2 months ago
Experience the wonders of Istanbul with our exclusive 8-night,9-day package starting at USD 2,915! From breathtaking landscapes to rich history, your adventure awaits. Click the link below for more details! #flyethiopian #istanbul
https://www.ethiopianholid...

3 months ago
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታልን ጎበኙ
#fastmereja I የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል ተገኝተው በኢትዮጵያዊያንና በውጭ ሀገር ስፔሻሊስቶች እየተከናወነ በሚገኘው የልብ ህሙማን ህፃናት የነፃ ቀዶ ጥገና አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ህፃናትን ጎብኝተዋል።
ፕሬዝዳንቱ በጉብኝታቸው ወቅት ሆስፒታሉ እያከናወነ ያለውን ዘመናዊ የሕክምና አገልግሎትና የበጎ አድራጎት ሥራ አድንቀው በኢትዮጵያ የሕክምና ዘርፉ ወደ አዲስ ምዕራፍ መሸጋገሩን ጠቁመዋል።
ለሕክምናው ቡድን አገልግሎት "Heart to Heart Children’s Aid" የተሰኘው ፋውንዴሽን ካሰባሰበው የእርዳታ ገንዘብ እና Ethio-Istanbul General Hospital ባደረገው ሙሉ የሆስፒታል አገልግሎትና የባለሙያዎች አቅርቦት በሚያደርጉት ድጋፍ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ ሲሆን፣ በፕሮፌሰር ሳሻ የሚመራው የጣሊያኑ የ"ፔድሬ ፓዮ" የሕክምና ቡድንም በሥፍራው ተገኝቶ ከኢትዮ ኢስታንቡል ሆስፒታል ባለሙያዎች ጋር በመዋሀድ እየሰጠ ባለው አገልግሎት በ12 ቀናት ውስጥ ብቻ በአዲስ አበባ 58 በጅግጅጋ 16 በድምሩ የ74 ሕፃናት የልብ ቀዶ ጥገና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
የሆስፒታሉ መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ብርሃን ተድላ እንደገለጹት፣ ኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል አሁን የተሰሩትን 74 ህፃናት ሳይጨምር ባለፉት ሁለት ዓመታት ለ114 ሕፃናት በብር 120,000,000.00 (አንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን ብር) በሚገመት ወጪ ነፃ ሕክምና ሰጥቷል።
ሆስፒታሉ ከተመሰረተ ሦስት ዓመት ቢሆነውም፣ ከ86 በላይ የሰብስፔሻሊስት ዶክተሮችን በመያዝ ውስብስብ የልብ፣ የካንሰር፣ የደም ስር የጭንቅላት የህብለሰረስና የአጥንት ቀዶ ጥገና ህክምናና በሌሎችም አገልግሎቶች ላይ ሰፊ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።
አቶ ብርሃን አክለውም፣ ሆስፒታሉን ለማቋቋም ያነሳሳቸው በራሳቸው ላይ የደረሰ የሕክምና እንግልትና ዜጎች ለሕክምና ወደ ውጭ ሀገር ሄደው የሚደርስባቸውን የገንዘብ ወጪና የሞራል ጉዳት ለማስቀረት ካላቸው ራዕይ መሆኑን በመግለፅ አገልግሎቱን ከዚህ በተሻለ በስፋት ለመስጠት እንዲያስችላቸው ላቀረቡት የቦታ ጥያቄ መንግስት ትኩረት እንዲሰጥላቸው አሳስበዋል።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በንግግራቸው፣ "ያስተማረንን ሕዝብ ማስታወስ ትልቅ በረከት ነው" በማለት በውጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰው እንዲያገለግሉ ጥሪ አቅርበዋል።
እንዲህ ያሉ ለትርፍ ብቻ ታስበው ሳይሆን ለመልካም አገልግሎት የተቋቋሙ የላቁ የሕክምና ተቋማት መኖራቸው ዜጎች ወደ ውጭ በመሄድ ከሚያወጡት ከፍተኛ ወጪና ከሚደርስባቸው እንግልት እንደሚታደጋቸውም ገልጸዋል።
በተያያዘም ክቡር ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ለሕክምና ቡድኑ ባስተላለፉት የምስጋና መልእክት፣ በሕፃናቱና በቤተሰቦቻቸው ላይ የታየውን ደስታ "የተስፋ ብርሃን" በማለት ገልጸውታል። በተለይም የሕክምና ቡድኑ ወደ ጅግጅጋ በመጓዝ አገልግሎት መስጠቱ የሁለቱን ሀገራት (ኢትዮጵያና ጣሊያን) ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክር ጠቁመዋል።
በዕለቱ ምስክርነታቸውን የሰጡ ወላጆች፣ የሕክምናውን ወጪ በመሸፈን ልጆቻቸው ማሳከም ባለመቻላቸው ለዓመታት ሲሰቃዩ መቆየታቸውን ገልፀው አሁን ባገኙት ነፃ የልብ ቀዶ ጥገና ልጆቻቸው ዳግም ሕይወት ማግኘታቸውን በደስታና በምርቃት ገልጸዋል።
ይህ የህፃናት ነፃ የልብ ሕክምና አገልግሎት በቀጣይነት ወደ ኦሮሚያ፣ አማራ፥ ትግራይ፣ ሲዳማ፣ ደቡብና ሌሎችም ክልሎች በመጓዝ ቀሪዎቹን ሕፃናት ለማከም ዕቅድ መያዙን አቶ ብርሃን ተድላ ገልፀው ለዚህ ዘመቻ መሳካት ከፍተኛ አስተዋፅኦና ትብብር ላደረጉት ለጤና ሚኒስቴር፣ ለጉምሩክ ኮሚሽን፣ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ለስካይላይት ሆቴል፣ ለኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣንና ለሌሎችም በዘመቻው ለተሳተፉ የህክምና ተቋማት እንዲሁም የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ በጎ አድራጊዎችና ለፋውንዴሽኑ የቦርድ አባላት ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል።

Sponsored by
Surafel
3 months ago
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታልን ጎበኙ
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል ተገኝተው በኢትዮጵያዊያንና በውጭ ሀገር ስፔሻሊስቶች እየተከናወነ በሚገኘው የልብ ህሙማን ህፃናት የነፃ ቀዶ ጥገና አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ህፃናትን ጎብኝተዋል።

ይህ የህፃናት ነፃ የልብ ሕክምና አገልግሎት በቀጣይነት ወደ ኦሮሚያ፣ አማራ፥ ትግራይ፣ ሲዳማ፣ ደቡብና ሌሎችም ክልሎች በመጓዝ ቀሪዎቹን ሕፃናት ለማከም ዕቅድ መያዙን አቶ ብርሃን ተድላ ገልፀው ለዚህ ዘመቻ መሳካት ከፍተኛ አስተዋፅኦና ትብብር ላደረጉት ለጤና ሚኒስቴር፣ ለጉምሩክ ኮሚሽን፣ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ለስካይላይት ሆቴል፣ ለኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣንና ለሌሎችም በዘመቻው ለተሳተፉ የህክምና ተቋማት እንዲሁም የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ በጎ አድራጊዎችና ለፋውንዴሽኑ የቦርድ አባላት ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል። #ኢትዮኢስታንቡልሆስፒታል #የልብሕክምና #በጎአድራጎት #ጤና #ታዬአጽቀሥላሴ #ኢትዮጵያ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

1 year ago
አዲስ አበባ የሚገኘው የቱርክ ኤምባሲ በላከው ደብዳቤ ቱርክ አገር ኢስታምቡል ከተማ በሚዘጋጀው ኢስታምቡል ግሎባል ኢ-ክስፖርት ሰሚት (Istanbul Global E-Export Summit (IGEXX)),እ.ኤ.አ አቆጣጠር ከመስከረም 3 እስከ 4 2025 ይካሄዳል፡፡
በመሆኑም የምክርቤታችን አባሎች በተለያዩ ዘርፎች ላይ በተለይም በሚከተሉት ዘርፎች፡-
Marketplaces
Retail Chains
E-Commerce Platforms
Distributors for Marketplaces
E-Commerce Service Providers
Omnichannels
ቢዝነስ ያላቹ አባሎች በዚህ በአይነቱ ልዩ የሆነ ስብሰባ እንድትሳተፉ ጥሪ እያስተላለፍን፤ብቁ ሆነው ለሚገኙ አባሎች የተለየ ጥቅል ጥቅሞች ሊኖር እንደሚችል አዘጋጅ ድረጅቱ እንደሚሰጥ እየገልጽን፤
በዚህ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍና ተጠቃሚ ለመሆን በመጀመሪያ ከዚህ ደብዳቤ ጋር በተያያዘው የምክርቤታችን የመመዝገቢያ ቅፅ በመሙላት እንዲልኩልን እያሳሰብን፤ የፋስሊቴሽን ክፍያ ብር ሃምሳ ሺ ብር
(50,000) “AACCSA” በሚል ስም ሲፒኦ በማሰራት እንድታሲዙ እያሳወቅን በቴሌግራም ሞባይል ቁጥር:- 0984181816 ፎርሙን በመላክ ወይም በኢሜል አድራሻ mekdesmelaku83gmail.com እስከ ነሐሴ 6 /2017ዓ.ም እንድትመዝገቡና ሲፒኦ እንድታሲዙ እናሳውቃልን፡፡
ለበለጠ መረጃ https://www.igexx.com/ ዌብሳይት በመጎብኘትና “B2B 4 B2C” section አለም አቀፍ የተሳታፊ ፎረም የሚለውን ይመልከቱ
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ 011-550-4647 or ext. 228. ሞባይል 0911212179 ይደውሉ፡
AA ChamberIGEXX- Istanbul Global E-Export Summit 2025Istanbul is inviting you to “Global e-eXport eXperience!”

Comments