3 days ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለወጣቶች ጥሪ አቀረቡ
#ethiopia | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ወጣቶች የክረምቱን ወቅት በአግባቡ በመጠቀም በነጻ በሚሰጠው የ5 ሚሊዮን ኮደርስ (5 Million Coders) የዲጂታል ትምህርት መርሃ ግብር ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የጥሪ መልእክት ይህ የትምህርት ዕድል ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው የምስክር ወረቀት የሚያስገኝና የሀገሪቱን ወጣቶች የቴክኖሎጂ አቅም የሚያሳድግ ትልቅ አጋጣሚ መሆኑን ገልጸዋል።
አክለውም 5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን እድሉን ለመጠቀም ቀድመው መወሰናቸውን በመጠቆም ወጣቶች ethiocoders.et በሚለው የበይነመረብ አድራሻ አሁኑኑ በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑና የራሳቸውን ብሩህ መጻኢ ጊዜ እንዲገነቡ አሳስበዋል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
***************
ውድ የኢትዮጵያ ወጣቶች፤
ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል። የ5 ሚሊዮን ኮደርስ ኮርሶች በነጻ የሚገኙ ሲሆን፥ የሚሰጠው የምስክር ወረቀትም ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ነው።
5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ቀድመው ወስነዋል፣ አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው!
🔗አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ ethiocoders.et
2 months ago
በዲጂታሉ ዓለም የጀመርነው ታሪካዊ ምዕራፍ ብሔራዊ ርዕያችንን የምናፋጥንበት መነሻ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዲጂታሉ ዓለም በልኩ ለመዘጋጀት የጀመርነው ታሪካዊ ምዕራፍ የጉዟችን ማብቂያ ሳይሆን ብሔራዊ ርዕያችንን ይበልጥ የምናፋጥንበት መነሻ ነው አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ በሦስት ዓመታት ውስጥ ለማሳካት የታቀደውን የ5 ሚሊየን ኮደሮች ግብ ከሁለት ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ማሳካት ተችሏል ብለዋል።
የ5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ኮደሮች ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም መጀመሩን አስታውሰው፥ በኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ፣ በመረጃ ትንተና፣ በአንድሮይድ ሶፍትዌር ልማትና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መሠረታዊ ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱን ገልጸዋል፡፡
በዚህም 5 ሚሊየን 5ሺህ 146 ሰልጣኞች መመዝገባቸውን ገልጸው፥ ከእነዚህም ውስጥ ከ3 ሚሊየን በላይ ሰልጣኞች ስልጠናውን አጠናቅቀዋል ነው ያሉት።
ይህ ስኬት የሕዝባችንን ቁርጠኝነት እና ወሰን የሌለው አቅም ማረጋገጫ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
እስከ ነሐሴ 2018 ዓ.ም. ድረስ የሰልጣኞችን ቁጥር 7 ሚሊየን ለማድረስ የተሰነቀውን ግብ ለማሳካት እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የዚህ ብሔራዊ ተልዕኮ አካል እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ለወጣት ተማሪዎቻችን መጭው የክረምት ወቅት ትልቅ ዕድላችሁ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ በዚህ የክረምት ወቅት ስልጠናውን በመውሰድ ተማሪዎች ብቻ ሳትሆኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያላችሁ የዲጂታል መሪዎች እንድትሆኑ አሳስባለሁ ነው ያሉት።
ሥልጠናዎቹ ሙሉ በሙሉ በነጻ የሚሰጡ ሲሆን የምስክር ወረቀቱም በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለው መሆኑን አመልክተዋል፡፡
ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ:
ethiocoders.et/

3 months ago
ኢትዮጵያ በ2045 የዓለማችን ግዙፍ 10 ኢኮኖሚዎች ተርታ ትሰለፋለች ፤ አለምን ያስደመመው ስር ነቀል ለውጥ
#ethiopia #ethiocoders #madeinethiopia #ethiopianeconomy2045 #artificialintelligence #ethiopiandevelopment #addisababa #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያታምርት #ኢትዮኮደርስ #አርቴፊሻልኢንተለጀንስ
Sponsored by
Surafel
Comments