6 months ago
የዓለማችን ውዱ የእንስሳ እዳሪ ቡና
#ethiopia | በአሜሪካ እና በተለያዩ የዓለም ሀገራት የቡና መሸጫ ቤቶች ውስጥ አንድ አስገራሚ ወሬ መነጋገሪያ ሆኗል። "አዲስ ገጽ" የተሰኘው ፕሮግራም አዘጋጅ መስፍን አሰፋ በቅርቡ የታዘበውና ያጋራው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ በዓለማችን እጅግ ውዱ ቡና የሚገኘው ከእንስሳ እዳሪ ነው።
"ሲቬት" ወይም ኮፒ ሉዋክ ምንድን ነው?
ይህ ቡና ሲቬት (Civet) ወይም ኮፒ ሉዋክ (Kopi Luwak) በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ ስሙን ያገኘው "ሲቬት" ከምትባል ድመት መሳይ አጥቢ እንስሳ ነው። እንስሳዋ በብዛት በደቡብ እስያ እና በአንዳንድ የአፍሪካ አካባቢዎች የምትገኝ ሲሆን፣ ለየት ያለ ተፈጥሯዊ ስጦታ አላት።
ከጫካ እስከ ሲኒ፡ አስገራሚው ጉዞ
የዚህ ቡና ዝግጅት ሂደት ለየት የሚያደርገው የሚከተሉት ነጥቦች ናቸው፦
* ምርጥ መራጭነት፦ ሲቬት በምሽት የምትቀሳቀስ እንስሳ ስትሆን፣ ምርጥ እና የበሰሉ የቡና ፍሬዎችን የመለየት ልዩ ችሎታ አላት።
* የሆድ ውስጥ "ሂደት"፦ እንስሳዋ የቡናውን ፍሬ በምትመገብበት ወቅት የምትፈጨው የላይኛውን ልጣጭ ብቻ ነው። ፍሬው ግን ሳይሰበር በሆዷ ውስጥ አልፎ ከእዳሪዋ ጋር ይወጣል።
* ጽዳትና ዝግጅት፦ ገበሬዎች ከጫካ ውስጥ የእንስሳዋን እዳሪ በመልቀም፣ በውስጡ ያሉትን የቡና ፍሬዎች ደጋግመው በንጽህና ያጥቧቸዋል። በመቀጠልም ደርቀው
ተቆልተውና ተፈጭተው ለገበያ ይቀርባሉ።
ጣዕሙና ዋጋው
ይህንን ቡና የቀመሱ ደንበኞች እንደሚሉት፣ ቡናው እጅግ ለስላሳ፣ ተፈጥሯዊ እና የቸኮሌት ጣዕም ያለው ነው። ይህ ልዩ ጣዕሙም የዓለማችን ዝነኛ እና ውድ ቡና እንዲሆን አድርጎታል።
* ዋጋ፦ እንደ ጥራቱ ሁኔታ የአንድ ኪሎ ሲቬት ቡና ዋጋ ከ50 ዶላር (ከ8,000 ብር በላይ) ጀምሮ እስከ ሺህ ዶላሮች ይደርሳል።
ባለሙያዎች እንደሚሉት፣ ይህ ቡና ጫካ ለጫካ የተጓዘ፣ በእንስሳ ሆድ ውስጥ አርፎ የመጣ እና ረጅም ጉዞ አድርጎ የእርስዎ ሲኒ ላይ የደረሰ "የተፈጥሮ ተአምር" ነው።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #ebc #civetcoffee #kopiluwak #luxurycoffee #addisgetz #coffeelovers #አስገራሚእውነታዎች #ቡና

7 months ago
‼️ ለጫካ ቡና ደንበኞች በሙሉ
A Bittersweet Goodbye to Where It All Began ☕️💔
Dear Chaka Coffee Family,
ለ10 ዓመታት ያህል እናንተን ውድ ደንበኞቻችንን በፍቅር ስናስተናግድበት የቆየነው እና አንድ ብለን የጀመርንበት የ22 (ሃያ ሁለት) ቅርንጫፋችን፤ በከተማችን እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት ምክንያት ከዛሬ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ማቆሙን በታላቅ ይቅርታ እናሳውቃለን።
ይህ ቤት ለእኛም ሆነ ለእናንተ የብዙ ትዝታዎች ቤት ነበር። ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏
በዚህ ቅርንጫፍ የምታገኙትን የጫካ ቡና ልዩ ጣዕም እና አገልግሎት በሚከተሉት 6 አማራጭ ቅርንጫፎቻችን ማግኘታችሁን እንቀጥላለን፡-
📍 ቦሌ ሞርኒንግ ስታር ሞል
📍 ቦሌ መንገድ (ፍሬንድ ሺፕ ሱፐር ማርኬት ጀርባ)
📍 ቦሌ አየር መንገድ (የእንግዶች መቀበያ)
📍 ብሄራዊ ቲያትር (ራስ ሼል)
📍 ለገሃር (አቢሲኒያ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት)
📍 ሲኤምሲ (አዲስ አለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማእከል)
በሌሎቹ ቤቶቻችን በክብር እንጠብቃችኋለን!
ከምስጋና ጋር!
የጫካ ቡና ማኔጅመንት

It is with heavy hearts that we announce the closing of our very first branch, effective today, January 16, 2026, due to the ongoing corridor development project.
This location wasn’t just a coffee shop to us; it was the beginning of our journey. It holds countless cherished memories of the conversations, laughter, and cups of coffee we’ve shared with you over the last decade.
While we say goodbye to this special chapter, our story is far from over! We are eager to welcome you with the same passion and quality at our six other Chaka Coffee locations across the city.
Thank you for being the most important part of our story. We sincerely apologize for any inconvenience this may cause and truly appreciate your understanding and continued support.
Let’s keep brewing memories together! ☕️✨
With gratitude,
The Chaka Coffee Team
#chakacoffee #newchapter #coff
eeLovers #addisababa #thankyou #coffeecommunity
#chakacoffee #thankyou #coffeelovers #addisababa #ethiopia

Comments