5 days ago
Africa 🌍
ናይጄሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ " ከእኛ ከአፍሪካውያን ውጭ ማንም አህጉሯን ታላቅ ማድረግ አይችልም " ሲሉ አፍሪካውያን በውጭ ላይ ጥገኛ ከመሆን ይልቅ የአህጉራቸውን መፃዒ እድል በእጃቸው እንዲያደርጉ አሳሰቡ።
ቢሊየነሩ ይህን ያሉት በኬንያ፣ ላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታ ማስጀመራቸውን ተከትሎ ከ ' ቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ' ጋር ባደረጉት ቃል ምልልስ ነው።
የአፍሪካ ትልቁ ችግር የሰዎች፣ የምርቶች እና አገልግሎቶች ዝውውር አለመኖር እንደሆነ የተናገሩት ዳንጎቴ " የአፍሪካ የነፃ ንግድ ስምምነት በተግባር መስራቱን ማረጋገጥ አለብን " ብለዋል።
አፍሪካ ወጣት እና ታታሪ ሕዝብ ያላት እንዲሁም የነዳጅ ድፍድፍን ጨምሮ የሌሎች ማዕድናት ባለቤት መሆኗ ለአፍሪካ ትልቅ እድል መሆኑን ዳንጎቴ ገልጸዋል።
ሆኖም " አፍሪካውያን በገዛ አህጉራችን ኢንቨስት ማድረግ ስለምንፈራ እና የውጭ ሰዎች መጥተው ያንን እንዲያደርጉ ስለምንፈልግ አፍሪካ ያላትን አቅም መጠቀም አልቻለችም " ብለዋል።
" የውጭ ሰዎች የእኛን አህጉር ታላቅ ማድረግ አይችሉም፣ ከእኛ በስተቀር ማንም መጥቶ አፍሪካን ታላቅ ማድረግ እንደማይችል እኛ አፍሪካውያን መረዳት ይኖርብናል " ሲሉም አስረድተዋል።
ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ ከቀናት በፊት በኬንያ ላሙ 16 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታን አስጀምረዋል።
የነዳጅ ማጣሪያው ሲጠናቀቅ በቀን 700 ሺህ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ እንደሚያመርት ይጠበቃል።
ቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ
መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia #dangote አሊኮ ዳንጎቴ በኬንያ 16 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ (East Africa Petroleum Refinery) ግንባታ አስጀመሩ። የናይጄሪያው ቢሊየነር እና የአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ ከኬንያው ፕሬዜዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በመሆን በኬንያ ሰሜናዊ የባህር ጠረፍ ላሙ (Lamu) አካባቢ 16 ቢሊዮን ዶላር የሚፈጅ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመሰረት…

8 days ago
#dangote
አሊኮ ዳንጎቴ በኬንያ 16 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ (East Africa Petroleum Refinery) ግንባታ አስጀመሩ።
የናይጄሪያው ቢሊየነር እና የአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ ከኬንያው ፕሬዜዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በመሆን በኬንያ ሰሜናዊ የባህር ጠረፍ ላሙ (Lamu) አካባቢ 16 ቢሊዮን ዶላር የሚፈጅ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ።
በስነስርዓቱ ላይ ፦
- የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
- የአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ እና የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ
- የኡጋንዳ ፕሬዜዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ
- የቶጎ ፕሬዝዳንት ጂን-ሉክ ሳቪ ዴቶቭ
- የቤኒን ፕሬዝዳንት ሮማልድ ዋዳኝ ... እና ሌሎችም እንግዶች ተገኝተዋል።
የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካው ግንባታ ተጠናቆ ስራ ሲጀምር በቀን 700,000 በርሜል ድፍድፍ ዘይት የማጣራት አቅም ይኖረዋል። ይህ አቅም በምስራቅ አፍሪካ ትልቁ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክት ያደርገዋል።
ፋብሪካው ከቀጣዩ ህዳር 1 ጀምሮ ግንባታው የሚጀመር ሲሆን በእቅዱ መሰረት በ2030 ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
የፕሮጀክቱ አካል የሆነ 1,000 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም ያለው የኃይል ማመንጫ ጣቢያም ይገነባል ተብሏል።
ከዚሁ ፋብሪካ ጋር በተገናኘ አንዳንድ የአካባቢው ነዋሪዎች ለፋብሪካው በሚውለው መሬት ላይ የተሻለ ካሳ እንዲከፈላቸው በመጠየቅ ተቃውሞ እንዳላቸው ተነግሯል።
አሊኮ ዳንጎቴ እነዚህን ተቃውሞዎች " በአካባቢው ነጋዴዎች እና በዓለም አቀፍ አካላት የሚደረጉ ጨዋታዎች " ናቸው በማለት ውድቅ አድርገዋቸዋል። ፋብሪካው በታቀደለት ጊዜ እንደሚጠናቀቅ አጽንኦት ሰጥተዋል።
በሌላ በኩል እንደ "ሴቭ ላሙ" የሚባል ዘመቻ ቡድኖች ፋብሪካው በአካባቢው ማህበረሰብ እና ስነ-ምህዳር ላይ ሊያደርስ የሚችለውን ተፅዕኖ አስመልክቶ የአካባቢ ጥበቃ ግምገማ ውጤቶች እንዲፋጠኑ ጠይቀዋል።
ሌላው ዳንጎቴ ለቀጣው መንግስታት በድምሩ 30 በመቶ ድርሻ ማቅረባቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።
ፋብሪካው በከፍተኛ የግንባታ ሂደት ወቅት እስከ 60,000 የሚደርሱ የስራ ዕድሎችን እንደሚፈጥር ተገልጿል።
ለምን ኬንያ ተመረጠች ?
ኬንያ ድፍድፍ ዘይት እንደማታወጣ በመጥቀስ ፋብሪካው እዛ እንዲሆን መመረጡ ላይ ጥያቄዎች ተነስተው ነበር። ለምሳሌ እነ ታንዛኒያ እና ዩጋንዳ እያሉ ለምን ኬንያ ተብሎ ነበር።
ይሁን እንጂ የኬንያ የኢነርጂ እና ፔትሮሊየም ሚንስትር ኦፒዮ ዋንዳይ እና አሊኮ ዳንጎቴ እንደገለጹት፣ ማጣሪያዎች ድፍስፍ ዘይትን ከዓለም አቀፍ ክፍት ገበያ የሚያገኙ በመሆኑ የሀገር ውስጥ ድፍድፍ ዘይት መኖር ግዴታ አይደለም።
ዳንጎቴ ሲንጋፖር አንድ ጠብታ ዘይት ሳታወጣ በርካታ ማጣሪያዎች እንዳሏት ለአብነት አንስተዋል።
ይህ የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ከናይጄሪያ ውጭ በዳንጎቴ የሚከናወን ትልቁ ኢንቨስትመንት መሆኑ ታውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia

14 days ago
ኢትዮጵያና ጅቡቲ አዲስ የነዳጅ ቧንቧ መስመር ይፋ አደረጉ
መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ በጅቡቲ ተገኝተው፣ ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ እና ከዳንጎቴ ግሩፕ መስራች አሊኮ ዳንጎቴ ጋር በመሆን ጅቡቲ ዳመርጆግን ከኢትዮጵያ ደወሌ የሚያገናኝ አዲስ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ፕሮጀክትን ይፋ ማድረጋቸውን ገልጸዋል።
ፕሮጀክቱ በሁለቱም ጫፎች የሚገነቡ የነዳጅ ማከማቻ ተርሚናሎችን ያካተተ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ ግሩፕ ትብብር እንደሚተገበር አመልክተዋል።
እንደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጻ፣ ፕሮጀክቱ የነዳጅ ማጓጓዣ ወጪንና መዘግየትን በመቀነስ የኢትዮጵያን የኃይል ዋስትና ለማጠናከር እንዲሁም በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል ያለውን የንግድ መስመር የበለጠ ፈጣንና ዘላቂ ለማድረግ ያግዛል።
ፕሮጀክቱ ከነዳጅ ማጓጓዣ መሠረተ ልማት ባለፈ፣ የአፍሪካውያንን ኢንቨስትመንትና የጋራ ልማት ለማሳደግ የታለመ ሰፊ ኢንቨስትመንት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
#አሐዱ_ሬዲዮ_94 #አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ
#ethiopia #dangote #djibouti

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ በጅቡቲ ተገኝተው፣ ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ እና ከዳንጎቴ ግሩፕ መስራች አሊኮ ዳንጎቴ ጋር በመሆን ጅቡቲ ዳመርጆግን ከኢትዮጵያ ደወሌ የሚያገናኝ አዲስ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ፕሮጀክትን ይፋ ማድረጋቸውን ገልጸዋል።

መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ/ም

Sponsored by
Surafel
2 months ago
ናታን ኪርሽ በአፍሪካ የ20 ቢሊዮን ዶላር የሀብት ጣሪያ የደረሱ ሦስተኛው ሰው ሆኑ
#ethiopia | በአፍሪካ የሀብታሞች የስም ዝርዝር ሰንጠረዥ ላይ አስገራሚና አዲስ ታሪክ ተመዝግቧል።
የስዋዚላንዱ ቢሊየነር ናታን ኪርሽ የሀብት መጠናቸውን የሀብት መጠናቸውን በማሳደግ የ20 ቢሊዮን ዶላር ባለቤት መሆናቸው ተረጋገጠ።
በዚህም መሰረት ናታን ኪርሽ ከናይጄሪያው አሊኮ ዳንጎቴ እና ከደቡብ አፍሪካው ዮሃን ሩፐርት በመቀጠል በአፍሪካ የ20 ቢሊዮን ዶላር የሀብት ጣሪያን የተቀላቀሉ ሶስተኛው ሰው መሆን ችለዋል።
ናታን ኪርሽ የሀብታቸው መጠን በአጭር ጊዜ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያድግ ያደረገው የአሜሪካ የምግብ ማከፋፈያ ኩባንያቸውን በ29 ቢሊዮን ዶላር ለመሸጥ ያደረጉት ስምምነት ነው ተብሏል።
በ1976 የጀመሩት የምግብ ማቀነባበርያ ኩባኒያቸው ዛሬ በአሜሪካ 35 ግዛቶች 166 ቅርንጫፎች ያሉትና በዓመት 16 ቢሊዮን ዶላር የሚያንቀሳቅስ ግዙፍ ተቋም ነው።
አሊኮ ዳንጎቴ የሀብታሞች ሰንጠረዠ ቀዳሚውን ስፍራ በአስተማማኝ ሁኔታ ይዘዋል።
ደቡብ አፍሪካዊ ቢሊየነር ዮሀን ሩፐርት 20 ቢሊዮን ዶላር የተሻገሩ ሁለተኛ ሰው ናቸው።
አሁን ናታን ኪርሽ 20 ቢሊዮን ዶላር የሀብት መጠን የደረሱ ሶስተኛው ቢሊየነር ሆነዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #africa #billionaire #nathankirsh #swaziland #dangote #nigeria

ከወርቅ ፋብሪካ እስከ ማዳበሪያ ፋብሪካ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ግዙፍ የኢኮኖሚ አብዮት #ethiopia #ethiopianeconomy #kurmukgold #dangote #somaliregion #agricultureethiopia #foodsecurity
5 months ago
የዳንጎቴ ኩባንያ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ነዳጅ ሊያቀርብ ነው
#ethiopia | ታዋቂው የናይጄሪያ የንግድ ተቋም ዳንጎቴ ግሩፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚያስፈልገውን የአውሮፕላን ነዳጅ ለማቅረብ ከስምምነት ላይ መድረሱ ተገለጠ።
በአፍሪካ ግዙፍ ተብሎ የሚጠራው የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ስራ መጀመሩን ተከትሎ አየር መንገዱ ከኩባንያው ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት ለማጠናከር መወሰኑ ታውቋል።
ይህ አዲስ አጋርነት አየር መንገዱ የነዳጅ አቅርቦቱን አስተማማኝ ለማድረግና በናይጄሪያ ለሚያደርጋቸው በረራዎች የሚያስፈልገውን ግብዓት በቀላሉ ለማግኘት ያስችለዋል።
ስምምነቱ በሁለቱ የአፍሪካ ግዙፍ ተቋማት መካከል ያለውን የንግድ ትስስር ከማሳደጉም በላይ አህጉራዊ የኢኮኖሚ ትብብርን ለማጎልበት ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ታምኖበታል።
#aviation #dangote #business #ethiopianairlines #jetfuel #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Comments