Logo
SeledaPost
ሱቅዎን በደብተር እየመዘገቡ ነው?

በወር መጨረሻ ትርፍዎ ስንት እንደሆነ፣ የትኛው ዕቃ እየሸጠ እንደሆነ፣ ምን ያህል ዕቃ እንደጎደለ ለማወቅ ስንት ሰዓት ይፈጃል?

መዝገብ በአንድ ጠቅታ ያሳይዎታል።

✅ እያንዳንዱ ሽያጭ በማን፣ በስንት ዋጋ እንደተሸጠ ይመዘገባል
✅ የፈረቃ መዝጊያ — መሳቢያው ከሽያጩ ጋር ይታረቃል
✅ የክምችት ቆጠራ — በመዝገቡና በመደርደሪያው መካከል ያለውን ልዩነት ያሳያል
✅ ኢንተርኔት ሳያስፈልግ ሙሉ ቀን ይሰራል

ለሱቅዎ እንዲዘጋጅ ያነጋግሩን 👉 mezgeb_support

መተግበሪያውን ያውርዱ 👉 https://bit.ly/4rnVe0KMezg... Stock – Shop Manager - Apps on Google Playoffline-first shop manager built for Ethiopian businesses
21 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.