4 months ago
🚗 የቤትና የመኪና ባለቤት መሆን አሁን ቀላል ነው
ሆራይዘን በታላቅ ሽልማቶች ሥራ ጀመረ! 🏠✨
#ethiopia | "ይቆጥቡ ይሸለሙ!" በሚል መሪ ቃል በፋይናንሱ ዘርፍ አዲስ ተስፋ ይዞ የመጣው ሆራይዘን የገንዘብ ብድርና ቁጠባ የኅብረት ሥራ ማኀበር፣ 3ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ በደመቀ ሁኔታ ከፍቷል።
ለምን ሆራይዘንን ይመርጣሉ?
🏆 የሆራይዘን ሽልማቶች፦
ተቋሙ ሥራውን በይፋ ሲጀምር የቤት እና የመኪና ሽልማቶችን አዘጋጅቶ መጥቷል።
💻 የሆራይዘን የቴክኖሎጂ መሪነት፦
በኢትዮጵያ በብድርና ቁጠባ ተቋማት የመጀመርያ የሆነው እጅግ ዘመናዊ የሆነ የራሱ ቴክኖሎጂ In house Developed Cor banking system ይዞ በኢትዮጵያ የብርድና ቁጠባ ተቋም ኢንዱስትሪ መዝለቁን አቶ ሀበን ኪሮስ አስታውቀዋል።
150 የሚሆኑ መሥራች አባላት ይዞ ሥራውን ጀምሯል።
💰 የሆራይዘን ሰፊ የብድር አማራጭ፦
* ለመንግስት ሰራተኞች፦
እስከ 500,000 ብር ያለ ዋስትና (በጠለፋ ዋስትና)።
ለሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች፦
እስከ 10 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ብድር እንደሚሰጥ የሆራይዘን የገንዘብ ብድርና ቁጠባ የኅብረት ሥራ ማኀበር ጊዚያዊ አስተባባሪ አቶ ዳዊት ገብሩ አስታውቀዋል።
⏳የሆራይዘን ፈጣን አገልግሎት፦
የተበታተነ የህዝብ ሀብትን በመሰብሰብ፣ አባላት ከአንድ ወር ቆጣቢነት በኋላ ብድር ማግኘት የሚችሉበትን ስርአት ዘርግቷል።
ሆራይዘን የገንዘብ ብድርና ቁጠባ የኅብረት ሥራ ማኀበር
የቁጠባ አይነቶች፦
መደበኛ፣ የኢንቨስትመንት፣ የሴቶች፣ የልጆች፣ የቤት፣ የመኪና፣ የህክምና እና የግብርና ቁጠባዎችን ያካትታል።
ተቋሙ ከአዶ Fertility Center፣ ከአብሪ ሞተርስ (Abri Motors) እና ከአፍሮ ኢንቨስትመንት ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሷል።
ከአዶ Fertility Center የሼር ሽያጭ 10 ሚሊዮን ደርሷል።
ከAbri Motors በኢትዮዽያ የመጀመርያዉ በነፃ የመኪና መሸጫ E-commerce በመጠቀም እና በመሸጥ የመኪና ብድር በራሳቸዉ ዝግ አካዉንት ያከናውናሉ።
ሆራይዘን የገንዘብ ብድርና ቁጠባ የኅብረት ሥራ ማኀበር
ከአፍሮ ኢንቨስትመንት የብራንዲንግ ስምምነት በማድግ መሥራት መጀመሩን አብስሯል።
መላው ኢትዮጵያውያን እና ዳያስፖራዎች የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተቋሙ የቦርድ ሊቀ መንበር ወ/ሮ አብርኸት አየለ ጥሪ አቅርበዋል።
በሆራይዘን እጅዎ ላይ ባለ አፕ ይቆጥቡ ይሸለሙ
አድራሻ፣
ቦሌ ሰንቸሪ ሞል ዩጎ ቸርች አጠገብ
ስልክ ቁጥር
0905311308 /0904209768 ይደውሉልን
የነገውን ብሩህ ተስፋ ዛሬ በሆራይዘን ይጀምሩ! 🚀
#horizonsacco #ethiopiafinance #savingandcredit #addisababa #businessethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

ድጋፍ ማይክሮ ፋይናንስ በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ መሆኑን ገለጸ
#ethiopia | የድጋፍ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ባለፉት ጥቂት ወራት ባሳየው አስደናቂ እድገት፣ ከደንበኞች የሰበሰበው የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ መሻገሩን አስታወቀ።
ተቋሙ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ይህ ስኬት በደንበኞች ዘንድ ያለውን ጠንካራ አመኔታ እና የጀመረው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ውጤታማነት ማሳያ መሆኑን ገልጿል።
ድጋፍ ማይክሮ ፋይናንስ፣ ላለፉት ዓመታት ሲከተለው የነበረውን የተለመደ አሠራር በመቀየር፣ ከሁለት ዓመት ወዲህ ትኩረቱን በዲጂታል ፋይናንሲንግ ላይ ማድረጉ ተገልጿል። በተለይም ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ በተከናወኑ ሥራዎች በአሁኑ ወቅት በወር ውስጥ እስከ 300 ሚሊዮን ብር ቁጠባ የመሰብሰብ አቅም ላይ መደረሱ ተጠቁሟል።
የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ደረጄ ቱሪ እንደገለጹት “ይህ ውጤት የገንዘብ ስኬት ብቻ ሳይሆን ደንበኞቻችን በእኛ ላይ ያላቸው እምነት ማረጋገጫ ነው ብለዋል።
የድጋፍ ቺፍ ኦፕሬሽን ኦፊሰር አቶ ምርቱ ከበደ በበኩላቸው፣ ተቋሙ በአዲስ አበባ፣ ባህርዳር፣ ሀዋሳ እና አዳማ የሚገኙ 8 ቅርንጫፎች ቢኖሩትም፣ አገልግሎቱ ግን በመላ ሀገሪቱ ተደራሽ መሆኑን ገልጸዋል።
በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የዞን እና የወረዳ ከተሞች የተሰማሩ ከ300 በላይ የሙሉ ጊዜ የብድር መኮንኖች እና ኤጀንቶች አሉት።
የአሠራር ዘይቤ፦ ደንበኞች ከሥራ ገበታቸው ሳይነቀሳቀሱ ባሉበት ሆነው በዲጂታል አማራጭ የብድር እና የቁጠባ አገልግሎት እንዲያገኙ ይደረጋል።
ተቋሙ የሰበሰበውን ተቀማጭ ገንዘብ መልሶ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች፣ ለደመወዝ ከፋዮች እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ ለተሰማሩ የንግድ ዘርፎች በብድር መልክ በማቅረብ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴውን እያገዘ እንደሚገኝ ተመላክቷል።
#digafmfi #ethiopiafinance #microfinance #digitalbanking #financialinclusion #trustandgrowth