3 days ago
በ1.4 ቢሊዮን ብር በባሕር ዳር የሚገነባ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጀመረ
#ethiopia | የትምህርት ሚኒስቴር በ1.4 ቢሊዮን ብር ወጪ በባሕር ዳር ከተማ የሚያስገነባውን ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ዛሬ አስጀመረ።
የግንባታውን መሠረት ያስጀመሩት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ሚኒስቴሩ በሀገሪቱ የትምህርት ዘርፍ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመቅረፍ አሠራሮችንና ፖሊሲዎችን በማሻሻል በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን ገልጸዋል።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንዳሉት፣ ባለፉት 40 ዓመታት ለትምህርት ፖሊሲ የተሰጠው ትኩረት ውስን መሆኑ፣ የትምህርት ጥራት ችግሮችና ፍትሐዊ ተደራሽነት አለመረጋገጥ በዘርፉ ላይ ከፍተኛ ክፍተት እንዲፈጠር አድርጓል።
በተለይም በቅርብ ዓመታት የታዩ ክፍተቶችን ለመቅረፍና ብቁ፣ ተወዳዳሪ እና ሀገሩን የሚወድ ትውልድ ለማፍራት፣ ሁሉን አቀፍ ግብዓት የተሟላላቸው ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተገነቡ መሆናቸውን ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።
በባሕር ዳር ዛሬ የተጀመረው የልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቱ ግንባታም የመንግሥት ለትምህርት ዘርፍ የሰጠውን ትኩረት የሚያሳይ መሆኑን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ገልጸዋል።
ግንባታው በአንድ ዓመት ውስጥ ተጠናቅቆ ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲውል መታቀዱንም አስታውቀዋል።
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር አብዱ ሁሴን በበኩላቸው፣ ትምህርት ለሀገር ሁለንተናዊ ብልጽግና መሠረት መሆኑን ጠቅሰው፣ የክልሉ መንግሥት ዘርፉን በ25 ዓመት አሻጋሪ ዕቅድ ውስጥ በማካተት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል።
በክልሉ ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ፣ ከትምህርት ቤቶች ግንባታ ጀምሮ በቴክኖሎጂ የታገዙ ብቁና ተወዳዳሪ ዜጎችን የማፍራት ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ዶ/ር አብዱ አስታውቀዋል።
#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ #ethiopianbroadcastingcorporation #bahirdar #ministryofeducation

18 days ago
u12e8u1215u12cdu1213u1275 u1261u12f5u1295 u12a8u12a0u134du1295u132bu1278u12cd u12a0u120du1348u12cd u121bu1230u1265 u12a0u12edu127du1209u121d
u27a1 https://youtu.be/Sia1SH28O... #ebcdotstream #education #birhanunega #failedtplf #ministryofeducation ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
የሕውሓት ቡድን ከአፍንጫቸው አልፈው ማሰብ አይችሉም
➡ https://youtu.be/Sia1SH28O... #ebcdotstream #education #birhanunega #failedtplf #ministryofeducation
18 days ago
ለአንድ ጊዜ ለልታይልታይ የሚደረግ አይደለም
➡ https://youtu.be/Sia1SH28O... #ebcdotstream #education #birhanunega #failedtplf #ministryofeducation
18 days ago
መርከብ ሰርተን በውቅያኖስ እንነግድ ነበር
https://youtu.be/Sia1SH28O... #ebcdotstream #education #birhanunega #failedtplf #ministryofeducation
2 months ago
በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 12.8 በመቶ የሚሆኑት ማለፋቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
#grade12exam #ethiopianeducation #ministryofeducation
Sponsored by
Surafel
2 months ago
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
📌 የ6ኛ ክፍል ውጤቱ ከባለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ነው
#ethiopia |የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ይፋ አድርጓል።
የቢሮው ኃላፊ አቶ አብዮት ደምሴ እንደገለጹት፣ የዘንድሮው ማለፊያ ነጥብ ለሁለቱም ክፍሎች ክልላዊ 50 እና ከዚያ በላይ እንዲሆን የተወሰነ ሲሆን፣ ልዩ ድጋፍ ለሚሹ አካባቢዎች ደግሞ 48 እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ተደርጓል።
በዚህም መሠረት በ8ኛ ክፍል ፈተናውን ለመውሰድ ከተመዘገቡት 86 ሺህ 502 ተማሪዎች መካከል 78 ሺህ 203 የሚሆኑት ተፈትነው 47 ሺህ 307 ተማሪዎች ማለፊያ ነጥቡን በማስመዝገብ ወደ ቀጣይ ክፍል ተዛውረዋል።
ይህም የክልሉን አጠቃላይ የማለፍ ምጣኔ 60.4 በመቶ የሚያደርሰው ሲሆን፣ ከአምናው የ63 በመቶ ውጤት ጋር ሲነፃፀር የ3 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል።
በተቃራኒው በ6ኛ ክፍል ከተፈተኑት 110 ሺህ 566 ተማሪዎች ውስጥ 70 ሺህ 584ቱ ማለፊያ ነጥብ በማምጣት ያለፉ ሲሆን፣ የክልሉ የማለፍ ምጣኔ 63.8 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል። ይህ ውጤት ከአምናው የ56 በመቶ አፈፃፀም ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ እድገት የታየበት ነው።
ከትምህርት ቤቶች አፈፃፀም አኳያም በ8ኛ ክፍል 540 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳለፍ ሲችሉ፣ 155 ትምህርት ቤቶች ግን አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።
በ6ኛ ክፍል ደግሞ 476 ትምህርት ቤቶች 100 በመቶ የማሳለፍ ስኬት ሲያስመዘግቡ፣ 81 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል።
የክልል ትምህርት ቢሮ
#southethiopia #ethiopiaeducation #ministryofeducation #grade8exam #grade6exam

በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ለትምህርት ጥራት እና ውጤታማነት መጠናከር ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል - የትምህርት ሚኒስቴር
**************************
7ኛው የትምህርት ዘርፍ ልማት ፕሮግራም (ESDP VII) ረቂቅ ዕቅድ ላይ ውይይት ማድረጉን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የምክክር መድረክ ላይ በስትራቴጂያዊ ጉዳዮች የቀረበው 7ኛው የትምህርት ዘርፍ ልማት ፕሮግራም (ESDP VII 2026/27 to 2030/31) ረቂቅ ዕቅድ፣ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የትምህርት ጥራትና ውጤታማነትን ማጠናከር ዋና ትኩረት እንደሚሆን አመላክቷል።
በረቂቅ ዕቅዱ መሠረት፣ የትምህርት ጥራትን እና ተገቢነትን ለማረጋገጥ ቀደም ሲል የተጀመሩ ሥራዎችን በአዳዲስ አሠራሮች ማጠናከር፣ የትምህርትን ውጤት በተጨባጭ መለካት እና በትምህርት ዘርፍ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማሳደግ ቅድሚያ የተሰጣቸው ጉዳዮች መሆናቸው ተገልጿል።
ፕሮግራሙ አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት በውጤታማነት መተግበር፣ ምዘናን በብቃት ላይ የተመሠረተ እንዲሆን ማድረግ፣ የተማሪዎችን የመማር ውጤት ማሻሻል እንዲሁም በቋንቋ፣ በሒሳብ እና በሳይንስ ትምህርቶች ያላቸውን ብቃት ማሳደግን እንደ ዋና ተግባራት አካቷል።
በተጨማሪም የዲጂታል ትምህርትን ማስፋፋት፣ የብሔራዊ ፈተናዎችን ማዘመን፣ በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና (TVET) እና በከፍተኛ ትምህርት መካከል ያለውን ቅንጅት ማጠናከር፣ የመምህራንን ሙያዊ ብቃት እና ማበረታቻ ማሻሻል፣ እንዲሁም የመምህራን ማሠልጠኛ ኮሌጆችን እና ዩኒቨርሲቲዎችን ማጠናከር በዕቅዱ ውስጥ ተካትተዋል።
ረቂቅ ዕቅዱ የትምህርት ጥራት፣ ተገቢነትን ተደራሽነትን እና ፍትሐዊነትን ማረጋገጥ፣ በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት የተጎዱ የትምህርት ማኅበረሰቦችን መልሶ ማቋቋም፣ ትምህርትን ሳይቋረጥ እንዲዘልቅ የሚያስችል ሥርዓት መገንባት፣ እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች እና የሴት ተማሪዎችን የትምህርት ተሳትፎ እና ውጤታማነት ማረጋገጥ ላይም ልዩ ትኩረት መስጠቱን ያመለክታል።
7ኛው የትምህርት ዘርፍ ልማት ፕሮግራም (ESDP VII) ረቂቅ ዕቅድ በምክክር መድረኩ ላይ ቀርቦ፣ በክልል እና በከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች፣ እንዲሁም በዘርፉ ባለድርሻ አካላት ሰፊ ውይይት የተደረገበት መሆኑን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
#ethiopia #ebc #education #ministryofeducation #educationquality

8 months ago
ትኩረት ለተመራቂ ተማሪዎች፦ የ2018 አጋማሽ የብቃት መመዘኛ (Exit Exam) መርሃ-ግብር ይፋ ሆነ
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ ስራው ዓለም ለመቀላቀል የሚወስዱት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሰጥበት ትክክለኛ ቀን መወሰኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
📅 የፈተናው የጊዜ ሰሌዳ፦
የፈተና መጀመሪያ፦ የካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም
የፈተና ማጠቃለያ፦ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም
የፈተናው አሰጣጥ፦ ፈተናው በበይነ-መረብ (Online) የሚሰጥ ሲሆን፣ ተማሪዎች በተመደቡባቸው የኮምፒውተር ማዕከላት ተገኝተው ፈተናውን ይወስዳሉ።
የተፈታኞች መታወቂያ፦ ተፈታኞች ፈተናው ከመጀመሩ በፊት የፈተና መግቢያ ካርድ (Admission Card) እና የተቋሙን መታወቂያ መያዛቸውን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል።
የሙከራ ፈተና (Mock Exam)፦ ተማሪዎች ከሲስተሙ ጋር እንዲላመዱ እና የቴክኒክ ችግሮችን ቀድሞ ለመለየት፣ ከዋናው ፈተና ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ የሙከራ ፈተና ሊሰጥ ስለሚችል ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል።
የውጤት አሰጣጥ፦ የመውጫ ፈተናው ተማሪዎች በስራው ዓለም ብቁ መሆናቸውን ማረጋገጫ በመሆኑ፣ ማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች በድጋሚ የመፈተን እድል ቢኖራቸውም ዲግሪያቸውን ለመቀበል ውጤቱን ማለፍ ግዴታ ነው።
💡 ማሳሰቢያ፦ ተማሪዎች የየተቋሞቻቸውን የውስጥ ማስታወቂያዎች በቅርበት በመከታተል፣ የተመደቡበትን ላብራቶሪ (Lab) እና የፈተና ክፍለ-ጊዜ (Shift) ቀድመው እንዲያውቁ ይመከራል።
#exitexam #ethiopia #education #ministryofeducation #exitexam2018

Comments