2 days ago
የአሜሪካ ዜጋ ያልሆናችሁ፣ በግሪን ካርድና በሌሎች ቪዛዎች ያላችሁ ወገኖች፣ ምርጫውን በተመለከተ ማወቅ ያለባችሁ ነጥብ! #uselections #midterms #greencardupdate
15 days ago
የአሜሪካ የዜግነት እና ኢሚግሬሽን አገልግሎት (USCIS) የችሮታ ጊዜ (Grace period) ያልሰጠው ለምንድን ነው? #greencardupdate #immigrationlaw
የአሜሪካ የዜግነት እና ኢሚግሬሽን አገልግሎት (USCIS) የችሮታ ጊዜ (Grace period) ያልሰጠው ለምንድን ነው? #greencardupdate #immigrationlaw
16 days ago
የአሜሪካ የዜግነት እና ኢሚግሬሽን አገልግሎት (USCIS) ሴፕቴምበር 18፣ 2026 አዲሶቹን ፎርሞች ሲያስተዋውቅ ከዚህ ቀደም ይደረግ እንደነበረው የሽግግር ወይም የችሮታ ጊዜ (Grace period) ያልሰጠው ለምንድን ነው? - በ5 ደቂቃ ውስጥ ይጠብቁን። #usimmigrationnews #greencardupdate
1 month ago
#greencardupdate ለወራት ያህል የብዙዎችን ልብ በጭንቀት ስያንገላታ የቆየው የትራምፕ አስተዳደር የቪዛ እገዳ ዙሪያ ስለተሰማው መልካም ዜና፣ "ቀጣዩ ምንድን ነው?" ስንል ጠበቃ ሙሉዓለም ጌታቸውን ጠይቀናቸዋል። ብዙዎች በጉጉት የሚጠብቁትን ይህን ማብራሪያ በ9 ደቂቃ ውስጥ ይዘን እንቀርባለን።
2 months ago
"በትራምፕ አስተዳደር፣ በኢሚግሬሽን ጉዳይ... ወደፊት ምን እንደሚፈጠር በትክክል መገመት (Predict ማድረግ) በጣም ከባድ ነው" - ጠበቃ ሙሉዓለም ጌታቸው #greencardupdate #ethiopiandiaspora #immigrationnews #usimmigration #lifeinamerica
\
2 months ago
"ይኼ ከአሜሪካ የሚጠበቅ ሕግ አይደለም" - የጠበቃ ሙሉዓለም ጌታቸው ማብራሪያ #greencardupdate #birthrightcitizenship #usimmigration #assylum #usvisa
\
Sponsored by
Surafel
2 months ago
ያልተጠበቀ አስደሳች የግሪን ካርድ ዜና! - እድላችሁን እንዳታጡ፡ ጊዜው ሳያልፍ አሁኑኑ ይመልከቱ! #greencardupdate #habesha #usimmigration #visanews
ያልተጠበቀ አስደሳች የግሪን ካርድ ዜና! - እድላችሁን እንዳታጡ፡ ጊዜው ሳያልፍ አሁኑኑ ይመልከቱ! #greencardupdate #habesha #usimmigration #visanews
2 months ago
የትራምፕ አስተዳደር፣ በሺዎች የሚቆጠሩ በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከተውን የኢሚግሬሽን ጉዳይ እንዳይተገብር ታገደ #greencardupdate #tps #ethiopiansinusa #usa #immigrationnews
Comments