Logo
Getu Temesgen
"በኪዳነ ምሕረት እንባዬ ታበሰ" ለማለት እግዚአብሔር ያብቃችሁ! አሜን!

በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ምልጃ፣ ያልታሰበ ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ፤ በመከራ ቀንም "በኪዳነ ምሕረት ታሪኬ ተቀየረ" ብላችሁ ለመመስከር ያብቃችሁ። አሜን! 🙏

በሐዲያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አዲስ የተጀመረውን የቤተ ክርስቲያን ግንባታ ለማጠናቀቅ የሁላችንን ድጋፍ ይሻል።

በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን፣ በአቅማችሁ መጠን በመሳተፍ በቅዱስ ሥራው ተባበሩ።

💳የባንክ ሂሳብ ቁጥር: 1000644937128

አንድ ሰው 200 ብር ብቻ በማበርከት የቤተ ክርስቲያኑ ግንባታ አጋር መሆን ይችላል።

ለበለጠ መረጃ: 0954 44 10 78

ክፍያ ካደረጋችሁ በኋላ ደረሰኛችሁን ለሪፖርት እንዲመች በዚሁ ስልክ በመልእክት ይላኩልን።

"የእያንዳንዱ ትንሽ ድጋፍ በእግዚአብሔር ቤት ታላቅ ፍሬ ያፈራል።"

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.