Logo
Getu Temesgen
ያለ ሕማም ያለ መከራ በሠላም ለብርሃነ ትንሳኤው ያድርሳችሁ

መከራችሁን በቃ ይበላችሁ በችግራችሁ ወቅት ግራ በተጋባችሁ ጊዜ እርሱ ይድረስላችሁ ።
አሜን በሉ
በትዳራችሁ በሥራችሁ እርሱ ይቅደምላችሁ የጀመራችሁት የእናታችሁን ቤት ጨርሱልን ያልታሰበ ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ ሼር በማድረግ ለኪዳነ ምሕረት ወዳጆች አድርሱልኝ

​በሀድያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኘውን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን እነሆ እናንተን እገዛ ትፈልጋለች ።

​አንድ ሰው 200 ብር ብቻ! በ 200ብር የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ ይሁኑ።
ይህን በረከት እንዳያመልጣችሁ ተሳተፉ

​🏦 ንግድ ባንክ አካውንት:
1000644937128
​📞 የክርስትና ስም ለመላክ:

በ 0954441078 (በቴሌግራም) ደረሰኝ እና የክርስትና ስምዎን ይላኩ።

ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ! 🙏

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.