Logo
Getu Temesgen
የበረከት ጥሪ
ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ለቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን

​"ኪዳነ ምሕረት" ብሎ የጻፈውን የልቡን መሻት ትፈጽምለት፤ በምልጃዋ ደስታንና በረከትን ታጎናጽፋችሁ።

አሜን!

​የጌታችንን ሕመም መከራ እያሰብን፣ የሰማይ ቤታችንን አብረን እንስራ።

በሀድያና ስልጤ ዞን፣ በሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን (ቤተልሔም) የእናንተን እገዛና ድጋፍ ይፈልጋል።

​እንዴት መርዳት ይቻላል?

​አንድ ሰው 200 ብር ብቻ በመለገስ የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ መሆን ይችላል።

​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000644937128

​ደረሰኝና የክርስትና ስም ለመላክ፦ በቴሌግራም በ 0954441078 ላይ ይላኩ።

​"የሚሰጥ ሰው ይባረካል!"

እርስዎም ለሌሎች በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.