1 month ago
ምክር ቤቱ 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል
*****************
6ኛው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል።
ምክር ቤቱን 18ኛ መደበኛ ስብሰባው በኢፌዴሪ መንግሥት እና በሴራሊዮን ሪፐብሊክ፣ በኢፌዴሪ መንግሥት እና በአንጎላ ሪፐብሊክ፣ በኢፌዴሪ መንግሥት እና በባንግላዲሽ ሕዝባዊ ረፐብሊክ እንዲሁም በኢፌዴሪ መንግሥት እና በኢስዋቲኒ ንጉሠ ነገሥት መንግሥታት መካከል የተደረገውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቅ የቀረቡ አራት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ የሚመራ ይሆናል።
በሌላ በኩል ምክር ቤቱ በኢፌዴሪ መንግሥት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ለማቋቋም የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ይመራል።
በመጨረሻ ምክር ቤቱ በኢፌዴሪ መንግሥት እና በቬትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የዲፕሎማቲክ ወይም ኦፊሻል የአገልግሎት ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ የሚመራ ሲሆን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቦርድ አባላትን ሹመት መርምሮ እንደሚያፀድቅም የሚጠበቅ መሆኑን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
#ebc #ethiopia #hopr

2 months ago
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (HoPR) ዕጩዎች ብዛት
#ethiopia | በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያቀረቧቸው የዕጩዎች ብዛት በደረጃ፦
👉ብልጽግና ፓርቲ — 466
👉የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) — 298
👉ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት — 225
👉ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ — 171
👉የወሎ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ — 91
👉ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት — 71
👉የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ — 66
👉የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) — 63
👉የዎላይታ ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ — 63
👉 የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ — 61
👉ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ — 60
👉አዲስ ትውልድ ፓርቲ — 60
👉የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ኅብረት — 57
👉 ህዳሴ ፓርቲ — 51
👉የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ — 43
👉 የአርጎባ አንድነት ፓርቲ — 39
👉ኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ — 33
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ

በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያቀረቧቸው የዕጩዎች ብዛት በደረጃ፦

11 months ago
የስታርታፕ ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
#ethiopia | የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በስታርታፕ ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
የስታርታፕ ረቂቅ አዋጅ ዓለም ከደረሰበት የዲጅታላይዜሽንና የቴክኖሎጂ ዕድገት እኩል በመራመድ ሀገራችን በዲጅታል ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ እንድትሆን እና ለወጣቶች ከፍተኛ የሆነ የስራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል መሆኑን የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ተናግረዋል።
በአሁኑ ወቅት ከኢትዮጵያ የህዝብ ቁጥር 70 በመቶው የሚሆነው በወጣትነት የዕድሜ ክልል የሚገኙ ናቸው።
ከዚህ አንፃር ረቂቅ አዋጁ በሚፀድቅበት ወቅት የተለያዩ የዕውቀት እና ተሰጥዖ ባለቤት የሆኑ ወጣቶችን ከፍተኛ የፋይናንስ አቅም ካላቸው ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ባለሀብቶችና ድርጅቶች ጋር በማስተሳሰር ከፍተኛ የሆነ ሀብት እንዲፈጥሩ የሚያስችል ረቂቅ መሆኑን ሰብሳቢው ተናግረዋል።
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ የሃገርን ኢኮኖሚያዊ አቅም ለማጎልበትና ለወጣቱ ከፍተኛ የስራ ዕድል ከመፍጠር አኳያ አዳዲስ የሀብት ምንጮችን መሞከር እንደሚገባ ነው የገለፁት ።
አክለውም ረቂቁ በሚወጣበት ወቅት ሃሳብ ማመንጨት እና አገልገሎት ማቅረብ የሚችሉ አካላትን በማስተሳሰር ምቹ የሆነ የኢኮኖሚ ሥነ-ምህዳር መፍጠር የሚያስችል ነው ብለዋል።
አዋጁ ስታርታፕን ዒላማ ያደረገ ድጋፍን ለመስጠት የሚያስችል የተሳለጠ ሒደት እና ሥርዓት ለማስተዋወቅ፣ የስታርታፕ ምህዳርን ለማሳደግ የተጀመሩ እንቅስቃሴዎችን አጠናክሮ ለመቀጠል፣ የግራንት ፕሮግራም፣ የብድር ዋስትና ማዕቀፍ እና የፈንዶች ፈንድ መዋቅርን ለማደራጀት ጠቃሚ እንደሆነ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
በውይይቱ ወቅት በረቂቅ አዋጁ ዙሪያ የትርጉም ግልፀኝነት፣ በአዋጁ መካተትና መቀነስ በሚገባቸው ፍሬ ነገሮች እንዲሁም በአዋጁ አስፈላጊነትና ጠቀሜታ ዙሪያ ከቋሚ ኮሚቴው አባላትና የህግ ባለሙዎች የተለያዩ ጥያቄዎች ተነስተው በሚኒስቴሩ የስራ ሀላፊዎች ሰፋ ያለ ማብራሪያና አስተያየት ተሰጥቶባቸዋል፡፡
#hopr

Sponsored by
Surafel
Comments