1 month ago
የአዋሽ መገበያያ ድህረ-ገጽ (Merchant Portal)
============
ነጋዴዎች ሆይ፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ንግድዎን ዛሬውኑ ያዘምኑ!
ከክፍያ እስከ ሪፖርት ሁሉንም በአንድ ቦታ ያግኙ!
ፈጣን፣ ዘመናዊ እና ውጤታማ መፍትሄዎች ከአዋሽ ባንክ ጋር!
ወደ ድህረ-ገፁ ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://awashpay.awashbank...
መተግበሪያውን ለማውረድ https://onelink.to/j7fnbz ይጫኑ!
Daldaltoonni, bakka jirtanii har'uma daldala keessan ammayyeessaa!
Kaffaltii daldalaa irraa kaasee hanga gabaasa nagaheetti waan hunda bakka tokkotti argadhaa!
Tajaajila saffisaa, ammayyaa fi gahumsa qabu Baankii Awaash waliin!
Gara marsariitii seenuuf geessituu itti aanu fayyadamaa
https://awashpay.awashbank...
Tajaajilicha karaa appilikeeshinii AwaashBirr-Pro https://onelink.to/j7fnbz buufadhaa. #awashbank #merchant #portal #ethiopia #nurturingliketheriver

2 months ago
የካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል የባንክ ሒሳቦች እግድ ተነሳ
* የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞው ቀጥሏል
#ethiopia | የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ በሀገሪቱ ቀዳሚ የግል የክፍያ ሰነድ አውጪ በሆነው ካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል ሰርቪስ አክሲዮን ማኅበር የባንክ ሒሳቦች ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ እንዲነሳ ትዕዛዝ አስተላልፏል።
ፍርድ ቤቱ የካቻ የባንክ ሒሳቦች እንዲከፈቱ የወሰነ ሲሆን፤ ከውርርድ (Betting) ኩባንያዎች ጋር የተያያዘ 3.1 ሚሊዮን ብር ገደማ ግን ምርመራው እስኪጠናቀቅ ታግዶ እንዲቆይ አዟል።
ካቻ የሞባይል ገንዘብ ዝውውርን፣ የክፍያ ሥርዓቶችን (Bill & Merchant Payment)፣ እንዲሁም ዲጂታል ብድርና ቁጠባን በሀገር በቀል ዕውቀትና ቴክኖሎጂ በማቅረብ ይታወቃል።
ስትራቴጂካዊ አጋርነት፦ ተቋሙ ከባንኮች፣ ኢንሹራንስና አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ጋር በመቀናጀት የፋይናንስ ዘርፉን በማዘመን ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።
ካቻ የዲጂታል ኢንሹራንስ አገልግሎትን በፈር ቀዳጅነት በማቅረብ፣ የኢንሹራንስ ዘርፉን በቴክኖሎጂ ተደራሽ የማድረግ ሥራውን አጠናክሮ ቀጥሏል።
ይህ የፍርድ ቤት ውሳኔ ካቻ ያጋጠሙትን ተግዳሮቶች በመቅረፍ፣ የጀመረውን ሀገራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ያለ መስተጓጎል እንዲቀጥል አመቺ መደላድል የሚፈጥር ነው።
የካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል አገልግሎትን በስልክዎ ለማግኘት፦ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ!
የካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል ሰርቪስ (Kacha Digital Financial Services) የባንክ ሒሳቦች እግድ በሕግ መነሳቱን ተከትሎ፣ ኩባንያው መደበኛ አገልግሎቶቹን በሙሉ አቅሙ መቀጠሉ ይታወቃል።
የሞባይል ገንዘብ ዝውውርን፣ የክፍያ ሥርዓቶችን፣ ዲጂታል ብድርና ቁጠባን እንዲሁም የኢንሹራንስ አገልግሎቶችን በስልክዎ ለማግኘት መተግበሪያውን (App) ከታች ባሉት ሊንኮች ማውረድ ይችላሉ፦
መተግበሪያውን ለማውረድ፦
ለአንድሮይድ (Android) ተጠቃሚዎች ከፕሌይ ስቶር፦
https://play.google.com/st...
ለአይፎን (iOS) ተጠቃሚዎች ከአፕ ስቶር፦
https://apps.apple.com/us/...
የካቻን መተግበሪያ በመጠቀም ፈጣን፣ አስተማማኝና ምቹ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ይጀምሩ።
#getu #ethiopia #kachadigital #financialinclusion #digitaleconomy #fintechethiopia #bankingnews #courtdecision #ካቻዲጂታል #ዲጂታልፋይናንስ #ኢትዮጵያ #የባንክእግድ #ዜና #ጌጡተመስገን #getutemesgen