Logo
Getu Temesgen
ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቅድስት ኪዳነ ምህረት

​"ኪዳነ ምሕረት" ብሎ የጻፈውንና የተማጸነውን ሁሉ የልቡን መሻት ትፈጽምለት፤ በምልጃዋ ደስታንና በረከትን ታጎናጽፋችሁ!
አሜን። ✨
​በሀድያና ስልጤ ዞን፣ በሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አሁን ባለችበት ሁኔታ የሁላችንንም ክርስቲያናዊ እገዛ ትሻለች።

የእግዚአብሔርን ቤት ማነጽ የነፍስም የሥጋም በረከት ነውና ይህንን ታላቅ ዕድል እንዳናሳልፍ ጥሪ ቀርቧል።

​💎 የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን

​ጥሪው ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ነው፤ አንድ ሰው 200 ብር ብቻ! በመለገስ የዚች ታሪካዊት ቤተክርስቲያን የሕንጻ ግንባታ ደጋፊና የበረከቱ ተካፋይ መሆን ይቻላል።

​ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት፦
1000644937128

​ የክርስትና ስም ለመላክ
​የመጸለይና የመታሰቢያ በረከት እንዲደርሶት፣ የለገሱበትን ደረሰኝና የክርስትና ስምዎን በሚከተለው አድራሻ ይላኩ፦
​📞 ስልክ ቁጥር፦ 0954441078

​📱 ቴሌግራም፦
በዚሁ ስልክ ቁጥር በመጠቀም ደረሰኝዎን ይላኩ።

​ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስና የእመቤታችን ቤት እንዲታነጽ #ሼር በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታችንን እንወጣ።

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.