14 days ago
😢😢 እጅግ ልብ ይሰብራል በእለተ ቀኗ
በኪዳነ ምሕረት ተሳካልኝ፣ ሆነልኝ ብላችሁ ለመመስከር ያብቃችሁ! አሜን በሉ።
ለኪዳነ ምሕረት የውስጡን ነገር ያላፈረ ሰው፣ ደጇን ረግጦ እንባው የታበሰለት፣ ቋጠሮው የተፈታለት፣ ስሟን ጠርቶ ያመሰግናታል።
ጥቂት ሰጥታችሁ ብዙ በረከትን ያግኙ!
የቅዱስ ሥፍራውን መቅደስ ለማጠናቀቅ የተቻላችሁን እንድታደርጉላት በትሕትና እንጠይቃለን።
የቅዳሴው ድምፅ የናፈቃቸው ምዕመናን፣ ሥጋውንና ደሙን ተቀብለው ወደ ፈጣሪያቸው እንዲያመሩ የሚያስችል ቤተ ክርስቲያን እንዲኖር እየተማፀኑ ነው።
ይህ ቤተክርስቲያን በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት የቅዱስ ሩፋኤል እና የቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ነው
ከ200 ብር ጀምሮ በዕለተ ቀኗ የገጠሪቷን ቤተ ክርስቲያን እንዲያግዙ ጥሪ ቀርቧል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000644937128
(የቤተ ክርስቲያኑ አካውንት)
ለበለጠ መረጃ፦
+251-954-441078
የክርስትና ስማችሁን በቴሌግራም ላኩልን፤ ዘወትር በጸሎት እናስባችኋለን።
“ጥቂት አድርጋችሁ ብዙ አግኙ!”

17 days ago
ቅዱስ ሩፋኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ !
ከአምላክ ለሰዎች የተሰጠ ፈውስ🙏
ቅዱስ ሩፋኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ስሙም ከሚካኤልና ከገብርኤል ቀጥሎ በሦስተኛ ደረጃ ይቀመጣል፡፡ በመጽሐፈ ጦቢት 12÷15 “ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ” ይላል፡፡ ይህ መልአክ እንደሌሎቹ ሊቃነ መላእክት ሁሉ የሰው ልጆችን ይጠብቃቸዋል፡፡ ያማልዳል፣ ከፈጣሪ ያስታርቃቸዋል፡፡ በሉቃስ 13÷6-9፣ ዘካርያስ 1÷12 እንደተጻፈው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ያለ ማቋረጥ ፈጣሪያቸው ልዑል እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት አንዱ ነው፡፡ ፈዋሴ ዱያን፡ ሕሙማንን የሚፈውስ ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ምድር ላይ እየተመላለሰ ሲያስተምር ድውያነ ሥጋን በተአምራት ድውያነ ነፍስን ደግሞ በትምህርቱ ይፈውስ ነበር፡፡ መድኃኒትነት ለእርሱ የባህሪው ነው፡፡ የማዳንን ጸጋ ለቅዱሳን ሰጥቷል፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ ድውያንን ይፈውሱ ነበር፡፡
ከቅዱሳን መላእክትም ቅዱስ ሩፋኤል የሰው ልጆች ከተያዙበት የኃጢአት ቍስልና በሰውነታችን ላይ ከሚወጣው ደዌም ሆነ ቍስል ይፈውስ ዘንድ በአማላጅነቱና በጸሎቱ የሚረዳ መልአክ ነው፡፡ በመጽሐፈ ሄኖክ 10÷13 “በበሽታ ዅሉ ላይ በሰው ልጆችም ቍስል ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ነው” ተብሎ ተጽፏልና፡፡ ለቆሰሉ ፈውስን የሚያሰጣቸው መልአክ ነው፡፡ ዛሬም ሁላችንን በአማላጅነቱ ከደዌ ሥጋ ከደዌ ነፍስ ይፈውሰናል፣ ይጠብቀናልም፡፡ እግዚአብሔር የመካኒቱን ማኅፀን ፈትቶ የተባረከ ልጅን የሚሰጥ አምላክ ነው፡፡ ይህ ስልጣን ከተሰጣቸው ቅዱሳን መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል አንዱ ነው፡፡ በብሉያና በአዲስ ኪዳን ብዙ እናቶች ከመካንነት የተነሳ ሀዘን ጸንቶባቸው ቢቆይም ምንም የማይሳነው አምላክ እጅግ ድንቅን ያደረጉ የተባረኩ ልጆችን ሰጥቷቸዋል፡፡
ከእነዚህም ውስጥ የይስሐቅ እናት ሣራ፣ የያዕቆብ እናት ርብቃ፣ የዮሴፍ እናት ራሄል፣ የሶምሶን እናት እንትኩን፣ የነቢዩ ሳሙኤል እናት ሐና፣ የመጥምቀ መለኮት የዮሐንስ እናት ኤልሳቤጥ፣ የድንግል ማርያም እናት ቅድስት ሐና ይገኙበታል፡፡ አዋላጅ ብትኖር ባትኖርም ሐኪም ቅዱስ ሩፋኤል አይታጣም፡፡ በምጥ ጊዜ ሲጨነቁ ሴቶች ሁሉ የመልአኩን መልክ አንግተው ማርያም ማርያም ይላሉ ማየ ጸሎቱን ጠጥተው ፈጥነው ይወልዳሉ፡፡ ሕፃናት በማኅፀን ሳሉ በሥላሴ አርአያ መልካቸው መሳል ከጀመረበት ቀን አንሥቶ እስከሚወለዱበት ቀን ድረስ ቅዱስ ሩፋኤል በጥበቃው አይለያቸውም፡፡ ፈታሔ ማኅፀን ነውና ቅዱስ ጭንቀታቸውን ያቀልላቸዋል፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል በተሰጠው ስልጣን አጋንንትን የሚያሳድድ መልአክ ነው፡፡
በራዕይ 8÷2 እንደተጻፈው ቅዱሳን መላእክት የሰውን ልጅን ጸሎት ከምድር ወደ ሰማይ የእግዚአብሔርን ምህረት ደግሞ ከሰማይ ወደ ምድር ያደርሳሉ፡፡ ስለዚህም ቅዱስ ሩፋኤል መዝገበ ጸሎትና አቃቤ ኆኅት ይባላል፡፡ “ሩፋኤል” የሚለው የስሙ ትርጓሜ “ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ” ማለት ነው፡፡ በሌላም መልኩ ይህ የከበረ ታላቅ መልአክ ሰሙ የዕብራይስጥ ሁለት ቃላት ጥምረት ውጤት ነው፡፡ “ሩፋ” ማለት ጤና፣ ፈውስ፣ መድኃኒት ማለት ሲሆን “ኤል” ሚለው በሌሎቹም መላእክት ስም ላይ የሚቀጠል ስመ አምላክ ነው:: “ሩፋኤል” የሚለው በጥምረት “ከአምላክ ለሰዎች የተሰጠ ፈውስ” የሚለውን ይተካል፡፡ በየዓመቱ ጳጉሜ ሦስትም በዓለ ሲመቱ ይከበራል፡፡ በዚህ ዕለትም ሰማይ ደጆች ተከፍተው የምህረት ዝናብ ይወርድልናልና አዝመራው ከክፉ ሁሉ ይጠበቃ፡፡ ገዳማውያንም ቅዱስ ሩፋኤል የተዘራውን እንዲባርክ በጸሎት ይጠይቁታል፡፡ ገዳማቸው እንደግፍ በዓታቸውን እናጽና፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

1 month ago
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን🙏
ቊጥሩ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሲሆን፤ “ሩፋ” ማለት ሐኪም፤ ኤል ማለት እግዚአብሔር ማለት ሲኾን ሩፋኤል ማለት “እግዚአብሔር ሐኪሜ ነው” ማለት ነው፡፡
ቅዱስ ኤጲፋንዮስም በመጽሐፈ አክሲማሮስ “በራማ ሰማይ የሚገኘውን ሁለተኛውን ዐሥሩን ነገድ መናብርት ሲላቸው አለቃቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፤ እነዚህም ረቂቅ የሆነ የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘው ከነፋስ ይልቅ የፈጠኑ ሲሆኑ በራማ በሁለተኛው ክፍል ላይ አስፍሯቸዋል፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል ነገደ መናብርት የሚባሉትን ራማ በሚባለው ሰማይ የሚኖሩትን ነገደ መላእክት የሚመራቸው ናቸው፡፡ አባ ጊዮርጊስም በሰዓታቱ “ጽርሐ አርያም አዳራሹ፤ የትጉሃን መኖሪያ ቦታው የሚኾን እግዚአብሔር ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ተብሎ በአንድነት በሦስትነት ይመሰገናል፤ ካህናተ ሰማይ በዙሪያው ይቆማሉ፤ በዙፋኑ ፊት እየሰገዱ አክሊሎቻቸውን ያወርዳሉ፤ እሳትነቱ በሚበርቅ፣ በሚል ጊዜ እንዳይመታቸው ይንቀጠቀጣሉ” ይላል፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል ከሚመራው ከዚህ ነገድ 24ቱ ካህናተ ሰማይ ወጥተዋል፡፡” ይለናል፡፡ በመጽሐፈ ሄኖክ 6÷3 ላይም “በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” ተብሏል፡፡ ሊቁ ቅዱስ ባስልዮስም “በፊቱ የሚቆሙ የመላእክት ሰራዊትም ሁሉ ጩኸው ያመሰግኑታል፤ የመላእክት አለቆችም ለማይታይ ለባለዚህ ስም ዘንበል ብለው ይሰግዳሉ፤ ዙፋኑን የሚሸከሙ አርባዕቱ እንስሳ ጩኸው ያመሰግኑታል፤ ዕጣንን የተመሉ የወርቅ ማዕጠንት በእጆቻቸው ያለ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ይኸውም የቅዱሳን ጸሎት ነው እስከ ዘላለሙ ሕያው በሆነው ፊት የሚቀበለው መሥዋዕት አድርገው ወደ ላይ ያሳርጋሉ” በማለት አስተምሯል፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሔ ማኀፀን ወሰፋድል። መወለድ መንፈሳዊ። ወሐኪም ሰማያዊ ይባላል። የወላድ ማኀፀን እንዲፈታ በእግዚአብሔር ስለተሾመ አዋላጅ ብትኖርም ባትኖርም ቅዱስ ሩፋኤል በዚያ አይታጣም፡፡ በተለይ በባላገር ያሉ ሴቶች በምጥ ጊዜ ሁሉ መልክአ ሩፋኤል በአንገታቸው ያነግታሉ፣ ይጸልያሉ፣ የተጸለየበትንም ጸበል ይጠጣሉ፤ በፍጥነትም ይወልዳሉ። በየወሩ በ13 ቀን መታሰቢያ በዓሉ የሚከበር ሲሆን ጳጉሜ 3 ደግሞ ዓመታዊ በዓሉ ነው፡፡ የቅዱስ ሩፋኤል በረከትና ረድኤቱ አይለየን፤ ምልጃው ይጠብቀን፡፡ ገዳማውያንም ይህን ተራዳኢነቱን በመታመን ዘወትር በጸሎታቸው ይጠሩታል፡፡ ገዳማቸውን በመደገፍና በዓታቸውን በማጽናት የበረከታቸው ተሳታፊ እንሁን፡፡

ከሰብዐቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሩፋኤል እኔ ነኝ🙏
ቅዱስ ሩፋኤል ነገደ መናብርት የሚባሉትን ራማ በሚባለው ሰማይ የሚኖሩትን ነገደ መላእክት የሚመራቸው ናቸው፡፡ ቅዱስ ኤጲፋንዮስም በመጽሐፈ አክሲማሮስ “በራማ ሰማይ የሚገኘውን ሁለተኛውን ዐሥሩን ነገድ መናብርት ሲላቸው አለቃቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፤ እነዚኽም ረቂቅ የኾነ የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘው ከነፋስ ይልቅ የፈጠኑ ሲኾኑ በራማ በኹለተኛው ክፍል ላይ አስፍሯቸዋል፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል ከሚመራው ከዚኽ ነገድ 24ቱ ካህናተ ሰማይ ወጥተዋል፡፡” ይለናል፡፡ ቊጥሩ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሲኾን፤ “ሩፋ” ማለት ሐኪም፤ ኤል ማለት እግዚአብሔር ማለት ሲኾን ሩፋኤል ማለት “እግዚአብሔር ሐኪሜ ነው” ማለት ነው፡፡ በመጽሐፈ ሄኖክ 6÷3 ላይም “በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” ተብሏል፡፡
ሊቁ ቅዱስ ባስልዮስም “በፊቱ የሚቆሙ የመላእክት ሰራዊትም ኹሉ ጩኸው ያመሰግኑታል፤ የመላእክት አለቆችም ለማይታይ ለባለዚህ ስም ዘንበል ብለው ይሰግዳሉ፤ ዙፋኑን የሚሸከሙ አርባዕቱ እንስሳ ጩኸው ያመሰግኑታል፤ ዕጣንን የተመሉ የወርቅ ማዕጠንት በእጆቻቸው ያለ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ይኸውም የቅዱሳን ጸሎት ነው እስከ ዘላለሙ ሕያው በኾነው ፊት የሚቀበለው መሥዋዕት አድርገው ወደ ላይ ያሳርጋሉ” በማለት አስተምሯል፡፡ አባ ጊዮርጊስም በሰዓታቱ “ጽርሐ አርያም አዳራሹ፤ የትጉሃን መኖሪያ ቦታው የሚኾን እግዚአብሔር ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ተብሎ በአንድነት በሦስትነት ይመሰገናል፤ ካህናተ ሰማይ በዙሪያው ይቆማሉ፤ በዙፋኑ ፊት እየሰገዱ አክሊሎቻቸውን ያወርዳሉ፤ እሳትነቱ በሚበርቅ፣ በሚል ጊዜ እንዳይመታቸው ይንቀጠቀጣሉ” ይላል፡፡
በ720 ዓ.ዓ ዐሥሩ ነገደ እስራኤል ሲማረኩ ጦቢት የተባለ ጻድቅ ሰው ዐብሮ ተማርኳል፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል ይህን ጦቢትን የተራዳ መልአክም ነው፡፡ በመጽሐፈ ጦቢት 2÷14 እንደተጻፈው ሰውን በመርዳት በደግነቱ የታወቀው ጦቢት ከመንገድ ወድቆ የተገኘ በድን ቀብሮ፤ በዚያው ሌሊት ከቅጥሩ አጠገብ ፊቱን ተገልጦ ተኝቶ ሳለ አዕዋፍ ትኩስ ኩስ ዐይኑ ላይ ጥለውበት እንደ ብልዝ ያለ ወጥቶበት ዐይኑ ጠፋ፤ ሚስቱም ባለማስተዋል “በጐነትህ ምጽዋትህ ያዳነህ ወዴት ነው?” በማለት ስትናገረው ዐዝኖ ሞትን ተመኘ፡፡ ቅዱስ ሩፋኤልም አይኑን ሲፈውሰው፣ በላይዋ ላይ ያደረ ጋኔን ባሎቿን ይገድልባት ቤተሰቦቿ ያንቋሽሿት የነበረችውን የራጉኤል ልጅ ሳራን ያደረባትን ርኩስ መንፈስ አስወጥቶ የጦቢት ልጅ ጦብያ እንዲያገባት አድርጓል፡፡
የመላዕክት ተራዳኢነት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ትልቅ ስፍራ አለው፡፡ ቅዱስ ሩፋኤልም ከዚህ በኋላ ወደ ጦቢት በመኼድ ረዥም ዘመን የታወረ ዐይኑን አብርቶለት ከሰብዐቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሩፋኤል እኔ ነኝ ብሏቸው ተሰውሯል፡፡ ጦቢት 12÷15፡፡ ፈታሔ ማኀፀን ወሰፋድል። መወለድ መንፈሳዊ። ወሐኪም ሰማያዊ ይባላል። የወላድ ማኀፀን እንዲፈታ በእግዚአብሔር ስለተሾመ አዋላጅ ብትኖርም ባትኖርም ቅዱስ ሩፋኤል በዚያ አይታጣም፡፡ በተለይ በባላገር ያሉ ሴቶች በምጥ ጊዜ ሁሉ መልክአ ሩፋኤል በአንገታቸው ያነግታሉ፣ ይጸልያሉ፣ የተጸለየበትንም ጸበል ይጠጣሉ፤ በፍጥነትም ይወልዳሉ። በየወሩ በ13 ቀን መታሰቢያ በዓሉ የሚከበር ሲሆን ጳጉሜ 3 ደግሞ ዓመታዊ በዓሉ ነው፡፡ የቅዱስ ሩፋኤል በረከትና ረድኤቱ አይለየን፤ ምልጃው ይጠብቀን፡፡ ገዳማውያንም ይህን ተራዳኢነቱን በመታመን ዘወትር በጸሎታቸው ይጠሩታል፡፡ ገዳማቸውን በመደገፍና በዓታቸውን በማጽናት የበረከታቸው ተሳታፊ እንሁን፡፡

✨ “በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ታሪኬ ተቀየረ!” 🙏
ይህን ቃል በምስክርነት የምትናገሩበትን ቀን እግዚአብሔር ያድርሳችሁ! ❤️ አሜን!
🎁 “የአዲስ ዓመት ስጦታዬን ለእናቴ ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት!” ⛪️
በሀድያ ሶሮ ወረዳ የሚገኘውን የቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የቤተ መቅደሱን አገልግሎት በፍቅር እንደግፍ።
🙏 ከ200 ብር ጀምሮ የምታደርጉት ድጋፍ ለዚህ ቅዱስ አገልግሎት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው።
🏦 የንግድ ባንክ
1000644937128
የቤተክርስቲያኑ አካውንት
📞 ለበለጠ መረጃ:
0954 441 078
📩 በቴሌግራም የክርስትና ስምዎን በመላክ፣ በቅዳሴና በጸሎት እንዲጠራ ያድርጉ። 🙏
📖 “እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳል።”
— 2ኛ ቆሮንቶስ 9፥7
❤️ የአዲስ ዓመት ስጦታችን ፍቅር ይሁን፤ ፍቅራችንም በመልካም ተግባር ይገለጥ!
#ቅድስት_ኪዳነ_ምሕረት #ቅዱስ_ሩፋኤል #አዲስ_ዓመት #የፍቅር_ስጦታ #እምነት #ድጋፍ #ሀድያ

✨ "በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ታሪኬ ተቀየረ!" ብላችሁ የምትመሰክሩበትን ቀን እግዚአብሔር ያድርሳችሁ። አሜን! 🙏
"የአዲስ አመት ስጦታዬን ለእናቴ ለ ቅድስት ኪዳነ ምህረት !"
⛪️ በ ሀድያ ሶሮ ወረዳ የሚገኝ የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ለገጠሪቱ ቤተክርስቲያን
⛪ ከ200 ብር ጀምሮ የቤተ መቅደሱን አገልግሎት በፍቅር መደገፍ ይችላሉ።
🏦 የንግድ ባንክ
1000644937128
(የቤተክርስቲያኑ አካውንት)
📞 ለበለጠ መረጃ: 0954441078
📩 በቴሌግራም የክርስትና ስምዎን በመላክ በቅዳሴና በጸሎት እንዲጠራ ያድርጉ።
"እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳል።" (2ኛ ቆሮንቶስ 9፥7)

3 months ago
ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልለን፤ ምልጃ እና ረድኤቱም አይለየን🙏
ቊጥሩ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሲሆን፤ “ሩፋ” ማለት ሐኪም፤ ኤል ማለት እግዚአብሔር ማለት ሲኾን ሩፋኤል ማለት “እግዚአብሔር ሐኪሜ ነው” ማለት ነው፡፡
ቅዱስ ኤጲፋንዮስም በመጽሐፈ አክሲማሮስ “በራማ ሰማይ የሚገኘውን ሁለተኛውን ዐሥሩን ነገድ መናብርት ሲላቸው አለቃቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፤ እነዚህም ረቂቅ የሆነ የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘው ከነፋስ ይልቅ የፈጠኑ ሲሆኑ በራማ በሁለተኛው ክፍል ላይ አስፍሯቸዋል፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል ነገደ መናብርት የሚባሉትን ራማ በሚባለው ሰማይ የሚኖሩትን ነገደ መላእክት የሚመራቸው ናቸው፡፡ አባ ጊዮርጊስም በሰዓታቱ “ጽርሐ አርያም አዳራሹ፤ የትጉሃን መኖሪያ ቦታው የሚኾን እግዚአብሔር ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ተብሎ በአንድነት በሦስትነት ይመሰገናል፤ ካህናተ ሰማይ በዙሪያው ይቆማሉ፤ በዙፋኑ ፊት እየሰገዱ አክሊሎቻቸውን ያወርዳሉ፤ እሳትነቱ በሚበርቅ፣ በሚል ጊዜ እንዳይመታቸው ይንቀጠቀጣሉ” ይላል፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል ከሚመራው ከዚህ ነገድ 24ቱ ካህናተ ሰማይ ወጥተዋል፡፡” ይለናል፡፡ በመጽሐፈ ሄኖክ 6÷3 ላይም “በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” ተብሏል፡፡ ሊቁ ቅዱስ ባስልዮስም “በፊቱ የሚቆሙ የመላእክት ሰራዊትም ሁሉ ጩኸው ያመሰግኑታል፤ የመላእክት አለቆችም ለማይታይ ለባለዚህ ስም ዘንበል ብለው ይሰግዳሉ፤ ዙፋኑን የሚሸከሙ አርባዕቱ እንስሳ ጩኸው ያመሰግኑታል፤ ዕጣንን የተመሉ የወርቅ ማዕጠንት በእጆቻቸው ያለ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ይኸውም የቅዱሳን ጸሎት ነው እስከ ዘላለሙ ሕያው በሆነው ፊት የሚቀበለው መሥዋዕት አድርገው ወደ ላይ ያሳርጋሉ” በማለት አስተምሯል፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሔ ማኀፀን ወሰፋድል። መወለድ መንፈሳዊ። ወሐኪም ሰማያዊ ይባላል። የወላድ ማኀፀን እንዲፈታ በእግዚአብሔር ስለተሾመ አዋላጅ ብትኖርም ባትኖርም ቅዱስ ሩፋኤል በዚያ አይታጣም፡፡ በተለይ በባላገር ያሉ ሴቶች በምጥ ጊዜ ሁሉ መልክአ ሩፋኤል በአንገታቸው ያነግታሉ፣ ይጸልያሉ፣ የተጸለየበትንም ጸበል ይጠጣሉ፤ በፍጥነትም ይወልዳሉ። በየወሩ በ13 ቀን መታሰቢያ በዓሉ የሚከበር ሲሆን ጳጉሜ 3 ደግሞ ዓመታዊ በዓሉ ነው፡፡ የቅዱስ ሩፋኤል በረከትና ረድኤቱ አይለየን፤ ምልጃው ይጠብቀን፡፡ ገዳማውያንም ይህን ተራዳኢነቱን በመታመን ዘወትር በጸሎታቸው ይጠሩታል፡፡ ገዳማቸውን በመደገፍና በዓታቸውን በማጽናት የበረከታቸው ተሳታፊ እንሁን፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444
ቊጥሩ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሲሆን፤ “ሩፋ” ማለት ሐኪም፤ ኤል ማለት እግዚአብሔር ማለት ሲኾን ሩፋኤል ማለት “እግዚአብሔር ሐኪሜ ነው” ማለት ነው፡፡
ቅዱስ ኤጲፋንዮስም በመጽሐፈ አክሲማሮስ “በራማ ሰማይ የሚገኘውን ሁለተኛውን ዐሥሩን ነገድ መናብርት ሲላቸው አለቃቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፤ እነዚህም ረቂቅ የሆነ የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘው ከነፋስ ይልቅ የፈጠኑ ሲሆኑ በራማ በሁለተኛው ክፍል ላይ አስፍሯቸዋል፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል ነገደ መናብርት የሚባሉትን ራማ በሚባለው ሰማይ የሚኖሩትን ነገደ መላእክት የሚመራቸው ናቸው፡፡ አባ ጊዮርጊስም በሰዓታቱ “ጽርሐ አርያም አዳራሹ፤ የትጉሃን መኖሪያ ቦታው የሚኾን እግዚአብሔር ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ተብሎ በአንድነት በሦስትነት ይመሰገናል፤ ካህናተ ሰማይ በዙሪያው ይቆማሉ፤ በዙፋኑ ፊት እየሰገዱ አክሊሎቻቸውን ያወርዳሉ፤ እሳትነቱ በሚበርቅ፣ በሚል ጊዜ እንዳይመታቸው ይንቀጠቀጣሉ” ይላል፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል ከሚመራው ከዚህ ነገድ 24ቱ ካህናተ ሰማይ ወጥተዋል፡፡” ይለናል፡፡ በመጽሐፈ ሄኖክ 6÷3 ላይም “በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” ተብሏል፡፡ ሊቁ ቅዱስ ባስልዮስም “በፊቱ የሚቆሙ የመላእክት ሰራዊትም ሁሉ ጩኸው ያመሰግኑታል፤ የመላእክት አለቆችም ለማይታይ ለባለዚህ ስም ዘንበል ብለው ይሰግዳሉ፤ ዙፋኑን የሚሸከሙ አርባዕቱ እንስሳ ጩኸው ያመሰግኑታል፤ ዕጣንን የተመሉ የወርቅ ማዕጠንት በእጆቻቸው ያለ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ይኸውም የቅዱሳን ጸሎት ነው እስከ ዘላለሙ ሕያው በሆነው ፊት የሚቀበለው መሥዋዕት አድርገው ወደ ላይ ያሳርጋሉ” በማለት አስተምሯል፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሔ ማኀፀን ወሰፋድል። መወለድ መንፈሳዊ። ወሐኪም ሰማያዊ ይባላል። የወላድ ማኀፀን እንዲፈታ በእግዚአብሔር ስለተሾመ አዋላጅ ብትኖርም ባትኖርም ቅዱስ ሩፋኤል በዚያ አይታጣም፡፡ በተለይ በባላገር ያሉ ሴቶች በምጥ ጊዜ ሁሉ መልክአ ሩፋኤል በአንገታቸው ያነግታሉ፣ ይጸልያሉ፣ የተጸለየበትንም ጸበል ይጠጣሉ፤ በፍጥነትም ይወልዳሉ። በየወሩ በ13 ቀን መታሰቢያ በዓሉ የሚከበር ሲሆን ጳጉሜ 3 ደግሞ ዓመታዊ በዓሉ ነው፡፡ የቅዱስ ሩፋኤል በረከትና ረድኤቱ አይለየን፤ ምልጃው ይጠብቀን፡፡ ገዳማውያንም ይህን ተራዳኢነቱን በመታመን ዘወትር በጸሎታቸው ይጠሩታል፡፡ ገዳማቸውን በመደገፍና በዓታቸውን በማጽናት የበረከታቸው ተሳታፊ እንሁን፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444
3 months ago
"በኪዳነ ምሕረት እንባዬ ታበሰ" ለማለት እግዚአብሔር ያብቃችሁ! አሜን!
በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ምልጃ፣ ያልታሰበ ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ፤ በመከራ ቀንም "በኪዳነ ምሕረት ታሪኬ ተቀየረ" ብላችሁ ለመመስከር ያብቃችሁ። አሜን! 🙏
በሐዲያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አዲስ የተጀመረውን የቤተ ክርስቲያን ግንባታ ለማጠናቀቅ የሁላችንን ድጋፍ ይሻል።
በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን፣ በአቅማችሁ መጠን በመሳተፍ በቅዱስ ሥራው ተባበሩ።
💳የባንክ ሂሳብ ቁጥር: 1000644937128
አንድ ሰው 200 ብር ብቻ በማበርከት የቤተ ክርስቲያኑ ግንባታ አጋር መሆን ይችላል።
ለበለጠ መረጃ: 0954 44 10 78
ክፍያ ካደረጋችሁ በኋላ ደረሰኛችሁን ለሪፖርት እንዲመች በዚሁ ስልክ በመልእክት ይላኩልን።
"የእያንዳንዱ ትንሽ ድጋፍ በእግዚአብሔር ቤት ታላቅ ፍሬ ያፈራል።"

Sponsored by
Surafel
3 months ago
ኑ በረከት ውሰዱ
በኪዳነ ምሕረት እንባየ ታበሰ ለማለት ያብቃችሁ አሜን በሉ ይሁንላችሁ ኪዳነ ምሕረት ሠው ትስጣችሁ ያልታሰበ ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ በመከራ ቀን በኪደነ ምሕረት ታሪኬ ተቀየረ ብላችሁ ለመመስከር ያብቃችሁ
አሜን
⛪️ በሐዲያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኝ የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የድረሱልኝ ጥሪ ታሰማለች
⛪️ በሀገር ውስጥም በውጭም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን የአቅማችሁን ድጋፍ በማድረግ ቤተክርስቲያናችንን አዲስ የጀመረውን ቤተክርስቲያን ያጠናቅቅ ዘንድ ድጋፋችን አይለየው
⛪️ የቤተክርስቲያኑ የባንክ አካውንት
1000644937128
አንድ ሰው 200ብር ብቻ
⛪️ ለበለጠ መረጃ በ 0954441078 ይደውሉ
ደረሰኙን ለሪፖርት አንዲመች በዚህ ስልክ በውስጥ ይላኩልን

4 months ago
ቅድስት ኪዳነ ምህረት በዕለተ ቀኗ
ኑ በረከት ውሰዱ
በኪዳነ ምሕረት እንባየ ታበሰ ለማለት ያብቃችሁ አሜን በሉ ይሁንላችሁ ኪዳነ ምሕረት ሠው ትስጣችሁ ያልታሰበ ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ በመከራ ቀን በኪደነ ምሕረት ታሪኬ ተቀየረ ብላችሁ ለመመስከር ያብቃችሁ
አሜን
⛪️ በሐዲያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኝ የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የድረሱልኝ ጥሪ ታሰማለች
⛪️ በሀገር ውስጥም በውጭም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን የአቅማችሁን ድጋፍ በማድረግ ቤተክርስቲያናችንን አዲስ የጀመረውን ቤተክርስቲያን ያጠናቅቅ ዘንድ ድጋፋችን አይለየው
⛪️ የቤተክርስቲያኑ የባንክ አካውንት
1000644937128
አንድ ሰው 200ብር ብቻ
⛪️ ለበለጠ መረጃ በ 0954441078 ይደውሉ
ደረሰኙን ለሪፖርት አንዲመች በዚህ ስልክ በውስጥ ይላኩልን
ኑ በረከት ውሰዱ
በኪዳነ ምሕረት እንባየ ታበሰ ለማለት ያብቃችሁ አሜን በሉ ይሁንላችሁ ኪዳነ ምሕረት ሠው ትስጣችሁ ያልታሰበ ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ በመከራ ቀን በኪደነ ምሕረት ታሪኬ ተቀየረ ብላችሁ ለመመስከር ያብቃችሁ
አሜን
⛪️ በሐዲያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኝ የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የድረሱልኝ ጥሪ ታሰማለች
⛪️ በሀገር ውስጥም በውጭም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን የአቅማችሁን ድጋፍ በማድረግ ቤተክርስቲያናችንን አዲስ የጀመረውን ቤተክርስቲያን ያጠናቅቅ ዘንድ ድጋፋችን አይለየው
⛪️ የቤተክርስቲያኑ የባንክ አካውንት
1000644937128
አንድ ሰው 200ብር ብቻ
⛪️ ለበለጠ መረጃ በ 0954441078 ይደውሉ
ደረሰኙን ለሪፖርት አንዲመች በዚህ ስልክ በውስጥ ይላኩልን
4 months ago
ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልለን፤ ምልጃ እና ረድኤቱም አይለየን🙏
ቊጥሩ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሲሆን፤ “ሩፋ” ማለት ሐኪም፤ ኤል ማለት እግዚአብሔር ማለት ሲኾን ሩፋኤል ማለት “እግዚአብሔር ሐኪሜ ነው” ማለት ነው፡፡
ቅዱስ ኤጲፋንዮስም በመጽሐፈ አክሲማሮስ “በራማ ሰማይ የሚገኘውን ሁለተኛውን ዐሥሩን ነገድ መናብርት ሲላቸው አለቃቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፤ እነዚህም ረቂቅ የሆነ የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘው ከነፋስ ይልቅ የፈጠኑ ሲሆኑ በራማ በሁለተኛው ክፍል ላይ አስፍሯቸዋል፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል ነገደ መናብርት የሚባሉትን ራማ በሚባለው ሰማይ የሚኖሩትን ነገደ መላእክት የሚመራቸው ናቸው፡፡ አባ ጊዮርጊስም በሰዓታቱ “ጽርሐ አርያም አዳራሹ፤ የትጉሃን መኖሪያ ቦታው የሚኾን እግዚአብሔር ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ተብሎ በአንድነት በሦስትነት ይመሰገናል፤ ካህናተ ሰማይ በዙሪያው ይቆማሉ፤ በዙፋኑ ፊት እየሰገዱ አክሊሎቻቸውን ያወርዳሉ፤ እሳትነቱ በሚበርቅ፣ በሚል ጊዜ እንዳይመታቸው ይንቀጠቀጣሉ” ይላል፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል ከሚመራው ከዚህ ነገድ 24ቱ ካህናተ ሰማይ ወጥተዋል፡፡” ይለናል፡፡ በመጽሐፈ ሄኖክ 6÷3 ላይም “በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” ተብሏል፡፡ ሊቁ ቅዱስ ባስልዮስም “በፊቱ የሚቆሙ የመላእክት ሰራዊትም ሁሉ ጩኸው ያመሰግኑታል፤ የመላእክት አለቆችም ለማይታይ ለባለዚህ ስም ዘንበል ብለው ይሰግዳሉ፤ ዙፋኑን የሚሸከሙ አርባዕቱ እንስሳ ጩኸው ያመሰግኑታል፤ ዕጣንን የተመሉ የወርቅ ማዕጠንት በእጆቻቸው ያለ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ይኸውም የቅዱሳን ጸሎት ነው እስከ ዘላለሙ ሕያው በሆነው ፊት የሚቀበለው መሥዋዕት አድርገው ወደ ላይ ያሳርጋሉ” በማለት አስተምሯል፡፡ በ720 ዓ.ዓ ዐሥሩ ነገደ እስራኤል ሲማረኩ ጦቢት የተባለ ጻድቅ ሰው ዐብሮ ተማርኳል፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል ይህን ጦቢትን የተራዳ መልአክም ነው፡፡
በመጽሐፈ ጦቢት 2÷14 እንደተጻፈው ሰውን በመርዳት በደግነቱ የታወቀው ጦቢት ከመንገድ ወድቆ የተገኘ በድን ቀብሮ፤ በዚያው ሌሊት ከቅጥሩ አጠገብ ፊቱን ተገልጦ ተኝቶ ሳለ አዕዋፍ ትኩስ ኩስ ዐይኑ ላይ ጥለውበት እንደ ብልዝ ያለ ወጥቶበት ዐይኑ ጠፋ፤ ሚስቱም ባለማስተዋል “በጐነትህ ምጽዋትህ ያዳነህ ወዴት ነው?” በማለት ስትናገረው ዐዝኖ ሞትን ተመኘ፡፡ ቅዱስ ሩፋኤልም አይኑን ሲፈውሰው፣ በላይዋ ላይ ያደረ ጋኔን ባሎቿን ይገድልባት ቤተሰቦቿ ያንቋሽሿት የነበረችውን የራጉኤል ልጅ ሳራን ያደረባትን ርኩስ መንፈስ አስወጥቶ የጦቢት ልጅ ጦብያ እንዲያገባት አድርጓል፡፡ ቅዱስ ሩፋኤልም ከዚህ በኋላ ወደ ጦቢት በመኼድ ረዥም ዘመን የታወረ ዐይኑን አብርቶለት ከሰብዐቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሩፋኤል እኔ ነኝ ብሏቸው ተሰውሯል፡፡
ጦቢት 12÷15፡፡ የመላዕክት ተራዳኢነት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ትልቅ ስፍራ አለው፡፡ ፈታሔ ማኀፀን ወሰፋድል። መወለድ መንፈሳዊ። ወሐኪም ሰማያዊ ይባላል። የወላድ ማኀፀን እንዲፈታ በእግዚአብሔር ስለተሾመ አዋላጅ ብትኖርም ባትኖርም ቅዱስ ሩፋኤል በዚያ አይታጣም፡፡ በተለይ በባላገር ያሉ ሴቶች በምጥ ጊዜ ሁሉ መልክአ ሩፋኤል በአንገታቸው ያነግታሉ፣ ይጸልያሉ፣ የተጸለየበትንም ጸበል ይጠጣሉ፤ በፍጥነትም ይወልዳሉ። በየወሩ በ13 ቀን መታሰቢያ በዓሉ የሚከበር ሲሆን ጳጉሜ 3 ደግሞ ዓመታዊ በዓሉ ነው፡፡ የቅዱስ ሩፋኤል በረከትና ረድኤቱ አይለየን፤ ምልጃው ይጠብቀን፡፡ ገዳማውያንም ይህን ተራዳኢነቱን በመታመን ዘወትር በጸሎታቸው ይጠሩታል፡፡ ገዳማቸውን በመደገፍና በዓታቸውን በማጽናት የበረከታቸው ተሳታፊ እንሁን፡፡

"ኪዳነ ምሕረት" ብሎ የጻፈውን የልቡን መሻት ትፈጽምለት፤ በምልጃዋ ደስታንና በረከትን ታጎናጽፋችሁ።
አሜን!
በሀድያና ስልጤ ዞን፣ በሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የእናንተን እገዛና ድጋፍ ይፈልጋል።
እንዴት መርዳት ይቻላል?
አንድ ሰው 200 ብር ብቻ በመለገስ የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ መሆን ይችላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000644937128
ደረሰኝና የክርስትና ስም ለመላክ፦ በቴሌግራም በ 0954441078 ላይ ይላኩ።
"የሚሰጥ ሰው ይባረካል!"
እርስዎም ለሌሎች በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።

5 months ago

ያልታሰበ ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ በመወለዷ ደስ የተሰኛችሁ ስሟን ጥሩት ልደትሽ ልደታችን ነው በሏት
" በእርሷ መወለድ ሁላችን ደስ ተሰኘን
"'የመወለድሽ ዜና እጅግ ግሩም እጅግ ድንቅ ነው ነው """"
"ኪዳነ ምሕረት" ብሎ የጻፈውን የልቡን መሻት ትፈጽምለት፤ በምልጃዋ ደስታንና በረከትን ታጎናጽፋችሁ።
አሜን!
በሀድያና ስልጤ ዞን፣ በሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የእናንተን እገዛና ድጋፍ ይፈልጋል።
እንዴት መርዳት ይቻላል?
አንድ ሰው 200 ብር ብቻ በመለገስ የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ መሆን ይችላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000644937128
ደረሰኝና የክርስትና ስም ለመላክ፦ በቴሌግራም በ 0954441078 ላይ ይላኩ።
"የሚሰጥ ሰው ይባረካል!"
#ሃይማኖት #ኪዳነምሕረት #ልገሳ #በጎአድራጎት #ኢትዮጵያ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

6 months ago
ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ለቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን

የበረከት ጥሪ

የጌታችንን ሕመም መከራ እያሰብን፣ የሰማይ ቤታችንን አብረን እንስራ።
በሀድያና ስልጤ ዞን፣ በሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን (ቤተልሔም) የእናንተን እገዛና ድጋፍ ይፈልጋል።

ያለ ሕማም ያለ መከራ በሠላም ለብርሃነ ትንሳኤው ያድርሳችሁ
መከራችሁን በቃ ይበላችሁ በችግራችሁ ወቅት ግራ በተጋባችሁ ጊዜ እርሱ ይድረስላችሁ ።
አሜን በሉ
በትዳራችሁ በሥራችሁ እርሱ ይቅደምላችሁ የጀመራችሁት የእናታችሁን ቤት ጨርሱልን ያልታሰበ ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ ሼር በማድረግ ለኪዳነ ምሕረት ወዳጆች አድርሱልኝ
በሀድያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኘውን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን እነሆ እናንተን እገዛ ትፈልጋለች ።
አንድ ሰው 200 ብር ብቻ! በ 200ብር የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ ይሁኑ።
ይህን በረከት እንዳያመልጣችሁ ተሳተፉ
🏦 ንግድ ባንክ አካውንት:
1000644937128
📞 የክርስትና ስም ለመላክ:
በ 0954441078 (በቴሌግራም) ደረሰኝ እና የክርስትና ስምዎን ይላኩ።
ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ! 🙏

ኪዳነ ምሕረት መከራችሁን በቃ ትበላችሁ በችግራችሁ ወቅት ግራ በተጋባችሁ ጊዜ በቀኝ ትቁምላችሁ። አሜን በሉ ኪዳነ ምሕረት ብላችሁ ስሟን ጥሩት ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ
በሀድያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኘውን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን እነሆ እናንተን እገዛ ትፈልጋለች ።
አንድ ሰው 200 ብር ብቻ! በ 200ብር የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ ይሁኑ።
ይህን በረከት እንዳያመልጣችሁ ተሳተፉ
🏦 ንግድ ባንክ አካውንት:
1000644937128
📞 የክርስትና ስም ለመላክ:
በ 0954441078 (በቴሌግራም) ደረሰኝ እና የክርስትና ስምዎን ይላኩ።
ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ! 🙏
በሀድያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኘውን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን እነሆ እናንተን እገዛ ትፈልጋለች ።
አንድ ሰው 200 ብር ብቻ! በ 200ብር የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ ይሁኑ።
ይህን በረከት እንዳያመልጣችሁ ተሳተፉ
🏦 ንግድ ባንክ አካውንት:
1000644937128
📞 የክርስትና ስም ለመላክ:
በ 0954441078 (በቴሌግራም) ደረሰኝ እና የክርስትና ስምዎን ይላኩ።
ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ! 🙏
7 months ago
✨ ኑ በ ፆሙ በረከት ውሰዱ
ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወዳጆች በሙሉ ✨
በሀድያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኘውን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን (ቤተልሔም ) እነሆ እናንተን እገዛ ትፈልጋለች ።
አንድ ሰው 300 ብር ብቻ! በ 300ብር የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ ይሁኑ።
5ሺ ሰው ብቻ ይህን በረከት እንዳያመልጣችሁ ተሳተፉ
🏦 ንግድ ባንክ አካውንት:
1000644937128
📞 የክርስትና ስም ለመላክ:
በ 0954441078 (በቴሌግራም) ደረሰኝ እና የክርስትና ስምዎን ይላኩ።
ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ! 🙏
7 months ago
ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቅድስት ኪዳነ ምህረት
"ኪዳነ ምሕረት" ብሎ የጻፈውንና የተማጸነውን ሁሉ የልቡን መሻት ትፈጽምለት፤ በምልጃዋ ደስታንና በረከትን ታጎናጽፋችሁ!
አሜን። ✨
በሀድያና ስልጤ ዞን፣ በሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አሁን ባለችበት ሁኔታ የሁላችንንም ክርስቲያናዊ እገዛ ትሻለች።
የእግዚአብሔርን ቤት ማነጽ የነፍስም የሥጋም በረከት ነውና ይህንን ታላቅ ዕድል እንዳናሳልፍ ጥሪ ቀርቧል።
💎 የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን
ጥሪው ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ነው፤ አንድ ሰው 200 ብር ብቻ! በመለገስ የዚች ታሪካዊት ቤተክርስቲያን የሕንጻ ግንባታ ደጋፊና የበረከቱ ተካፋይ መሆን ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት፦
1000644937128
የክርስትና ስም ለመላክ
የመጸለይና የመታሰቢያ በረከት እንዲደርሶት፣ የለገሱበትን ደረሰኝና የክርስትና ስምዎን በሚከተለው አድራሻ ይላኩ፦
📞 ስልክ ቁጥር፦ 0954441078
📱 ቴሌግራም፦
በዚሁ ስልክ ቁጥር በመጠቀም ደረሰኝዎን ይላኩ።
ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስና የእመቤታችን ቤት እንዲታነጽ #ሼር በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታችንን እንወጣ።

የከተማው መናኝ፦ የመምህር ዘላለም ወንድሙ የምድር ስንብትና የክብር ጉዞ
👉ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከእውነተኛ ጠበቃዎቿ መሀል አንዱን አጥታለች!!
ከወንጌል ውጭ ስለ ግል ታሪኩ ምንም እንዲነገር የማይፈልገው መምህር በመጨረሻም በስጋ እረፍቱ በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ዘንድ ስለ እሱ ነው የሚያወራው።
ፊደል ፖስት ይሄን ፅሁፍ ለማዘጋጀት የግል ህይወቱን በተመለከተ የቅርብ ወዳጆቹ ጋር ደውሎ ሲጠይቅ "ዘላለም እኮ ወንጌል ሰባኪ ሆኜ የግል ህይወቴን መንገር ወንጌልን ክብር ማሳጣት ነው ስለሚል ስለ ግል ህይወቱ አናውቅም" የሚል መልስ ነው በአብዛኛው ያገኘው።
በአዲስ አበባ ጎዳናዎችና በታላላቅ ደብራት ግቢ ውስጥ ሲያድግ፣ ልቡን ለወንጌል የሰጠው ገና በጠዋቱ ነበር። እድገቱ የትሕትናና የጽናት ተምሳሌት ሲሆን፣ በተግባረ ዕድ በቴክኒክ ሙያ ሰልጥኖ በአውራ ጎዳና ባለሥልጣን ውስጥ ሲያገለግልም፣ የዕለት እንጀራውን በላቡ እየፈለገ ለቤተክርስቲያኑ ግን በነጻ የሚገዛ ድንቅ ወጣት ሆኖ ተገኘ።
ይህ በሥራና በጸሎት የታጀበ የልጅነት መሠረት ነው ዛሬ የምናየውን ታላቅ መምህር የፈጠረው።
ከ30 ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ አድማስ ላይ ድምፁ መሰማት ሲጀምር፣ መመሪያው የነበረው የቅዱስ ጳውሎስ ቃል ነበር፦ "ከውሾች ተጠበቁ፤ ከክፉዎችም ሠራተኞች ተጠበቁ" (ፊልጵ. 3:2 ይህ ድምፅ ለሦስት አሥርተ ዓመታት ሳይከስም፣ ለሥልጣን ሳይላላጥና ለገንዘብ ሳይሸጥ ቆይቶ ዛሬ በዝምታ ተዋጠ።
ባጋጠመው ድንገተኛ ሕመም ከዚህ ዓለም በሥጋ መለየቱ፣ በቅዱስ ፓትርያርኩ አቡነ ማትያስ አንደበት "ታላቅ ድንጋጤ" ተብሎ ተገልጿል። ይህ ድንጋጤ የመነጨው መምህሩ ለሦስት አሥርተ ዓመታት የኖረበት የቅድስና ሕይወት፣ ያሳየው ትሕትና እና ያፈራው መንፈሳዊ ፍሬ በብዙዎች ልብ ውስጥ የገነባው ፍቅር በመኖሩ ነው።
እርሱ በቃላት የሚደረድር ሰባኪ ሳይሆን፣ በሕይወቱ የሚሰብክ ሐዋርያ በመሆኑ፣ ሕልፈቱ የቃላት ድርቅ ሳይሆን የብርሃን መጥፋት ሆኖ ተሰምቷል።
ከሃያ ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ በአንድ ደብር ላይ ምዕመናን እርሱን ፍለጋ ቤተክርስቲያኑን ጥለው ሊወጡ ሲሉ፣ በተተኪው መምህር እግር ሥር ተቀምጦ ማዳመጡና በኋላም "ወንጌልን ነው ወይስ ሰውን የምትከተሉት?" ብሎ መገሰጹ፣ ዛሬ ላለንበት ለብዚ ሰው ተከታይ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው።
መምህሩ ራሱን ዝቅ አድርጎ ክርስቶስን ከፍ ያደረገ፣ ለስሙ ዝና ሳይሆን ለነፍሳት ድነት የቆመ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ጠበቃ ነበር። ይህ የትሕትናው መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አልነበረም፤ ሕይወቱ በሙሉ በዝምታና በሥራ የታጀበ ድንቅ ጉዞ ነበር።
መምህር ዘላለም "የከተማው መናኝ" የሚል ስያሜ የተሰጠው ያለ ምክንያት አይደለም። በአዲስ አበባ ግርግርና ጩኸት ውስጥ እየኖረ፣ ልቡ ግን ከምድራዊ ምቾት የተለየ ነበር። እርሱ ለሥልጣን ሳይላላጥ፣ ለገንዘብ ሳይሸጥና ለጊዜያዊ ጥቅሞች ሳይንበረከክ ለሦስት አሥርተ ዓመታት እንደ ጽኑ ዓለት ቆሟል።
እንደ ቅዱስ ጳውሎስ "ከውሾችና ከክፉዎች ሠራተኞች ተጠበቁ" እያለ ሲያስጠነቅቅ፣ ራሱ ከዓለማዊ ረክስና የራቀ ንጹሕ ሕይወት ይመራ ነበር። በከተማው መሃል ሆኖ በዋልድባና በደብረ ሊባኖስ እንደሚኖሩ መናንያን ራሱን ለእግዚአብሔር የቀደሰ፣ ለጽድቅ ናፋቂዎች ደግሞ የጽናታቸው ምንጭ የነበረ እንቁ አገልጋይ ነበር።
በማህበራዊ ሚዲያ ግን አማኙ ቀኝ እጁን የተቆረጠበት ያህል ተሰምቶታል። "ሞት እኛን አያስፈራራንም ። ነገር ግን በመመህር በዘላለም ሞት ተበቀለን " የሚሉ ድምፆች አሁን ድረስ ያስተጋባሉ።
ከአባቶች ስር ወንጌል የተማረው መምህር ዘላለም በሃምሳዎቹ እድሜ መጨረሻ ላይ ቢገኝም፣ በምድራዊ ሕይወት ሚስት አላገባም፣ ልጅም አልወለደም።
ለጠየቁት ሁሉ የሚሰጠው መልስ አንድ ነበር፦ "ትዳሬ ወንጌሌ ነው!" እርሱ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ "ያላገባው ጌታን እንዴት ደስ እንደሚያሰኘው የጌታን ነገር ያስባል" (1ኛ ቆሮ. 7:32) የሚለውን ቃል በተግባር የኖረ ምስክር ነበር።
ካህናት እና ምዕመናን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል እንደ በግ ሲታረዱ ይህ መምህር ድምፅ ሆኗል። ግፍንም እያለቀሰ ማንንም ሳይፈራ በጠንካራ ድምፅ ተቃዉሟል።
ከአቡነ ጳውሎስ ጀምሮ አስከ አሁን ድረስ በቤተክርስቲያን ላይ ብልሹ አሰራር ሲያይ ካህናት ፣ጳጳሳት ፣ቄስ ፣ዳቆን ፣ዘማሪ... ሳይል ፊት ለፊት "የበግ ለምድ ለብሳቹ በተኩላ ስጋ አትምጡ! በማለት ወቀሳ እና ትችት አቅርቧል። የታሰረበትም ጊዜያቶች ነበሩ።
መንፋሳዊ መፅሀፍት ማንበብ ለልክ በላይ የሚወደው ሰው የቤተክርስቲያን ስታለቅስ ከልብ የሚያለቅስ ሰው ነበር።
ከልጅነቱ ጀምሮ ለዓለማዊ ግርግር ግድ የሌለው፣ ይልቁንም በቅዱሳት መጻሕፍትና በዜማ መሣሪያዎች የታጀበ መንፈሳዊ ጥም የነበረው ሕፃን ነበር።
ዛሬ ማኅበራዊ ሚዲያው በእርሱ ፎቶዎች ተጥለቅልቋል። "ደፋር ነበር!" "ማሽሞንሞን አያውቅም!" "ጊዜና ሀብት ለእርሱ ቆሻሻ ነበሩ!" የሚሉ ምስክሮች ከዳር እስከ ዳር እየሰሙ ነው። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ምዕመናን በመምህሩ ዕረፍት ልባቸው ተሰብሯል። ሁሉም በየፊናው ያደረገለትን መልካም ነገር እያነሳ ይናፍቀዋል።
ዛሬ ዕድሜያቸው አርባ የተሻገረ ከዛም በላይ እና በታች ያሉ አማኞች ከልጅነታቸው ጀምሮ የሚያውቁት መምህር በስጋ መለየቱ አሳዝኗቸዋል።
ወንጌልን ማስተማር "ሀ "ብሎ የጀመረባቸው ቅዱስ እስጢፋኖስ እና መርካቶ ያለው ተክሃይማኖት ቤተክርስቲያን አካባቢ ነዋሪ አማኞች አዝነዋል።
የአማኑኤል ፣ገነት ፅጌ መናገሻ ቅዱስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ወልደ ነገድጓድ ቅዱስ ዩሃንስ ፣ ቅዱስ አማኑኤል፣ ቅዱስ ሩፋኤል ፣ጎላ እና አዲስ ሚካኤል ፣ ቅዱስ ኡራኤል ፣ ቅድስት ልደታ ማሪያም... ቤተክርስቲያን አምለኮ የሚፈፅሙ አማኞች... የወንጌል መምህራችን... በማለት ሀዘናቸውን ገልፀዋል።
እርሱ በግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል ላይ ሕዝቡን ሲመግብ የነበረው መንፈሳዊ ቃል፣ ዛሬ በዝምታ ተተክቷል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ምዕመናን በመምህሩ ዕረፍት ልባቸው ተሰብሯል። ሁሉም በየፊናው ያደረገለትን መልካም ነገር እያነሳ ይናፍቀዋል።
ለስብከት አገልግሎት ክፍያ መቀበልን አጥብቆ ይቃወም ነበር። ይልቁንም ከመንግሥት ደመወዙ ኋላም ከሚተዳደርበት የግል ንግድ ስራ ገንዘብቀንሶ ለችግረኞች የሚሰጥ እውነተኛ ደግ ሰው ነበር።
በውጭ እና በገጠር ላሉ ለምዕመናን እንዲዳረስ ተብሎ ሲያስተምር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቪዲዮ መቀረፅ ጀመረ እንጂ ሲያስተምር ቪዲዮ የሚቀርፅ ሰው ካለ ያስቆም ነበር።
መምህር ዘላለም "ጎጠኝነት" ሲነሳ ፊቱ ይለዋወጣል። ክርስቶስ በአንድነቱ የሰበሰባትን ቤተክርስቲያን በዘርና በጎሳ የሚከፋፍሉትን እንደ መጽሐፍ ቅዱሱ ነቢይ እንደ ኤልያስ ይገስጻቸዋል። "ሌብነትና ግፍ" ደግሞ በእርሱ ዘንድ ፍጹም ፅዩፍ ነበሩ። በቤተክርስቲያን መድረክ ላይ ቆሞ ባለሥልጣን ሳይፈራ፣ ለሹመት ሳይደለል፣ "ጽድቅን ተከተሉ" እያለ ይጮኻል።
እርሱ ስለ ትሕትና ሲሰብክ ዝቅ ብሎ ነው፤ ስለ መስጠት ሲሰብክ ባዶ እጁን ሆኖ ነው። እዩኝ እዩኝ የማይለው፣ ሕፃን አዋቂ ሳይል ለሁሉ ትሁት የሆነ እንቁ የኦርቶዶክስ መምህር በመሆኑ በሁሉም ዘንድ ይወደዳል።

✨ በመጠናቀቅ ላይ የምትገኝ የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን 😭😭
ኪዳነ ምሕረት ብሎ የጻፈውን የልቡን መሻት ትፈጽምለት በምልጃዋ ደስታን ÷በረከትን ታጎናጽፋችሁ
አሜን ።
ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወዳጆች በሙሉ ✨
በሀድያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኘውን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን እነሆ እናንተን እገዛ ትፈልጋለች ።
አንድ ሰው 200 ብር ብቻ! በ 200 ብር የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ ይሁኑ።
🏦 ንግድ ባንክ አካውንት:
1000644937128
📞 የክርስትና ስም ለመላክ:
በ 0954441078 (በቴሌግራም) ደረሰኝ እና የክርስትና ስምዎን ይላኩ።
"እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ!"
ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያጋሩ!
ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ! 🙏

8 months ago
✨ ኑ በእለተ ቀኗ በረከት እንቀበል 🤲🤲 🙏 🙏🤲 😭😭
ኪዳነ ምሕረት ብሎ የጻፈውን የልቡን መሻት ትፈጽምለት በምልጃዋ ደስታን ÷በረከትን ታጎናጽፋችሁ
አሜን ።
ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወዳጆች በሙሉ ✨
❤️ምስጢረኛዬ ነሽ ❤
አውቀዋለሁ ደጅሽን የእረፍት ቦታዬን
ጽኑ ስላም ጸጥታ ማግኛዬን
የት እሄዳለሁ አልልም ሲከፋኝ
ኪዳነምሕረት አንቺ እያለሽልኝ🤍
በሀድያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኘውን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን (ቤተልሔም ) እነሆ እናንተን እገዛ ትፈልጋለች ።
አንድ ሰው 200 ብር ብቻ! በ 200 ብር የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ ይሁኑ።
🏦 ንግድ ባንክ አካውንት:
1000644937128
📞 የክርስትና ስም ለመላክ:
በ 0954441078 (በቴሌግራም) ብቻ ደረሰኝ እና የክርስትና ስምዎን ይላኩ።

✨ እጅግ ልብ ይሰብራል 😭😭
ኪዳነ ምሕረት ብሎ የጻፈውን የልቡን መሻት ትፈጽምለት በምልጃዋ ደስታን ÷በረከትን ታጎናጽፋችሁ አሜን።

⛪️የጉለሌ ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የልማት ሥራዎች በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ተመረቁ! ✨
#ethiopia | "ይህ ሥራ የምዕመናን አንድነትና ለቤተክርስቲያን ያላቸው ፍቅር ውጤት ነው" - ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የጉለሌ ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን፤ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት ሲከናወኑ የቆዩ የልማት ሥራዎች ተጠናቀው ዛሬ የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተመርቀዋል።
በምረቃው ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ፣ የሀድያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ፤ የተሰራው የልማት ስራ ለአገልግሎት ምቹ ሁኔታን ከመፍጠሩም በላይ ለሌሎች አድባራትም ትልቅ ምሳሌ መሆኑን መስክረዋል።
የስኬቱ ሚስጥር:
እነዚህ የልማት ሥራዎች ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው ድረስ በምዕመናን ከፍተኛ ርብርብ፣ የገንዘብ ድጋፍ እና የሞራል ተነሳሽነት የተከናወኑ መሆናቸው ተገልጿል።
በእለቱም ለልማቱ ጉልህ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የዕውቅና ሽልማት ተሰጥቷል።
ለቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች እና ለደብሩ ምዕመናን እንኳን ደስ አላችሁ!
#eotc #straphael #gulele #churchdevelopment #abunehiryakos #addisababa #ethiopianorthodox #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

9 months ago
✨ የበረከት ጥሪ

✨ የበረከት ጥሪ ✨
በሀድያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኘውን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ግንባታ እንርዳ።

10 months ago
ኪዳነ ምሕረት ብሎ የጻፈውን የልቡን መሻት ትፈጽምለት በምልጃዋ ደስታን ÷በረከትን ታጎናጽፋችሁ አሜን ።
ኑ ከእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በረከት ተቀበሉ
ይህ በሀድያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኝው
የእናታች የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ጥቂት ነገር አግዙን በረከትም ተቀበሉ 🤲 🤲 🤲🤲
#አንድ ሰው 200 ብቻ ###
⛪️ የቤተክርስቲያኑ የባንክ አካውንት
1000644937128
ስልክ
#0954441078 ###
በዚህ ስልክ በቴሌግራም ክርስትና ስሞትንም
በውስጥ መስመር እየጠበቅናቹ ነው !!

Comments