21 days ago
ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አድናቂዎቹን አመስግኗል
#ethiopia | የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉሥ በመባል የሚታወቀው ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)፣ በሙዚቃው ዓለም የቆየባቸውን 25 ዓመታት አስመልክቶ ለደጋፊዎቹ የምስጋና መልእክት አስተላለፈ።
ድምጻዊው ዛሬ ባሰራጨው የጽሑፍ መልእክት የሙዚቃ ጉዞው የጀመረበትን 25ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ላለፉት ዓመታት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር የሚገኙ አድናቂዎቹ ላሳዩት የማይቀንስ ፍቅርና ድጋፍ በልዑል እግዚአብሔር ስም ምስጋናውን አቅርቧል።
ቴዲ አፍሮ በመልእክቱ እንዳስታወሰው፣ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ከግማሽ በላይ በሙዚቃ ህይወቱ ውስጥ በነበሩት ውጣ ውረዶች፣ ስኬቶች እና ተግዳሮቶች ጊዜ ሁሉ አድናቂዎቹ ለእርሱ የነበራቸው ጽኑ ወዳጅነትና የማይጠፋ ፍቅር ትልቅ ጉልበት እንደሆነው ገልጿል።
የሙዚቃው ዓለም እውቅና ያተረፈለትና በርካታ ተወዳጅ አልበሞችን ለአድማጭ ያደረሰው ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን፣ አድናቂዎቹ ላሳዩት ቀጣይነት ያለው ፍቅር ያለውን አክብሮት በመግለጽ ለወደፊቱም ሙዚቃዊ ስራዎቹን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አመላክቷል።
"ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ፍቅር ያሸንፋል!" በሚል መፈክር መልእክቱን የቋጨው ድምጻዊው፣ በአድናቂዎቹ ዘንድ ያለውን ትልቅ አክብሮት በምስጋና አረጋግጧል።
#ethiopia #getutemesgen #getunews #ethiopiamusic #ድምጻዊቴዎድሮስካሳሁን

27 days ago
የድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ማናጀር ማህሌት ሰለሞን ከእስር በዋስ መለቀቋን ተከትሎ ያልተጠበቀ አዲስ መረጃ ወጥቷል። በስሟ እየተደረገ ያለው ነገር ትክክል አለመሆኑን አረጋግጠናል #teddyafro #mahletsolomon #ethiopia #ethiopiannews #ethiopiamusic
1 month ago
ዲላ ስፖርት ባር፣ ሚኒሶታ - ከጁላይ 2 እስከ ጁላይ 5 2025 ከጣፋጭ ምግቦቹ ጋር ጌትሽ ማሞ እና እያዩ በሌ የሚያዝናኗችሁን ምሽቶች አዘጋጅቷል። #ethiopia #esfna #ethiopiamusic #minnesota #ethiopiafood
1 month ago
2 months ago
አንጋፋው አርቲስት ማህሙድ አህመድ እና ኃይልዬ ታደሰ፣ በሰማኸኝ በለው የቀብር ሥነ ስርዓት ላይ #ethiopia #semahegnbelew #ethiopiamusic
2 months ago
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው፡ የተደበቀው የሞቱ ምክንያት! #semahegnbelew #ethiopiamusic #ethiopia #newsupdate #addisababa

Sponsored by
Surafel
2 months ago
ሰበር - የቴዲ አፍሮ ም/ ሥራ አስኪያጅና ቃል አቀባይ፣ ፍርድ ቤት በዋስ እንድትፈታ ትዕዛዝ ቢሰጥም፣ ፖሊስ ግን የአምስት ልጆች እናት የሆነችውን ወ/ሮ ማህሌትን አልለቅም በማለቱ ፍትህ ተጓድሏል። አባት የሌላቸው 5 ህጻናት እናታቸውን በናፍቆት እየጠበቁ ነው፤ እናትም በእስር ቤት በዋይታ ተሞልታለች። ዛሬ 6 ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ፍርድ ቤት እንዲህ ሆነ!
#ethiopiannews #justice #teddyafro #ethiopiamusic
3 months ago
ፖሊስ በቴዲ አፍሮ የቅርብ ሰዎች ላይ ያቀረባቸው 3 ክሶች ምንድን ናቸው? #ethiopia #teddyafro #etorica #ethiopiamusic #newsupdate
Comments