1 month ago
የእንቁጣጣሽ ባዛር በለንደን ፊንስበሪ ፓርክ
Habesha Gifts እና Gleamstone Events በጋራ በመተባበር ያዘጋጁት የእንቁጣጣሽ ባዛር በለንደን ፊንስበሪ ፓርክ ተካሂዷል።
ዝግጅቱን Teamer Properties በTitle Sponsor ደረጃ ሲደግፍ፣ Emmal Money Transfer ደግሞ በGold Level Sponsor ደረጃ ዝግጅቱን ደግፏል።
በዘንድሮው ባዛር 31 የተለያዩ የቢዝነስ ድርጅቶች ተሳትፈው፣ ምርቶቻቸውንና አገልግሎቶቻቸውን ለጎብኚዎች አቅርበዋል።
ከዚህ ቀደም Habesha Gifts ያዘጋጃቸው ኤክስፖዎች በIndoor ሲካሄዱ የቆዩ ሲሆን፣ ዘንድሮ ግን ከGleamstone Events ጋር በመተባበር ዝግጅቱን ወደ Outdoor በማውጣት በፊንስበሪ ፓርክ አዘጋጅተውታል።
እንደዚህ ያሉ ዝግጅቶች በተለይ ከቤተሰብና ከወዳጆቻቸው ርቀው በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመትን ደስታ በጋራ እንዲያጣጥሙ፣ እንዲገናኙ፣ ባህላቸውን እንዲያከብሩ እና የሀገር ቤት ስሜትን እንዲጋሩ ልዩ አጋጣሚ ይፈጥራሉ።
ባዛሩ የእንቁጣጣሽን በዓል ከማክበር ባለፈ፣ የዳያስፖራ ማህበረሰብን ያቀራረበ፣ አነስተኛና ታዳጊ ቢዝነሶችን ያስተዋወቀ እና ባህልን፣ ቢዝነስንና ማህበረሰባዊ ትስስርን በአንድ መድረክ ያገናኘ ዝግጅት ሆኖ ተጠናቋል።

ቅድሚያ ለደህንነት!.... አስባችሁታል እዚህ ሲኖትራክ ላይ ካለልክ ከተጫነው ድንጋይ አንዱ ቢወድቅ? አስተያየታችሁን ስጡበት። #safetyfirst #addisababa #diver #sinotruk #habesha
2 months ago
u12a0u12e8u122d u120bu12ed u12e8u1240u1228u12cd u12e8u134cu12f0u122bu120d u1218u1295u130du1235u1275 #newsupdate #addisababa #habesha #ethiopia #geopolitics ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
አየር ላይ የቀረው የፌደራል መንግስት #newsupdate #addisababa #habesha #ethiopia #geopolitics
Sponsored by
Surafel
2 months ago
u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u1265u122d u12a0u1245u121d u121bu123du1246u120du1246u120du1295 u1270u12a8u1275u120e u1200u1308u122au1271 u1260u1262u120au12eeu1295 u12e8u121au1246u1320u1229 u12f6u120bu122eu127du1295 u12a5u12ebu12a8u1230u1228u127d u1218u1206u1291 u1270u1308u1208u1338u1364
u12f6u120bu122d u12a5u122du1235u12ce u1260u121au1296u1229u1260u1275 u12a8u1270u121b u1235u1295u1275 u12a5u12e8u1270u1218u1290u12d8u1228 u1290u12cd? #birr #habesha #dollar #currency #forextrading ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የኢትዮጵያ ብር አቅም ማሽቆልቆልን ተከትሎ ሀገሪቱ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ዶላሮችን እያከሰረች መሆኑ ተገለጸ፤
ዶላር እርስዎ በሚኖሩበት ከተማ ስንት እየተመነዘረ ነው? #birr #habesha #dollar #currency #forextrading
2 months ago
ለእረፍትዎ፡ እንግሊዛዊው ኮከብ ጁድ ቤሊንግሃም ዛሬ ከወንድሙ ከፍቅረኛው እንዲሁም ከእናት እና አባቱ ጋር ተነስቶ ያሰራጨውን ኦሪጅናል ፎቶ ኤአይ በኢትዮጵያ ባህላዊ ልብስ መነጽር ሲያየው #aiforfun #habesha #habeshadress
2 months ago
ከብረት ግጭት እስከ ሞት ሽረት ርብርብ! በአሜሪካ ያጋጠመው ያልታሰበ አደጋ - ነብዩ ተክሉ ገብረሚካኤል ለምን በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ? #ethiopia #habesha #maryland #takomapark #washingtondcethiopians
2 months ago
ሰበር - ስለአላማጣ እስካሁን የምናውቃቸው መረጃዎች #alamata #habesha #ethiopia #newsupdate #geopolitics

ያልተጠበቀ አስደሳች የግሪን ካርድ ዜና! - እድላችሁን እንዳታጡ፡ ጊዜው ሳያልፍ አሁኑኑ ይመልከቱ! #greencardupdate #habesha #usimmigration #visanews
ያልተጠበቀ አስደሳች የግሪን ካርድ ዜና! - እድላችሁን እንዳታጡ፡ ጊዜው ሳያልፍ አሁኑኑ ይመልከቱ! #greencardupdate #habesha #usimmigration #visanews
Sponsored by
Surafel
2 months ago
2 months ago
ከባሕር ማዶ ሲላክልዎት፣ 9% እንመርቅበታለን!
ከውጭ ሀገራት በtelebirr Remit, Visa Direct, Onafriq, Western Union, Dahabshiil, CAC, Habesha Pay አለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲቀበሉ ከዕለቱ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 9% ተጨማሪ ስጦታ ከኢትዮ ቴሌኮም እንደሚያገኙ በደስታ እናሳውቃለን።
እንዲሁም በ Finpay, FastPay, RedSea, Thunes እና TapTap በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ ከአሮቻችን ተጨማሪ ስጦታ እንደሚያገኙም በደስታ እንገልጻለን።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
#remittance #telebirrremittance #telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom

u12e8u12a6u122eu121e u1270u12c8u12abu12eeu127d u130eu1303u121du1295u1363 u12e8u12a0u121bu122b u1270u12c8u12abu12eeu127d u12c8u1208u130bu1295 u1320u12e8u1241 #nationaldialogue #gojjam #wollega #ethiopianews #habesha ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የኦሮሞ ተወካዮች ጎጃምን፣ የአማራ ተወካዮች ወለጋን ጠየቁ #nationaldialogue #gojjam #wollega #ethiopianews #habesha
3 months ago
ከባሕር ማዶ ሲላክልዎት፣ 9% እንመርቅበታለን!
ከውጭ ሀገራት በቴሌብር ሬሚት፣ Visa Direct, Thunes, Onafriq, Western Union, Dahabshiil, CAC, Habesha Pay እና በ Taptap Send ዓለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲቀበሉ ከዕለቱ ምንዛሬ በተጨማሪ 9% ስጦታ ያገኛሉ።
እንዲሁም Finpay, FastPay እና RedSea ዓለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ከአጋሮቻችን እንደሚያገኙም በደስታ እንገልጻለን።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን
https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

4 months ago
🎤 ታላቅ የቀጥታ ሙዚቃ ኮንሰርት – በፖርትላንድ! 🎶
የሙዚቃ አፍቃሪዎች ተዘጋጁ!
Sami Dan በቀጥታ በፖርትላንድ ከተማ ለአንድ ልዩ የሙዚቃ ምሽት ይቀርባል።
📅 ቀን: ቅዳሜ ጁላይ 11
🕘 በሮች የሚከፈቱት: 9:00 ምሽት
📍 ቦታ: 1235 SE Grand Ave, Portland, OR 97214
✨ አስደሳች የቀጥታ ሙዚቃ
✨ የማይረሳ መዝናኛ
✨ ከወዳጆችና ከቤተሰብ ጋር የሚያምር ምሽት
🎟️ ትኬትዎን አሁኑኑ ያስያዙ!
📞 ለተጨማሪ መረጃ:
503-793-6787
503-849-8589
አዘጋጅ: PDX Habesha Entertainment
🎶 አይቀሩ! ይህ ልዩ የሙዚቃ ምሽት የእርስዎን ቅዳሜ ያደምቃል! 🎶
#samidan #portland #habeshaentertainment #liveconcert #music #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

5 months ago
ሐበሻ ቢራ የኢትዮጵያ ተወዳጅ ምርጥ ብራንድ ተባለ
#fastmereja የሐበሻ ቢራ አምራች ኩባንያ (Habesha Breweries) በአፍሪካ ህብረት እና በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አስተናጋጅነት በተካሄደው "ብራንድ አፍሪካ 100" (Brand Africa 100) የሽልማት መድረክ ላይ "የኢትዮጵያ ተወዳጅ የቢራ ምርት ስም" (Ethiopia's Most Admired Beer Brand) በመሆን መመረጡን አስታወቀ።
ኩባንያው ይህንን ሽልማት ያገኘው የሀገሪቱን ባህል፣ ቅርስ እና ማንነት በምርቱ ውስጥ ጠብቆ በማቆየትና የኢትዮጵያን ባህል ለሚያስተዋውቁ ወገኖች እውቅና በመስጠት ለሚያበረክተው አስተዋፅኦ እንደሆነ ገልጿል።
ይህ ሽልማት ኩባንያው ጥራትንና የአገሬው በቀል ጥበብን አጣምሮ ለመጓዝ የገባውን ቃል የሚያረጋግጥ መሆኑን የገለጹት የሐበሻ ቢራ ኃላፊዎች፣ እያንዳንዱ ጠርሙስ ምርት የኢትዮጵያውያንን ኩራትና ትክክለኛ ማንነት የሚያንጸባርቅ መሆኑን አስገንዝበዋል።
ኩባንያው በዚሁ የፓን አፍሪካ መድረክ ላይ ባገኘው እውቅና ኩራት እንደተሰማውና እሴቶቹን ጠብቆ ምርቱን ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሰራም አክሏል። ለዚህ ስኬት ላበቁት ደንበኞቹና አጋሮቹም "የሚያረካ...ይሸለማል" በሚለው መርህ ምስጋናውን አቅርቧል።

ዘ-ሐበሻ ፌስቡክን በወር $4.99 ሰብስክራይብ ሲያደርጉ ብዙ ጥቅሞች ያገኛሉ። አንዱ ግን ይህ ነው! #newsupdate #facebooksubscription #subscribe #habesha #zehabesha

ባህላችን ልዩ ነው! የሰርግ ወቅት ድምቀት። ጭፈራውም፣ ባህሉም፣ ፍቅሩም ልዩ የሆነበት ድንቅ ምሽት። ቆንጆ ሠርግ ማየት ለምትወዱ ብቻ! ❤️✨ #habeshaculture #ethiopianmusic #weddingvibes #ባህላችን #habesha #weddingseason #addisababa
5 months ago
🚨😱 አሜሪካ ጦርነቱን ለኢትዮጵያ ተወችው! የዶናልድ ትራምፕ አዲሱ ፖሊሲ! #ethiopia #uspolicy #habesha #trump #africanews #geopolitics
Sponsored by
Surafel
5 months ago
(ZeHabesha News) Geopolitical tensions in the Horn of Africa have just reached a boiling point. The Sudanese government has officially accused Ethiopia and the United Arab Emirates (UAE) of orchestrating a drone strike on Khartoum Airport this past Monday.
In a highly volatile joint press conference in Khartoum, top Sudanese officials, including the Minister of Foreign Affairs, the Minister of Information, and the Armed Forces Spokesman, claimed they possess "conclusive evidence" regarding the attack. Most shockingly, the Sudanese government alleges that the Emirati drones used in the attack took off directly from Bahir Dar Airport in Ethiopia. They also claimed to have evidence of prior drone violations at the same location earlier this year.
Sudan has strongly asserted its absolute right to retaliate against this "aggression" at a time and place of its choosing.
What does this explosive allegation mean for the already fragile relations between Sudan, Ethiopia, and the UAE? Could this spark a broader regional conflict in the Horn of Africa?

u12e8u1210u1260u123bu126au12cd u12c8u122du1203u12ca u12e8u134au120du121d u121du123du1275 u1260u1208u1295u12f0u1295 u12ddu121du1273u12ec u12e8u1270u1230u1298u12cdu1295 u134au120du121d u1208u12a5u12edu1273 u12ebu1240u122du1263u120d
#ethiopia | u1260u1208u1295u12f0u1295 u12e8u121au1308u1298u12cd u12e8u1210u1260u123bu126au12cd u12c8u122du1203u12ca u12e8u1232u1292u121b u1218u122du1203 u130du1265u122d u12ddu121du1273u12ec u12e8u1270u1230u1298u12cdu1295 u1270u12c8u12f3u1305 u134au120du121d u12a5u1211u12f5 u130du1295u1266u1275 25 u1240u1295 2018 u12d3.u121d (u12a5u1295u12f0 u12a0u12cdu122eu1353u12cdu12ebu1291 u12a0u1246u1323u1320u122d u121cu12ed 3 u1240u1295 2026) u12a8u1240u1291 8 u1230u12d3u1275 u12a845 u1300u121du122e u1208u1270u1218u120du12abu127eu127d u12ebu1240u122du1263u120du1362
u12edu1205 u12e8u134au120du121d u1218u122du1203 u130du1265u122d u1260u123eu122du12f2u127d u12a0u12abu1263u1262 u1260u121au1308u1298u12cd u122au127d u121au12adu1235 u1232u1292u121b u12e8u121au12abu1204u12f5 u1232u1206u1295 u12e8u134au120du121d u12a0u134du1243u122au12ebu1295 u1240u12f5u1218u12cd u1275u12acu1275 u1260u1218u1241u1228u1325 u1260u1266u1273u12cd u12a5u1295u12f2u1308u1299 u1270u130bu1265u12d8u12cbu120du1362
https://richmix.org.uk/cin...
habeshaview Monthly Cinema London presents Zimitaye on Sunday 3rd May 2026 at 2:45pm
Rich Mix Cinema Shoreditch 35-47 Bethnal Grn Road E1 6LA
u1208u1275u12acu1275 / tickets ud83dudc47ud83cudfff
https://richmix.org.uk/cin...
#ethiopianfilm #habeshaview #londoncinema #zimitaye #getutemesgen #getu #u130cu1321 #u130cu1321u1270u1218u1235u1308u1295 #addisababa ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
የሐበሻቪው ወርሃዊ የፊልም ምሽት በለንደን ዝምታዬ የተሰኘውን ፊልም ለእይታ ያቀርባል
#ethiopia | በለንደን የሚገኘው የሐበሻቪው ወርሃዊ የሲኒማ መርሃ ግብር ዝምታዬ የተሰኘውን ተወዳጅ ፊልም እሑድ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም (እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ሜይ 3 ቀን 2026) ከቀኑ 8 ሰዓት ከ45 ጀምሮ ለተመልካቾች ያቀርባል።
ይህ የፊልም መርሃ ግብር በሾርዲች አካባቢ በሚገኘው ሪች ሚክስ ሲኒማ የሚካሄድ ሲሆን የፊልም አፍቃሪያን ቀድመው ትኬት በመቁረጥ በቦታው እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
https://richmix.org.uk/cin...
habeshaview Monthly Cinema London presents Zimitaye on Sunday 3rd May 2026 at 2:45pm
Rich Mix Cinema Shoreditch 35-47 Bethnal Grn Road E1 6LA
ለትኬት / tickets 👇🏿
https://richmix.org.uk/cin...
#ethiopianfilm #habeshaview #londoncinema #zimitaye #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa
5 months ago
🛑 ቪዛ ከመጠየቃችሁ በፊት ይህንን ግዴታ እዩት! በጠበቃ ሙሉዓለም የተብራራው የአሳይለም እና ቪዛ አዲስ መመሪያ።
6 months ago
*habeshaview Monthly Cinema screening ZIMITAYE Sunday 3rd of May 2026 at 2:45 pm THE RICH MIX CINEMA* Here at habeshaview we are excited to announce the launch of the *habeshaview Monthly Cinema in London* !
8 months ago
🎬 የ'ታዛ' ፊልም ከካሜራ በስተጀርባ!
በኢትዮጵያ የፊልም ውድድሮች በርካታ ሽልማቶችን በመሰብሰብ የሚታወሰው የ'ታዛ' ፊልም አሰራር (Making of) ለተመልካች ቀረበ!
በታዋቂዎቹ ተዋንያን ዘሪቱ ከበደ እና አማኑኤል ሃብታሙ የተወነበት ይህ ፊልም፤ ጥበብ፣ ድካም እና አስቂኝ ትዝታዎች የታዩበትን የዝግጅት ሂደት ይዞላችሁ መጥቷል። የፊልም ጥበብን ለምትወዱ እና ከካሜራ ጀርባ ያለውን ሚስጥር ማየት ለምትፈልጉ ድንቅ ቪዲዮ ነው!
ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ፣ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇
🔗 ቪዲዮውን እዚህ ይጫኑታዛ ፊልም ከካሜራ ጀርባ ክፍል 1 - TAZA Ethiopian Movie Behind The Scenes | Exclusive Film Productionታዛ ፊልም ከካሜራ ጀርባ ክፍል 1 - TAZA Ethiopian Movie Behind The Scenes | Exclusive Film Production
#ዘሪቱ_ከበደ #habesha #love #movie #film #series #comedy
እንኳን ወደ Eskis Films በሰላም መጡ – ከፍተኛ ጥራት ያላቸው አማርኛ ፊልሞች፣ ኢትዮጵያዊ ፊልሞችና ድራማዎች፣ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ፊልሞች እና አዳዲስ አማርኛ ፊልምና የቴሌቪዥን…

9 months ago
የሳራ ዶላታባዲ ፈረንሳዊ-ኢራናዊት የምስል ጥበብ ባለሙያ
ሥራዋ በኢትዮጵያ ቤተመንግሥት ሲኒማ ቤት እየታየ ነው
#ethiopia | መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ከተማ ያደረጉ ኢምባሲዎች፤ ጥሪ የተደረገላቸው 200 እንግዶች ዘጋቢ ፊልሙን በመመልከት ላይ ናቸው
***
ስለ ዳይሬክተሯ
ፊልም፡ ጉጉቱ፣ አትክልት ቦታው እና ፀሃፊው (An Owl, A Garden and the Writer)
ሳራ ዶላታባዲ (Sara Dolatabadi)
የፊልም ዳይሬክተር፣ የምስል ጥበብ ባለሙያ (Visual Artist) እና ጸሐፊ
ሳራ ዶላታባዲ ፈረንሳዊ-ኢራናዊት የምስል ጥበብ ባለሙያ እና የመልቲሚዲያ ፊልም ሰሪ ናት። በልጅነቷ የኢራን እስላማዊ አብዮት እና የኢራን-ኢራቅ ጦርነት በህይወቷ ላይ ተፅእኖ አሳድሮባታል። እነዚህን ታሪካዊ ክስተቶች በልጅነት አይኖቿ ተመልክታለች። እነዚህ ትዝታዎች በምስል ጥበብ ባለሙያነቷ እና በፊልም ሰሪነቷ ላይ የራሳቸውን አሻራ ያሳረፉ ሲሆን፤ ስራዎቿ የግል ሕይወት (Microcosm) እና የፖለቲካው ዓለም (Macrocosm) የሚገናኙበት ነጥብ ተደርገው ሊወሰዱ ይችላሉ።
ከቴህራን አዛድ የስነ-ጥበብ ዩኒቨርሲቲ (Azad Art University) ከተመረቀች በኋላ፣ ለአሥር አመታት በቶኪዮ፣ ፓሪስ እና ኒው ዮርክ በመስራት እና ስራዎቿን ለእይታ በማቅረብ አሳልፋለች። በኒው ዮርክ በሚገኘው ሃንተር ኮሌጅ (Hunter College) በስነ-ጥበብ የማስተርስ ዲግሪዋን (MFA) አግኝታለች። ለድህረ-ምረቃ መመረቂያ ጽሁፏ፣ ስለ ቤተሰቧ የሚያወሳ "Summer Light" (የበጋ ብርሃን) የተሰኘ አጭር ዶክመንተሪ ፊልም ዳይሬክት አድርጋ አዘጋጅታለች።
በመቀጠልም "An Owl, A Garden and the Writer" (ጉጉቱ፣ አትክልት ቦታው እና ጸሐፊው) የተሰኘውን ዶክመንተሪ ፊልም የሰራች ሲሆን፤ ፊልሙ እ.ኤ.አ. በ2023 በቪዥን ዱ ሪል (Vision du Réel) ፌስቲቫል ላይ ለእይታ በቅቷል። ይህ ፊልም በቡሳን የፊልም ፌስቲቫል (Busan Film Festival) እና በሴንተር ፖምፒዱ ኤክስትራ ፌስቲቫልን ጨምሮ በተለያዩ መድረኮች እና ፌስቲቫሎች ላይ ታይቷል።
በተጨማሪም ፊልሙ በዶክ ሊዝቦአ 2023 (Doc Lisboa) "የመብት እና ነጻነት ሽልማት" (Rights and Freedom Award) እንዲሁም በ2024 በሞንትሪያል በተካሄደው ዓለም አቀፍ የኪነ-ጥበብ ፊልም ፌስቲቫል ላይ "ምርጥ የቁም-ምስል ሽልማት" (Best Portrait Award) አሸንፏል።
በጋቦን ለሦስት ዓመታት በቆየችበት ጊዜ በሊብሬቪል (ሲሲባ) ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አካባቢዎች ትምህርትን ለማስፋፋት የሚሠራ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት (NGO) ከመሰረቱት መካከል አንዷ ስትሆን፤ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ትኖራለች፣ ትሰራለችም።
***
ስለ ሀበሻ ቪው (habeshaview)
በ2015 (እ.ኤ.አ) የተመሰረተው ሀበሻ ቪው (habeshaview)፤ ዋና መቀመጫውን አሜሪካ ቨርጂኒያ ያደረገ ሲሆን፣ በእንግሊዝ ለንደን እና በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ቢሮዎች አሉት። በተጨማሪም በኔዘርላንድ የዳታ ማዕከል (Data center) እና የቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ አለው።
ሀበሻ ቪው ዘርፈ-ብዙ የሚዲያ፣ የመዝናኛ እና የላቀ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ነው። ኩባንያው ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ የኦቲቲ (OTT) ፕላትፎርም እና አፕሊኬሽኖችን በማልማት ደረጃውን የጠበቀ የመመልከት ልምድን ያቀርባል።
የሚያቀርባቸው አገልግሎቶችም የቀጥታ የዜና ቻናሎችን፣ የመዝናኛ ጣቢያዎችን፣ እንደ ፍላጎት የሚታዘዙ ፊልሞችን (Video On Demand)፣ ጨዋታዎችን እና የኦዲዮ ቻናሎችን ያካትታሉ።
በተጨማሪም ከዓለም ዙሪያ ከተውጣጡ የተለያዩ ስቱዲዮዎች የተገኙ ኦሪጂናል የሆኑ ፕሮግራሞችን በብዙ የቋንቋ አማራጮች፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና ያለፉ ፕሮግራሞችን መልሶ የመመልከት (catch-up service) አማራጭ ጭምር ያቀርባል።
ሀበሻ ቪው ከዚህም በተጨማሪ ዓለም አቀፍ የፊልም አከፋፋይ ነው።
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የተሰሩ ጥራት ያላቸውን እና ኦሪጂናል ፊልሞችን በመምረጥ፣ በአውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫሎች እና የሲኒማ ቤቶች በማቅረብ ያስተዋውቃል።
በረጅም ጊዜ እቅዱም ከአፍሪካ አህጉር የሚገኙ ሌሎች ይዘቶችን በማሰራጨት በፓን-አፍሪካ የመዝናኛ እና የስትሪሚንግ ኢንዱስትሪ መሪ ለመሆን ራዕይ ሰንቋል።
***
የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት
የሀበሻ ቪው ቴክኖሎጂ እና መልቲሚዲያ (habeshaview Technology and Multimedia) ተባባሪ መስራች እንደመሆኔ፣ ሞቅ ያለ ሰላምታዬን ሳቀርብላችሁ ታላቅ ክብር ይሰማኛል።
የጉዞአችን ተካፋይ ስለሆናችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል። ዛሬ አዲሱን የስራ ዘርፋችንን "ሀበሻ ቪው ሲኒማ" (habeshaview Cinema) በምናስጀምርበት በዚህ ወቅት፣ እንኳን ወደ ደማቁ የመዝናኛ፣ የባህል እና የፈጠራ ዓለማችን በሰላም መጣችሁ ለማለት እወዳለሁ። ይህ በየወሩ የሚካሄድ የፊልም ክበብ፤ የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ከተቀረው ዓለም የተውጣጡ ፊልሞችን ለእይታ የሚያቀርብ ነው።
ትዕግስት ከበደ
ተባባሪ መስራች፣
***
ፊልም፡ ጉጉቱ፣ አትክልት ቦታው እና ፀሃፊው (An Owl, A Garden, & The Writer)
የፕሬስ ማስታወሻ እና ሽልማቶች
"እጅግ ዜማዊ እና ረቂቅ፣ ሆኖም ግን ጉልበት ያለው ስራ፤ እጅግ ታላቅ የሆነውን የፀሃፊውን ስብእና ሰብአዊ በሆነ መንገድ እያሳየን፣ ስላለፉት አስርት ዓመታት የኢራን ጨካኝ ስርዓት የሚያስተምረን ፊልም ነው።"
— ቢዝነስ ዶክ ዩሮፕ (BUSINESS DOC EUROPE)
ፌስቲቫሎች እና ሽልማቶች
ቪዥንስ ዱ ሪል 2023 (Visions du Réel): በርኒንግ ላይትስ ውድድር (የዓለም የመጀመሪያ እይታ)
ፖምፒዱ ሴንተር (Pompidou Centre): (የፈረንሳይ የመጀመሪያ እይታ)
ቡሳን ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል 2023 (Busan IFF): (ዓለም አቀፍ የመጀመሪያ እይታ)
ዶክ ሊዝቦአ 2023 (Doclisboa): የመብት እና ነጻነት ሽልማት አሸናፊ
ኦዛ (OZA) የዘመናዊ ዶክመንተሪ ፊልም ፌስቲቫል 2024: የዳኞች ልዩ ሽልማት
ፊፋ 2024 (FIFA): ምርጥ የቁም-ምስል (Portrait) ሽልማት
ካርሎቪ ቫሪ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል 2021: በሂደት ላይ ያሉ ስራዎች (Works in Progress) የድህረ-ምርት ልማት ሽልማት አሸናፊ
አይዲኤፍኤ ፎረም (IDFA Forum)
የአዘጋጆች መግለጫ [አሚር ናደሪ - ዋና አዘጋጅ (Executive Producer)]
ኢራናዊው ፊልም ሰሪ አሚር ናደሪ፤ "ቬጋስ፡ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ" (2008)፣ "ማንሃተን በቁጥሮች" (1993) እና "ዘ ረነር" (1985) በመሳሰሉ ፊልሞቹ ይታወቃል። እ.ኤ.አ. በ2016 በቬኒስ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይ ለዘመናዊ ሲኒማ ፈጠራ እና እድገት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ለሚሰጠው "Jaeger-LeCoultre Glory to the Filmmaker" የተሰኘ ክቡር ሽልማት ባለቤት ሆኗል።
"[የፊልሙ ባለታሪክ] በዘመናችን ካሉ እጅግ ታዋቂ ኢራናውያን ደራሲያን አንዱ ነው። በስራዎቹ የሀገሩን ልብ እና ነፍስ መተረክ ችሏል። በፋርስ ቋንቋ ንጹህ እና ጠንካራ ድምጽ ያለው ይህ ደራሲ፤ በልብ ወለዶቹ እና በታሪኮቹ ውስጥ የህዝቡን ታሪክ መዝግቦ አስቀምጧል። ስለሆነም፣ በተለይም አሁን ካለው የዓለም እና የኢራን ሁኔታ አንጻር፣ የእሱን ህይወት እና ስራዎች መዝግቦ ማቅረብ (Document ማድረግ) ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው።"
***
ሀበሻ ቪው ቴክኖሎጂ እና መልቲሚዲያ
በሀበሻ ቪው፤ ለኢትዮጵያ ስነ-ጥበብ፣ ባህል እና ተሰጥኦ ትልቅ ቦታ እና ክብር አለን። ተልዕኳችንም ይህንን የባህል ሀብት ከዘመናዊ እና ከላቀ ቴክኖሎጂ ጋር በማዋሃድ ለክቡራን ደንበኞቻችን ልዩ እና ተመስጦን የሚፈጥር ልምድ ማቅረብ ነው።
በባህል እና በዘመናዊነት መካከል ድልድይ መሆን እንዳለብን እናምናለን፤ የፈጠራ ባለሙያዎቻችንን ድንቅ ተሰጥኦ ለዓለም ገበያ በማሳየት የኢትዮጵያን ስራዎች ለዓለም አቀፍ መድረክ ለማብቃት እንተጋለን።
እስካሁን ያደረግነው ጉዞ እጅግ አስደናቂ ነበር፤ ይህ ስኬትም ያለ እናንተ ያልተቋረጠ ድጋፍ ሊታሰብ አይችልም ነበር። አሻራችንን እያሰፋን እና እያደግን ስንሄድ፣ ለዋና እሴቶቻችን ጸንተን እንቆማለን።
እነዚህም፦ የኢትዮጵያን ባህል ማስተዋወቅ እና ማልማት፣ የሀገር ውስጥ ተሰጥኦን ማሳደግ፣ እንዲሁም የቅርሶቻችንን እና የባህላችንን ተደራሽነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ማጎልበት ናቸው።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

🌍 ኢትዮጵያ ለታላቅ ዓለም አቀፍ ክስተት እየተዘጋጀች ነው
"ኢትዮ አረብ ረመዳን ኤክስፖ 2026"
#ethiopia | ንግድን ከታሪክ፣ ባህልን ከመንፈሳዊ እሴቶች ጋር የሚያስተሳስረውና በጉጉት የሚጠበቀው "ኢትዮ አረብ ረመዳን ኤክስፖ" በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።
ይህ ታላቅ መድረክ ምን ይዞ ይመጣል?
🗓 ቀን፡ ከየካቲት 9 እስከ 13 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 ቦታ፡ በአንድነት ፓርክ (Unity Park)
🌍 ተሳታፊዎች፡ ከ10 በላይ ሀገራት የተውጣጡ 400 የሚጠጉ ታዋቂ ነጋዴዎችና የቢዝነስ መሪዎች።
የኤክስፖው ልዩ ገጽታዎች፡
ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ፡ የውጭ ምንዛሪ ፍሰትን ማሳደግ እና ለሀገር ውስጥ አምራቾች ዓለም አቀፍ የገበያ ትስስር መፍጠር።
ታሪካዊ ትውስታ፡ "ኢትዮጵያ (ሀበሻ) የሰላምና የፍትሕ ምድር" በሚል መሪ ቃል፤ ኢትዮጵያ በእስልምና ታሪክ ያላትን ክቡር ስፍራ (የመጀመሪያው ሂጅራ) ለዓለም ያስተዋውቃል።
ታላላቅ እንግዶች፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅነት ያላቸው ታዋቂ ግለሰቦች እና ኢንፍሉዌንሰሮች ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ተገኝተው ዝግጅቱን ያደምቃሉ።
ይህ ዝግጅት የኢትዮጵያን የንግድ አቅም ብቻ ሳይሆን፣ እንግዳ ተቀባይነቷን እና ታሪካዊ እሴቶቿን ለዓለም የምናሳይበት ወርቃማ እድል ነው!
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ #ሼር ያድርጉ!
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethioarabexpo #ramadanexpo2026 #businessethiopia #unitypark #tradefair #habesha #history #ethiopia

ከፖፑላር ኤሌክትሮኒክስ
እንኳን አደረሳችሁ 🌼
በዓሉን ከተመራጩ ፖፑላር ኤሌክትሮኒክስ ጋር . . .
✅ በደቂቃዎች ፏ ያለ ፅድት ያለ ልብሶችን አፅድቶ አሳምሮ የሚያጥበዉን ፈጣን ዘመናዊ ዉብ የሆነ የልብስ ማጠቢ
✅ የፖፑላር ምርት የሆኑትን ውሃ ማጣሪያዎች ፣ ፍሪጆች ፣ ቲቪዎች፣ ልብስ ማጠቢያዎች ፣ ስቶቭች እና የተለያዩ የቤት እቃዎች
❇️ ከሳተላይት ዲሽ ጀምሮ፣ የምግብ ማብሰያ ስቶቮች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ስማርት ቴሌቪዥኖች፣ የውሃ ማጣሪያዎች፣ ሬሲቨሮች፣ መልቲሚዲያ ስፒከሮች፣ እስከ የተለያዩ መጠን ያላቸው ፍሪጆች ድረስ ሁሉም አለን።
🌐 Website:- www.popularelectronicset.c...
📧 E-mail :- popularelectronicsetgmail.com
አድራሻችን
ፒያሳ ካቴድራል ቶሞካ ቡናን አለፍ እንዳሉ ያገኙናል።
ጥያቄ ወይም መረጃ ከፈለጉ ይደወሉልን
0988-77-77-11 ወይም 0988-77-77-22
የእርስዎ ቁጥር አንድ ምርጫ
ፖፑላር ኤሌክትሮኒክስ!
#ethiopia #popularelectonics #popular #new #habesha #viralpost #addisababaethiopia

Comments