2 months ago
የመዳረሻ ልማት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ
#ethiopia | ባሌ፣ ሮቤ - የኢትዮጵያ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ የመዳረሻ ልማት ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ማሳደግ ወሳኝ ሚና እንዳለው ገለጹ።
በመዳ ዋላቡ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው 2ኛው ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ “The Responsible AI Revolution: Building Ethiopia's Institutional Edge in Tourism and Hospitality by 2030” በሚል አበይት ርዕስ ሚኒስትሩ “የመዳረሻ ልማት ብሔራዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞች” በሚል ርዕስ ባቀረቡት ንግግር፣ መዳረሻዎች የቱሪዝም መስህቦች ብቻ ሳይሆኑ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የኢንቨስትመንት ማዕከላት፣ የማህበራዊ ለውጥ መድረኮች እና የብሔራዊ ማንነት መገለጫዎች መሆናቸውን አስታውቀዋል።
እንደ ዶ/ር አብርሃም ገለጻ፣ ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሞቿ ውስጥ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ፣ ኢንቨስትመንት ለመሳብ፣ መሠረተ ልማትን ለማዘመን እና ዘላቂ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር እየሰራች ሲሆን፣ የመዳረሻ ልማት እነዚህን ግቦች በተግባር የሚያሳካ ስትራቴጂ መሆኑን ጠቁመዋል።
ሶፍ ኦማር ዋሻዎች፣ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ፣ ዋንጪ፣ ሐረር፣ ሐዋሳ ሐይቅ፣ ጣና ሐይቅ፣ ገራልታ እና አርባምንጭን ጨምሮ የኢትዮጵያ መዳረሻዎች ጎብኚዎችን፣ ባለሀብቶችን፣ ተመራማሪዎችን እና ፈጣሪዎችን ከዓለም ዙሪያ ለመሳብ ትልቅ አቅም እንዳላቸውም ተናግረዋል።
ዶ/ር አብርሃም የመዳረሻ ልማት በትራንስፖርት፣ ሎጂስቲክስ፣ ግብርና፣ ሪል እስቴት፣ መስተንግዶ እና አገልግሎት ዘርፎች የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን እንደሚያነቃቃ ገልጸው፣ በተለይም ለወጣቶችና ለሴቶች ሰፊ የሥራ ዕድል እንደሚፈጥር አስታውቀዋል።
በተጨማሪም የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያን ጨምሮ በትስስር እና መሠረተ ልማት ላይ የሚደረጉ ኢንቨስትመንቶች የቱሪዝም፣ የንግድ፣ የኢንቨስትመንት እና የሪል እስቴት ዕድሎችን እንደሚያሰፉ ገልጸዋል።
በመጨረሻም የኢትዮጵያ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የልማት አጋሮች፣ የግሉ ዘርፍ ባለሀብቶች እና የአካባቢ ማህበረሰቦች በመዳረሻ ልማት ዘርፍ በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበው፣ የኢትዮጵያ መዳረሻዎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የኢንቨስትመንትና የፈጠራ ማዕከላት ማድረግ እንደሚቻል አስገንዝበዋል።
#ethiopia #destinationdevelopment #tourism #investment #economicgrowth #getutemesgen #ethiopia #bale #tourism #getutemesgen #ጌጡተመስገን #artificialintelligence #digitalethiopia2030 #mwu

ኢትዮጵያ በ2030 በኃላፊነት በተመራ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ተቋማዊ ብቃቷን ማጠናከር አለባት ተባለ
ሮቤ፣ ባሌ – ሰኔ 15፣ 2018 ዓ.ም.
#ethiopia | ኢትዮጵያ በ2030 የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ ተወዳዳሪ ለመሆን ከቴክኖሎጂ አጠቃቀም ባሻገር ጠንካራ ተቋማዊ አቅም፣ የሰው ኃይል ብቃት እና የዲጂታል ሥርዓት ግንባታ ላይ ማተኮር እንዳለባት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሚኒስትሩ አማካሪ ገለጹ።
ዶ/ር አብዮት ይህን ያሉት በመዳ ዋላቡ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው 2ኛው ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ “The Responsible AI Revolution: Building Ethiopia's Institutional Edge in Tourism and Hospitality by 2030” በሚል ርዕስ ባቀረቡት ቁልፍ ንግግር ነው።
እንደ አማካሪው ገለጻ፣ ኢትዮጵያ በዲጂታል ሽግግር ጉዞዋ ከዜሮ እየተነሳች አይደለችም። ባለፉት ሰባት ዓመታት በቴሌኮም ሪፎርም፣ በዲጂታል መሠረተ ልማት፣ በዲጂታል መታወቂያ፣ በክፍያ ሥርዓቶችና በመንግሥት አገልግሎቶች ዘርፍ ጉልህ እድገቶች ተመዝግበዋል ብለዋል።
በታኅሣሥ 2018 ዓ.ም. የተጀመረው “Digital Ethiopia 2030” የተሰኘው ብሔራዊ ስትራቴጂ ሁሉም ዜጎች በዲጂታል ኢኮኖሚው ተጠቃሚ እንዲሆኑ፣ እኩል ዕድል እንዲያገኙ እና የዲጂታል አገልግሎቶች በእምነትና በደህንነት እንዲሰጡ የሚያስችል መሆኑንም አብራርተዋል።
ዶ/ር አብዮት እንዳሉት፣ የቱሪዝም ዘርፉ ከዲጂታል ለውጥ በፍጥነት ተጠቃሚ ሊሆን ከሚችሉ ዘርፎች አንዱ ሲሆን፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተደገፉ የቱሪዝም መድረኮች፣ የዲጂታል ትኬትና ክፍያ ሥርዓቶች፣ የጎብኚዎች ፍሰት ትንተና እና የተቀናጀ የቱሪዝም መረጃ ሥርዓት ለዘርፉ አዲስ ዕድሎችን እንደሚፈጥሩ ገልጸዋል።
በንግግራቸው የ“MESOB” የተባለውን የተቀናጀ የመንግሥት አገልግሎት መድረክ በአርአያነት ያነሱት አማካሪው፣ ቱሪስቶች ኢትዮጵያን እንደ አንድ የጉዞ ልምድ እንጂ እንደ ተለያዩ ተቋማት እንደማያዩ ገልጸው፣ የቱሪዝም መረጃ፣ የሆቴል አገልግሎቶች፣ የመጓጓዣ አማራጮች፣ የክፍያ ሥርዓቶችና የደህንነት መረጃዎች በአንድ የተቀናጀ ሥርዓት መሰጠት እንዳለባቸው ጠቁመዋል።
ለዚህም የቴክኖሎጂ፣ የሂደት እና የሰው ኃይል ሦስት ዋና ምሰሶዎች በአንድነት መሠራት እንዳለባቸው ገልጸዋል። ብሮድባንድ ግንኙነት፣ ዲጂታል መድረኮች፣ የመረጃ አስተዳደር፣ የAI ሥነ-ምግባር መመሪያዎች እና የሰው ኃይል ብቃት በጋራ ሲጠናከሩ ብቻ ዘላቂ ለውጥ እንደሚመጣ አስገንዝበዋል።
አማካሪው ኢትዮጵያ በ“5 Million Ethiopian Coders” መርሃ ግብር ከ5 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን በኮዲንግ፣ በዳታ ትንተናና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መሠረታዊ ክህሎቶች ማሠልጠን መቻሏ ለዘርፉ ጠንካራ የሰው ኃይል መሠረት እየፈጠረች መሆኑን ገልጸዋል።
በመጨረሻም ዶ/ር አብዮት ባዩ፣ በ2030 የኢትዮጵያ ስኬት የሚለካው በተጠቀመችባቸው የAI መሣሪያዎች ብዛት ሳይሆን በዩኒቨርሲቲዎች የተሻሻሉ ሥርዓተ ትምህርቶች፣ በተቋማት የመረጃ ጥራት፣ በዲጂታል ብቃት፣ በግላዊነት ጥበቃ እና በሕዝብ እምነት ላይ መሆኑን አስገንዝበዋል።
ኮንፈረንሱ በመዳ ዋላቡ ዩኒቨርሲቲ በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ትምህርት ዘርፍ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሚያመጣውን ዕድልና ተግዳሮት መወያየት ቀጥሏል።
#ethiopia #bale #tourism #getutemesgen #ጌጡተመስገን #artificialintelligence #digitalethiopia2030 #mwu

2ኛ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በባሌ ተከፈተ
#ethiopia | ባሌ ሮቤ— በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት 2ኛው ዓለም አቀፍ ኮንፍረንስ - የቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ ትምህርትን በሰው ሰራሽ አስተውሎት ( AI ) በአዲስ እሳቤ ማላቅ - ( የወደፊት ክህሎቶችን፣ የፈጠራ አቅምንና እና ሥነ ምግባራዊ ሰው - ተኮር አሰራርን ማጎልበት ) ” በሚል መሪ ሃሳብ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ ተናጋሪዎች፣ ተመራማሪዎች፣ ምሁራን እና ተሳታፊዎች በተገኙበት ሁለተኛው ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል።
የኮንፈረንሱ አስተናጋጅ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና (PhD) የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ በንግግራቸውም የምንኖርበት ዘመን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በማሽን ትምህርት (Machine Learning) እና በአውቶሜሽን ምክንያት ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ሽግግር እየታየበት ያለና የሆስፒታሊቲውን ዘርፍ ሙሉ በሙሉ እየቀየረው የሚገኝ መሆኑን ጠቁመዋል።

ፕሬዝዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና አያይዘውም፣ ቴክኖሎጂው ሰብአዊ እሴቶችን፣ የሰዎችን ግላዊነት፣ ፍትሃዊነትንና ባህልን በጠበቀ መልኩ ጥቅም ላይ መዋል እንዳለበትና ተማሪዎችንም ለነገው ያልተፈጠሩ የሥራ ዕድሎች በዲጂታል ክህሎትና በሰብአዊ እሴቶች ማነጽ እንደሚገባ አፅንዖት ሰጥተዋል።
የባሌን ምድር አንድ ፓርክ፣ ብዙ ዓለማት" ሲሉ የገለጹት ዶ/ር ብርሃነመስቀል፣ እንደ ባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ፣ የሶፍ ዑመር ዋሻ፣ የቱሉ ዲምቱ ጫፍ እና የዲሬ ሸኽ ሁሴን መካነ መቃብር ያሉ የተፈጥሮና የታሪክ ጸጋዎች መገኛ የሆነው ይህ ቀጠና ለዩኒቨርሲቲው ትልቅ ሕያው የመማሪያ ክፍል መሆኑንና የዩኒቨርሲቲውም ስኬት የሚለካው በምርምር ወረቀቶች ብቻ ሳይሆን በማኅበረሰቡ ውስጥ በሚያመጣው እውነተኛ ለውጥ መሆኑን አስታውቀዋል።
ከዚሁ የኮንፈረንስ መክፈቻ ጎን ለጎን፣ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከዩናይትድ ኪንግደም (UK) የመጡ የባለሙያዎች ቡድን በቅርብ ትብብር ያበለጸገውንና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀውን አዲሱን የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገጽ (Website) በይፋ መርቋል።
ይህ አዲስ ዲጂታል መድረክ ዩኒቨርሲቲው በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን ተደራሽነትና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር የሽርክና ውጤት መሆኑ ተገልጿል።
ለዚህ ፕሮጀክት መሳካት በዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ ምክትል አምባሳደር ክቡር አምባሳደር ሌሊሳ ጫላ እና አቶ ሙሉጌታ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እና መሪነት ፕሬዝዳንቱ የላቀ ምስጋናቸውን አቅርበው፣ የባለሙያዎቹ ቡድንና ጥሪ የተደረገላቸው ክብራን እንግዶች መድረክ ላይ በመውጣት ድረ-ገጹን በጋራ እንድሚርቁ አድርገዋል።
በመጨረሻም፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እና የቦርድ ሰብሳቢ ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ ለሁለት ቀናት የሚቆየውን ይህንን ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በይፋ የከፈቱ ሲሆን፣ በቆይታውም ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች በመጡ ምሁራን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ከቱሪዝም ልማት ጋር ያገናዘቡ በርካታ የምርምር ሥራዎችና ውይይቶች እንደሚቀርቡ ይጠበቃል።
በዚህ ታላቅ መድረክ ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እና የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር እና የዕለቱ ቁልፍ ተናጋሪ ክቡር ዶ/ር አብርሃም በላይ፣ የቱሪዝም ስቴት ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር እንደገና አበበ፣ የባሌ ዞን አስተዳደር ዋና አዛዥ ክቡር አቶ አብዱልሀኪም አሊዪ እና የባሌ-ሮቤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ዲኖ አሚን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
በተጨማሪም ከአውሮፓ፣ ከእስያ፣ ከአፍሪካና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተውጣጡ በርካታ ምሁራን፣ ተመራማሪዎች፣ የዘርፉ የልማት አጋሮች እና ስፖንሰሮች በአካልና በበይነ-መረብ (ኦንላይን) በጋራ እየታደሙ ናቸው።
#maddawalabuuniversity #ai #tourism #hospitality #conference #robe #ethiopianews #education #innovation #mwu

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስና ቱሪዝም ዙሪያ ዓለም አቀፍ ኮንፍረንስ ሊያካሂድ ነው
#ethiopia | ሮቤ – በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ሮቤ ከተማ የሚገኘው መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ትምህርት ዘርፍ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ሚናን የሚመለከት ሁለተኛውን ዙር ዓለም አቀፍ ኮንፍረንስ ከሰኔ 15 እስከ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. እንደሚያካሂድ ዶ/ር ተሰማ ታደሰ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አስታውቋል።
“Reimagining Tourism and Hospitality Education through Artificial Intelligence: Building Future-Ready Skills, Innovation Capacity, and Ethical Human-Centered Practice” በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄደው ኮንፍረንስ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ ቁልፍ ተናጋሪዎች፣ ተመራማሪዎች፣ ምሁራን እና ተሳታፊዎችን ያሳትፋል።
እንግሊዝ፣ ጣሊያን፣ ኢንዶኔዢያ፣ ሩሲያ፣ ካሜሩን እና ሌሎች ሀገራት ተሳታፊዎች እንደሚገኙ የተገለጸ ሲሆን፣ ከኢትዮጵያ ደግሞ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከመንግስት ተቋማት እና ከቱሪዝም ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ተወካዮች ይሳተፋሉ።
በኮንፍረንሱ ወቅት ዘመናዊ የምረቃ አዳራሽ ምረቃ፣ በውጭ አጋሮች ድጋፍ የተገነባ አዲስ የዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ (Website) ምረቃ እና ሌሎች ተቋማዊ መርሃ ግብሮች እንደሚከናወኑም ተጠቁሟል።
ከ430 ኪሎ ሜትር በላይ ከአዲስ አበባ ርቀት ላይ የሚገኘው መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ1999 ዓ.ም. የተመሰረተ ሲሆን በሮቤ፣ ጎባ እና ሻሸመኔ ካምፓሶች በመዋቀር 52 የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 58 የማስተርስ እና 6 የዶክትሬት መርሃ ግብሮችን እያስተማረ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው እስካሁን ከ46 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በማስመረቅ ለአገሪቱ ልማት አስተዋፅኦ እያደረገ ሲሆን በትምህርት፣ በምርምር እና በማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፎች ያለውን ሚና እያጠናከረ መሆኑን ገልጿል።
የዩኒቨርሲቲው አመራሮች ኮንፍረንሱን በአካል ወይም በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮቹ እንዲከታተሉ ለምሁራን፣ ለተማሪዎች እና ለህዝብ ዶ/ር ተሰማ ታደሰ (ተባባሪ ፕሮፌሰር)
የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ ጥሪ አቅርበዋል።

6 months ago
#advertisement
😀📱😀📱LinkedIn 😀📱😀📱
✅የሊንኪዲን አካውንት በረጅም ጊዜ አጋርነት መከራየት እንፈልጋለን።
☄️after login down-payment (welcoming reward) አለን
✅ ከ 100+ በላይ እና ከአንድ አመት በላይ ተመራጭ ነው
✅ አካውንትዎን ለእኛ ቢያከራዩን እኛ ደግሞ በታማኝነት እንከራያለን።መለያችን ታማኝነት ነው።
✅ እኛ የምንከፍለው ሂሳብ ገበያውን በጣም ያማከለ ነው። ነገር ግን አካውንቱ ከሚገባው በላይ የተጋነነ ሂሳብ አናቀርብም።
✅የእርስዎ አካውንት በእኛ ግልጋሎት ላይ እያለ 500+,1000+,2000+,3000+ እያለ በጨመር ቁጥር እኛም ሳምንታዊ ሂሳብ ላይ ተገቢውን ማሻሻያ እናደርጋለን።
📱 ማከራየት ከፈለጉ LinkedInethiorental
Channel
https://t.me/+lKJeAvvJJtwx...
በዚህ አድራሻ ዝርዝር መረጃ ማግኘት ይችላሉ። Linkedinethiorental

Sponsored by
Surafel

7 months ago

Comments