3 months ago
የአዋሽ መገበያያ ድህረ-ገጽ (Merchant Portal)
============
ነጋዴዎች ሆይ፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ንግድዎን ዛሬውኑ ያዘምኑ!
ከክፍያ እስከ ሪፖርት ሁሉንም በአንድ ቦታ ያግኙ!
ፈጣን፣ ዘመናዊ እና ውጤታማ መፍትሄዎች ከአዋሽ ባንክ ጋር!
ወደ ድህረ-ገፁ ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://awashpay.awashbank...
መተግበሪያውን ለማውረድ https://onelink.to/j7fnbz ይጫኑ!
Daldaltoonni, bakka jirtanii har'uma daldala keessan ammayyeessaa!
Kaffaltii daldalaa irraa kaasee hanga gabaasa nagaheetti waan hunda bakka tokkotti argadhaa!
Tajaajila saffisaa, ammayyaa fi gahumsa qabu Baankii Awaash waliin!
Gara marsariitii seenuuf geessituu itti aanu fayyadamaa
https://awashpay.awashbank...
Tajaajilicha karaa appilikeeshinii AwaashBirr-Pro https://onelink.to/j7fnbz buufadhaa. #awashbank #merchant #portal #ethiopia #nurturingliketheriver

5 months ago
በየደረጃው የሚገኙ ተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገልጸ።
የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ በየደረጃው የሚገኙ ተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል እየተሰራ ያለውን ሥራ በተመለከተ ከክልልና ከተማ መስተዳድር ትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች ጋር በበይነ መረብ ውይይት አካሂደዋል።
በውይይቱም በክልሎችና የከተማ መስተዳድሮች በሁሉም የክፍል ደረጃ በተለይም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል በትምህርት ሚኒስቴር በወረደው ስትራቴጂ መሰረት ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት በስፋት እየተሰጠ መሆኑ ተገልጿል።
ከማጠናከሪያ ትምህርት በተጨማሪ ተማሪዎች ከመደበኛ የትምህርት ሰዓት ውጪ ያላቸውን ጊዜ ተጠቅመው እንዲያጠኑ እና ቤተ-መጻህፍትን እንዲጠቀሙ ምቹ ሁኔታዎች በየትምህርት ቤቶቹ መፈጠራቸውን አንስተዋል።
በተለይም ተማሪዎችን በማዘጋጀት ሂደት የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በየጊዜው በመፍታትና በቀሩት ቀናት ጉድለቶችን በማሟላትና የተማሪዎችን ዝግጅት በቅርበት በመከታተል ለተማሪዎች ውጤት መሻሻልና ለፈተናው ስኬታማነት በትኩረት እንደሚሰሩ የክልል ቢሮ ሃላፊዎቹ ገልጸዋል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ለመምህራንና ለተማሪዎች አጋዥ የሆኑ የትምህርት ይዘቶችንና የመለማመጃ ጥያቄዎችን የያዙ ቪዲዮዎች በድህረ-ገጽ (Portal) ተዘጋጅተው ጥቅም ላይ እንዲውል መደረጉም ተብራርቷል።
atc_news
seledadotio

8 months ago
ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ሊሰጥ እንደሆነ አሳውቋል
#ethiopia | ስልጠናው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተመረጡ 5 ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል ነው የተባለው።
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች እና ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስኮች በመምህርነት ሙያ መሰልጠን የሚፈልጉ ሁሉ ስልጠናውን መውሰድ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ምዝገባው ከቀናት በፊት የተጀመረ ሲሆን ከ4 ቀናት በኃላ ያበቃል።
በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን ዝርዝር ለማግኘት https://shorturl.at/N8e0s ላይ በመግባት “አማራጭ የመምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች” የሚለውን በማውረድ ማግኘት ይችላል ተብሏል።
ምዘገባው የሚከናወነው በተመረጡ 5 ዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን ነው።
የዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንኮች፦
➡️ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፦ https://forms.gle/Y7Hksp5Y...
➡️ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://docs.google.com/fo...
➡️ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://portal.hu.edu.et/H...
➡️ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://portal.ju.edu.et
➡️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S...
የስልጠና ፕሮግራሙን በቀን መርሐግብር የሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል ያለው ቲክቫህ ነው።FDRE Ministry of EducationFDRE Ministry of Education Website

9 months ago
ፍላጎቱ ላላችሁ‼️
ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡
ስልጠናው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡
የምዝገባ መስፈርት፦
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች እና ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስኮች በመምህርነት ሙያ መሰልጠን የሚፈልጉ
የምዝገባ ጊዜ
ከዛሬ ህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት
የምዝገባ ቦታ
ከስር በተገለፁ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን
በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን ዝርዝር ለማግኘት https://shorturl.at/N8e0s ላይ በመግባት “አማራጭ የመምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች” የሚለውን በማውረድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንኮች፦
➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/JZG12dev...
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/.....
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/H...
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et
➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S...
የስልጠና ፕሮግራሙ በአንድ ዓመት የሚጠናቀቅ ሲሆን፤ በቀን መርሐግብር የሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል።

የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ተደረገ
ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የትምህርት ተቋም ምደባ ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም መሠረት ተማሪዎች የተቋም ምደባቸውን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የሚችሉ መሆኑን አስታውቋል፡፡ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሠረት፤ የ Remedial ፕሮግራሙን እንዲከታተሉም ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
የተማሪዎች የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት 👇
በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.e...
በቴሌግራም ቦት፦ moestudentbotMinistry of Education PortalStudent Admission and Placement Portal

Sponsored by
Surafel
10 months ago
በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ሰባት ዩኒቨርሲቲዎች በሬሚዲያል መርሀ-ግብር ተማሪዎች እንደማይቀበሉ ተነገረ
ሚኒስቴሩ በ2017 ዓ.ም የ12 ክፍል ፈተና ተፈትነው በሬሚዲያል መርሀ-ግብር የማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን የሚያስተካክሉበት ቀንን ይፋ አድርጓል፡፡
በእዚህ መሰረት ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን እስከ ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ( https://student.ethernet.e... ) በመግባት ማስተካከል እንደሚችሉ ተናግሯል፡፡
የተቋም ምርጫ የሚደረገውም በየትምህርት ቤቶች በተወከሉ መምህራን በኩልም ነውም ብሏል፡፡በሀገሪቱ ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥም ሰባቱ በሬሚዲያል መርሀ-ግብር ተማሪዎች እንደማይቀበሉም ተነግሯል፡፡
ተማሪዎች አይቀበሉም የተባሉት፤ ሀዋሳ የኒቨርሲቲ፣ ጅማ የኒቨርሲቲ፣ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ናቸው ብሏል ትምህርት ሚኒስቴር በማህበራዊ የትስስር ገፁ ባጋራው መረጃ።
Via ShegerMinistry of Education PortalStudent Admission and Placement Portal

የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.e...
➡️ በቴሌግራም ቦት moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።
የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
#moeministry of Education PortalStudent Admission and Placement Portal

Comments