across any distance.
From recycled parts and wood, he shaped a machine. From courage and vision, he shaped a journey. 780 miles ( 1,255 KM) across the UK is more than a cycling adventure—it is a lesson to all of us: when we use what we have, we can go further than we ever imagined.
Kidus, you inspire Ethiopia, you inspire Africa, and you inspire the world. Keep pedaling forward—your story is fuel for the next generation of dreamers and doers. 🚴♂️✨
Yours follower,
Getu Temesgen

🎉 Happy Ethiopian New Year! 🎉
*******
Celebrate the New Year with an exclusive gift from Gift Real Estate!
Enjoy BIG discounts on premium Apartments and Commercial Shops - the perfect way to start your year with a smart investment.
🌟 Special New Year Offer:
✅ Huge discounts on select apartments and commercial spaces
✅ Flexible payment plans
✅ Prime locations to build your future
Let’s build a thriving community together in this New Year!
Don’t miss out on this limited-time opportunity.
Gift Real Estate
We Build the Community!
Contact us today to learn more and secure your dream property!
+251979 6565 65 /+25198484 84 /8055

10 months ago
Deadline Extended: 3-day Global Art Convention Dubai, 2025 | Open to everyone
Dates: October 05 - 07, 2025
GAC 2025 Location: Kutubna Cultural Center, Dubai, United Arab Emirates
Link: https://scholarshipscorner...
Categoires:
>> 5 Funded Slots: Cover all event expenses, including event merchandise, meals, accommodation, travel support (conditions apply), and other perks
>> 15 Partially Funded: Fifteen partially funded spots cover 50% of the summit fee.
>> Self Funded: The self-funded fee of $650 USD includes everything you need for the event. You’ll get event merchandise, a participation certificate, and access to all sessions, workshops, and networking activities. It also covers your accommodation, meals, sightseeing, and all summit materials.
>> One outstanding participant will be named Ideal Strategist and will receive an endorsement to work with CSCD.

Apply now for Scholarships in Germany for international students
Duration: 3 years
Scholarship by: Nationales Hochleistungs Rechnen (NHR)
Benefits:
€2,200 per month for up to 36 months
Supervision by top international researchers
Advanced HPC training and expert-led workshops
6-month research stay at another NHR Center
Networking with HPC professionals and peers
Extra support including soft skills training, coaching, and mentoring
For more info visit https://scholarshipscorner...
Deadline: 15 September, 2025.
Credit: 2025 Geschäftsstelle des Vereins für Nationales Hochleistungsrechnen - NHR-Verein e.V.

11 months ago
አፍሪካ ቻይና ሴንተር ፎር ፖሊሲ ኤንድ አድቫይዘሪ /Africa China Center For Policy and Advisory/ (ACCPA) ከየአፍሪካ የአየር ንብረት ፋውዴሽን /Africa Climate Foundation/ (ACF) ጋር በመተባበር በአይነቱ ልዩ እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የአረንጓዴ ፋይናንስ ወርክሾፕ (Green Finance Workshop) በአዲስ አበባ አዘጋጅተዋል።
የአፍሪካ የአየር ንብረት ፋውንዴሽን የአረንጓዴ ፋይናንስ (Green Finance) ትግበራን ለማቀላጠፍ ያለውን ጠንካራ ቁርጠኝነት በዚህ የአርንጓዴ ፋይናንስ ወርክሾፕ አሳይቷል።
አረንጓዴ ፋይናንስ ለአፍሪካ ሀገራት ዘላቂ የኢንዱስትሪ ለውጥን ለማምጣት አስፈላጊ እና ወሳኝ መሆኑን አዲስ አበባ በተካሄደው የአረንጓዴ ፋይናንስ ወርክሾፕ (Green Finance Workshop) ላይ ተገልጿል።
የፖሊሲ አውጪዎች፣ የፋይናንስ ተቋማት፣ ባለሀብቶች፣ የስታርታፕ መሪዎች እና ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ተሳታፊዎች በተገኙበት በዚህ ወርክሾፕ የአፍሪካ የአየር ንብረት ፋውንዴሽን ፕሮግራም ማናጀር አቶ ሳህሌ ፈቀደ የአረንጓዴ ፋይናንስ የአየር ንብረት ለውጥን ለማስቀረት እጅግ ወሳኝ እና የባለድርሻ አካላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር የሚጠይቅ መሆኑን ገልጸዋል።
የአፍሪካ የአየር ንብረት ፋውንዴሽን ይህንን ተልዕኮ ለማሳካት ከተለያዩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር እየሰራ ሲሆን መቀመጫውን በጋና ባደረገው ከአፍሪካ ቻይና ሴንተር ፎር ፖሊሲ ኤንድ አድቫይዘሪ ጋር በጋራ በመሆን በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የአረንጓዴ ፋይናንስ ወርክሾፕ በአዲስ አበባ በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል በጥምረት አዘግጅተዋል። ከዚህም ወርክሾፕ ለፖሊሲ ግብአት የሚሆን ሪፖርት እየተዘጋጀ ሲሆን በቀጣይነት ይህን መሰል ዝግጅቶችን በኢትዮጵያ ለማዘጋጀት እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል።
ከ45 በላይ ተሳተፊዎች ከተለያዩ ዘርፎች ተገኝተው ስለ አረንጓዴ ልማት እና ለጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች ክፍት ሊሆን ስለሚገባ ፋይናንስ በስፋት ከተወያዩ በኋላ ባንኮች፣ የፋይናንስ ተቋማት እንዲሁም መንግስት ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል። በሀገሪቷ እየተካሄዱ ያሉ ሪፎርሞችም መታገዝ እንደሚገባቸው እና ለተሳካና ለተሳለጠ አተገባበር ሁሉም አካል በትብብር ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቁሟል። #fastmereja

Comments