Logo
Getu Temesgen
"ኪዳነ ምሕረት" ብሎ የጻፈውን የልቡን መሻት ትፈጽምለት፤ በምልጃዋ ደስታንና በረከትን ታጎናጽፋችሁ።

አሜን!

በሀድያና ስልጤ ዞን፣ በሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የእናንተን እገዛና ድጋፍ ይፈልጋል።

​እንዴት መርዳት ይቻላል?

​አንድ ሰው 200 ብር ብቻ በመለገስ የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ መሆን ይችላል።

​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000644937128

​ደረሰኝና የክርስትና ስም ለመላክ፦ በቴሌግራም በ 0954441078 ላይ ይላኩ።

​"የሚሰጥ ሰው ይባረካል!"

እርስዎም ለሌሎች በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.