22 days ago
በአሜሪካ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ስለምናቀርባቸው መረጃዎች የምታቀርቧቸው ትችቶች #usimmigration #usa #immigrants #uscis #dhs
በአሜሪካ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ስለምናቀርባቸው መረጃዎች የምታቀርቧቸው ትችቶች #usimmigration #usa #immigrants #uscis #dhs
22 days ago
22 days ago
በአሜሪካ የሚኖሩ እና አሜሪካ ለመሄድ በሂደት ላይ ያሉ ኢትዮጵያዊን የግድ ሊያውቋቸው የሚገቡ አዳዲስ ህጎች!
#ethiopia | በአሜሪካ የሚኖሩ ወይም ወደ አሜሪካ ለመግባት በሂደት ላይ ያሉ ወገኖች ሊያውቋቸው የሚገቡ አዳዲስ የኢሚግሬሽን ሕግ ለውጦች ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በሥራ ላይ ውለዋል።
የአሜሪካ የዜግነትና የኢሚግሬሽን አገልግሎት በዚህ ሳምንት በሥራ ላይ የሚውሉ ዋና ዋና የሕግና አሠራር ለውጦችን ይፋ አድርጓል።
እነዚህ ለውጦች በተለይም በቪዛ አመልካቾች በቋሚ ነዋሪነት ሂደት ላይ ባሉ እና በስራ ፈቃድ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ የሚፈጥሩ ህጎች ናቸው ተብሏል።
ከተደረጉ ማሻሻያዎች መካከል በተለያዩ የኢሚግሬሽን ቅጾች እና አገልግሎቶች ላይ የተደረጉ የክፍያ ማሻሻያዎች በይፋ ሥራ ላይ መዋላቸውን ይገኝበታል።
የሥራ ፈቃድ ማደሻ እና የቅድሚያ ማመልከቻዎችን የማፋጠን አሠራር ላይ አዳዲስ መስፈርቶችና የጊዜ ገደቦች ተቀምጠዋል።
በኦንላይን ማመልከቻዎች እና በአካል በሚደረጉ ቃለ መጠይቆች አሰራር ላይ የቁጥጥር እና የማጣራት ሂደቱ ጥብቅ ተደርጓል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #uscis #usimmigration #usavisas #newproclamation #citizenship #workpermits

26 days ago
Sponsored by
Surafel
26 days ago
🚨 በአሜሪካ የግሪን ካርድ ባለቤት ለሆኑ ሰዎች ሴፕቴምበር 18 ለምን ወሳኝ ቀን ሆነ? አዳዲስ የሕግ ለውጦች በዝርዝር እንዲያብራሩልን ጠበቃ ሙሉዓለም ጌታቸውን ጋብዣቸዋለሁ። #usimmigration #greencardholders #publiccharge #uscis #immigrationlawyer
1 month ago
🚨 አሜሪካ ስደተኞችን ለመቆጣጠር ድንበሯን በሮቦት ውሾች እና በኤሌክትሪክ ጓንት ልታስጠብቅ ነው! #ethiopia #usimmigration #robotdog #technews #newsupdate
2 months ago
"በትራምፕ አስተዳደር፣ በኢሚግሬሽን ጉዳይ... ወደፊት ምን እንደሚፈጠር በትክክል መገመት (Predict ማድረግ) በጣም ከባድ ነው" - ጠበቃ ሙሉዓለም ጌታቸው #greencardupdate #ethiopiandiaspora #immigrationnews #usimmigration #lifeinamerica
\
2 months ago
ሰበር ቃለ-ምልልስ ከጠበቃ ሙሉዓለም ጌታቸው ጋር - ከቲፔስ የተሰረዙ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ኢሚግሬሽን ያሏቸው አማራጮች ምንድን ናቸው? ፡ #ethiopiansinusa #tps #usimmigration #ethiopiandiaspora #immigrationlawyer
2 months ago
"ይኼ ከአሜሪካ የሚጠበቅ ሕግ አይደለም" - የጠበቃ ሙሉዓለም ጌታቸው ማብራሪያ #greencardupdate #birthrightcitizenship #usimmigration #assylum #usvisa
\
Sponsored by
Surafel
2 months ago
ያልተጠበቀ አስደሳች የግሪን ካርድ ዜና! - እድላችሁን እንዳታጡ፡ ጊዜው ሳያልፍ አሁኑኑ ይመልከቱ! #greencardupdate #habesha #usimmigration #visanews
ያልተጠበቀ አስደሳች የግሪን ካርድ ዜና! - እድላችሁን እንዳታጡ፡ ጊዜው ሳያልፍ አሁኑኑ ይመልከቱ! #greencardupdate #habesha #usimmigration #visanews
2 months ago
🚨 ስለ አሜሪካ B1 እና B2 ቪዛ የ"ቦንድ" (ዋስትና) መስፈርት ግራ ተጋብተዋል? የአሜሪካ መንግስት ለጎብኚ ቪዛ ቦንድ እንድታሲይዙ ሲጠይቅዎት ትክክለኛ ትርጉሙ ምንድን ነው? የጠበቃ ሙሉአለም ጌታቸው ማብራሪያ #usvisa #usa
ud83dudea8 u1235u1208 u12a0u121cu122au12ab B1 u12a5u1293 B2 u126au12db u12e8\

ud83dudea8 u1235u1208 u12a0u121cu122au12ab B1 u12a5u1293 B2 u126au12db u12e8"u1266u1295u12f5" (u12cbu1235u1275u1293) u1218u1235u1348u122du1275 u130du122b u1270u130bu1265u1270u12cbu120d? u12e8u12a0u121cu122au12ab u1218u1295u130du1235u1275 u1208u130eu1265u129a u126au12db u1266u1295u12f5 u12a5u1295u12f5u1273u1232u12edu12d9 u1232u1320u12edu1245u12ceu1275 u1275u12adu12adu1208u129b u1275u122du1309u1219 u121du1295u12f5u1295 u1290u12cd? u12e8u1320u1260u1243 u1219u1209u12a0u1208u121d u130cu1273u1278u12cd u121bu1265u122bu122au12eb #usvisa #usaud83cuddfaud83cuddf8 #usimmigration #immigrants #visaupdates ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ud83dudea8 u1235u1208 u12a0u121cu122au12ab B1 u12a5u1293 B2 u126au12db u12e8\
3 months ago
ሰበር - የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያን ጨምሮ የ7 ሀገራት የቲፒኤስ (TPS) የስራ ፈቃድ ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ሲቀሩት በድንገት አራዘመ! የኢትዮጵያውያን የስራ ፈቃድ እስከ ቀጣዩ ሳምንት አርብ ብቻ የተራዘመ ሲሆን፣ ብዙዎች በውሳኔው መዋዠቅ ግራ መጋባታቸውን እና ስጋት ውስጥ መውደቃቸውን እየገለጹ ነው። #ethiopiantps #tpsupdate #usimmigration #usimmigration #immigrationnews
3 months ago
📌 የቲፒኤስ (TPS) ጊዜ ማብቃት - ከጠበቃ ሙሉአለም ጌታቸው | ዛሬውኑ ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ መረጃ! #immigrationnews #ethiopiantps #usimmigration #tpsupdate #immigrationlawyer
4 months ago
ሰበር መልካም ዜና - አሜሪካ ለምትገኙ እና ጉዳያችሁ በኢሚግሬሽን ለተያዘባችሁ ወገኖች የተሰማ እጅግ አስደሳች እና ወሳኝ ዜና ይዘናል! #usimmigration #immigrationupdate #greencard #asylumseekers #immigrationnews
Comments