Logo
FIDEL POST NEWS
አዲስ አበባ የሚገኘው የቱርክ ኤምባሲ በላከው ደብዳቤ ቱርክ አገር ኢስታምቡል ከተማ በሚዘጋጀው ኢስታምቡል ግሎባል ኢ-ክስፖርት ሰሚት (Istanbul Global E-Export Summit (IGEXX)),እ.ኤ.አ አቆጣጠር ከመስከረም 3 እስከ 4 2025 ይካሄዳል፡፡

በመሆኑም የምክርቤታችን አባሎች በተለያዩ ዘርፎች ላይ በተለይም በሚከተሉት ዘርፎች፡-

Marketplaces
Retail Chains
E-Commerce Platforms
Distributors for Marketplaces
E-Commerce Service Providers
Omnichannels
ቢዝነስ ያላቹ አባሎች በዚህ በአይነቱ ልዩ የሆነ ስብሰባ እንድትሳተፉ ጥሪ እያስተላለፍን፤ብቁ ሆነው ለሚገኙ አባሎች የተለየ ጥቅል ጥቅሞች ሊኖር እንደሚችል አዘጋጅ  ድረጅቱ እንደሚሰጥ እየገልጽን፤

በዚህ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍና ተጠቃሚ ለመሆን በመጀመሪያ ከዚህ ደብዳቤ ጋር በተያያዘው የምክርቤታችን የመመዝገቢያ ቅፅ በመሙላት እንዲልኩልን እያሳሰብን፤ የፋስሊቴሽን ክፍያ ብር ሃምሳ ሺ ብር
(50,000)  “AACCSA” በሚል  ስም ሲፒኦ በማሰራት እንድታሲዙ እያሳወቅን በቴሌግራም ሞባይል ቁጥር:- 0984181816  ፎርሙን በመላክ ወይም በኢሜል አድራሻ mekdesmelaku83gmail.com  እስከ  ነሐሴ 6 /2017ዓ.ም እንድትመዝገቡና ሲፒኦ እንድታሲዙ እናሳውቃልን፡፡

ለበለጠ መረጃ  https://www.igexx.com/  ዌብሳይት በመጎብኘትና  “B2B 4 B2C” section አለም አቀፍ የተሳታፊ ፎረም የሚለውን ይመልከቱ

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ 011-550-4647 or ext. 228. ሞባይል 0911212179 ይደውሉ፡

AA ChamberIGEXX- Istanbul Global E-Export Summit 2025Istanbul is inviting you to “Global e-eXport eXperience!”
11 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.