4 days ago
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
📌 የ6ኛ ክፍል ውጤቱ ከባለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ነው
#ethiopia |የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ይፋ አድርጓል።
የቢሮው ኃላፊ አቶ አብዮት ደምሴ እንደገለጹት፣ የዘንድሮው ማለፊያ ነጥብ ለሁለቱም ክፍሎች ክልላዊ 50 እና ከዚያ በላይ እንዲሆን የተወሰነ ሲሆን፣ ልዩ ድጋፍ ለሚሹ አካባቢዎች ደግሞ 48 እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ተደርጓል።
በዚህም መሠረት በ8ኛ ክፍል ፈተናውን ለመውሰድ ከተመዘገቡት 86 ሺህ 502 ተማሪዎች መካከል 78 ሺህ 203 የሚሆኑት ተፈትነው 47 ሺህ 307 ተማሪዎች ማለፊያ ነጥቡን በማስመዝገብ ወደ ቀጣይ ክፍል ተዛውረዋል።
ይህም የክልሉን አጠቃላይ የማለፍ ምጣኔ 60.4 በመቶ የሚያደርሰው ሲሆን፣ ከአምናው የ63 በመቶ ውጤት ጋር ሲነፃፀር የ3 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል።
በተቃራኒው በ6ኛ ክፍል ከተፈተኑት 110 ሺህ 566 ተማሪዎች ውስጥ 70 ሺህ 584ቱ ማለፊያ ነጥብ በማምጣት ያለፉ ሲሆን፣ የክልሉ የማለፍ ምጣኔ 63.8 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል። ይህ ውጤት ከአምናው የ56 በመቶ አፈፃፀም ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ እድገት የታየበት ነው።
ከትምህርት ቤቶች አፈፃፀም አኳያም በ8ኛ ክፍል 540 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳለፍ ሲችሉ፣ 155 ትምህርት ቤቶች ግን አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።
በ6ኛ ክፍል ደግሞ 476 ትምህርት ቤቶች 100 በመቶ የማሳለፍ ስኬት ሲያስመዘግቡ፣ 81 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል።
የክልል ትምህርት ቢሮ
#southethiopia #ethiopiaeducation #ministryofeducation #grade8exam #grade6exam

8 months ago
#አዶናይ llተጥሎ የተገኘው ልጅl
(ክፍል 5)
ድራማው አሁን Misale Media ላይ ተለቀቀ!
👇👇👇
https://youtu.be/nEQwc1VYU...
ድራማው አሁን በ Misale Media ላይ ተለቀቀ!!
ተጥሎ የተገኘው ልጅ አዶናይ አድጎ ሀብትና ንብረት እንዳይወስድ በመስጋት ልጅነቱን ሳይጨርስ ይህችን አለም እንዲሰናበታት በአክስቱ በኩል ሴራ እየተሴረበት ነው። አዶናይ ግን ሞት እንቢ ሆኖ ሰባተኛ አመቱን ደፍኗል፤ አክስቱ እንደፈራችው አድጎ የዚያን ቤት ሀብት ንብረት ይወርስ ይሆን? ከወንድሙ ናቲ ጋርስ ዕጣ ፈንታቸው ምን ይሆን? ክፍል 5 ድራማው Misale Media ላይ አሁን ስለተለቀቀ እንድታዩት ጋብዘናል።
ያለ ጥርጥር ትወዱታላችሁ!!!
አዳዲስ የምንለቃቸው ፊልሞች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን #ሰብስክራይብ፣ #ሼርና #ላይክ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እንጋብዛለን።

#ሕይወቴ #አዲስ_ተከታታይ_ድራማ #ክፍል_5
ክፍል 5 ድራማው አሁን ተለቀቀ!
👇👇👇
https://youtu.be/D3U39kSOE...
ድራማው አሁን በ Misale Media ላይ ተለቀቀ!!
ለአራት አመት የጠፋችበት ፍቅረኛውን የቤታቸው ሰራተኛ ሆና በብዙ ምስጢሮች ታጅባ ያገኛታል፤ በብዙ ምስጢሮች የተሞላው ታሪክና ግንኙነት አደጋ ገጥሞታል፤ መጨረሻው ምን ይሆን? ሙሉ ቪዲዮው Misale Media ላይ አሁን ስለተለቀቀ እንድታዩት ጋብዘናል።

9 months ago
የገንዘብ ሚኒስቴር ከ15 ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ከበጀት ዕቅድ ውጪ መሰብሰብን በኦዲት ተገለፀ
የገንዘብ ሚኒስቴር በ2016 በጀት ዓመት ከፍተኛ መጠን ያለው የመንግሥት ገንዘብ ከበጀት ዕቅድ ውጪ ሰብስቦ መገኘቱን በፌደራል ዋና ኦዲተር ይፋ ባደረገዉ የተጠቃለለ ገቢና ወጪ የሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ላይ አመለከተ።
የኦዲቱ ግኝት እንደሚያሳየው፣ ከተለያዩ ድርጅቶች የተሰበሰበው ብር ከ15.1 ቢሊዮን ብር በላይ በፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 648/2001 ክፍል 5 አንቀጽ 20 ንዑስ አንቀጽ 20 መሠረት በበጀት ዕቅድ ውስጥ ሳይካተት ቀርቷል።
ይህ ድርጊት አዋጁን በቀጥታ የሚጣረስ ሲሆን፣ ዓመታዊ በጀት ሲዘጋጅ ሊሰበሰብ የሚችል ማንኛውም የመንግሥት ገንዘብ በዕቅድ መያዝ አለበት የሚለውን መሠረታዊ የሕግ መስፈርት ያልተከተለ መሆኑ ተገልጿል።
seledadotio

10 months ago
በኢትዮጵያ ምግቡን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚያበስለው የሕብረተሰብ ክፍል ከአሥር በመቶ የማይበልጥ መሆኑ ተገለጸ
በኢትዮጵያ ንጹህ የምግብ ማብሰያ ቴክኖሎጂ የሚጠቀመውና ምግቡን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚያበስለው የሕብረተሰብ ክፍል ከአሥር በመቶ የማይበልጥ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚንስቴር ገለጸ። በመሆኑም በዘርፉ ያለውን ዘርፈ ብዙ ችግር ለማቃለልና የኢትዮጵያን የኢነርጂ ዘርፍ የተሻለና የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን ለማስቻል ሪፎርም እንደሚያስፈልገውም ተገልጿል።
በጉዳዩ ላይ በተካሄደ የምክክር መድረክ ላይ ንግግር ያደረጉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ድኤታ ሱልጣን ወሊ(ዶ/ር፣ ኢ/ር) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በኢትዮጵያ ባለፉት አራት ዓመታት በኢነርጂው ዘርፍ ብዙ ስራዎች ተሰርተው ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበች መሆኗን ተናግረዋል።
ይሁን እንጂ አሁንም በዘርፉ ዘርፈ ብዙ ችግሮች መኖራቸውን ገልጸዋል። በዚህ የተነሳም እንደሀገር የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቀሚው የህብረተሰብ ክፍል 54 በመቶ ብቻ ሆኗል።
በዚህም ምግቡን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚያበስለው ወይንም ንጹህ የምግብ ማብሰያ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚው የሕብረተሰብ ክፍልም ከአሥር በመቶ የማይበልጥ መሆኑንና ቀሪዉ 90 በመቶ የሕብረተሰብ ክፍል ለምግብ ማብሰያነት የሚጠቀመው ባዮማስ ወይም የእንጨት ማገዶ መሆኑን አመላክተዋል።

Comments