Logo
FIDEL POST NEWS
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (HoPR) ዕጩዎች ብዛት

​በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያቀረቧቸው የዕጩዎች ብዛት በደረጃ፦

​👉ብልጽግና ፓርቲ — 466

​👉የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) — 298

​👉ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት — 225

​👉ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ — 171

​👉የወሎ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ — 91

​👉ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት — 71

​👉የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ — 66

​👉የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) — 63

​👉የዎላይታ ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ — 63

​👉 የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ — 61

​👉ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ — 60

​👉አዲስ ትውልድ ፓርቲ — 60

​👉የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ኅብረት — 57

​👉 ህዳሴ ፓርቲ — 51

​👉የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ — 43

👉 የአርጎባ አንድነት ፓርቲ — 39

​👉ኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ — 33
4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.