4 hours ago
በቀሃ ፊልምስ ተዘጋጅቶ የቀረበው የሰርክአዲስ መጋቢያው '' መቀነት '' አዲስ ፊልም ከነገ ጀምሮ በአለም ሲኒማ ብቻ ቦሌ እና መገናኛ መታየት ይጀምራል ።
በመቀነት የታሰረ ህመም፡፡
አንድ መቀነት ሁለትእውነታ!
#qehafilms
serkadis_m qeha_films solina_desta energy_film_production selamawit_mare adiam_shemelis official_tamirat_belete dagne_art yosephbazezew @_.raphuuuuuuu._ official_samuel_tilahun abrham_gizat absun47 endegena_demeke mish_kassa haileabebaw_densa wubete_takele habtamu_mulat1 henok_baba

ቴሌቲቪ አዳዲስ ሀገርኛ ፊልሞችን ይዞ መጣ!
ቴሌቲቪ ተመርቆ ወደ ሥራ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ድንቅ እና የተመረጡ የሀገራችንን የአማርኛ ፊልሞች ለተመልካች ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል። አሁንም በተመሳሳይ አዳዲስ እና አዝናኝ ፊልሞችን በመተግበሪያው (App) ላይ ይዞላችሁ መጥቷል።
በዚህም መሠረት «ዲያስፖራው» እና «ሹምሽረት» የተሰኙት አዳዲስ ፊልሞች ሐሙስ መጋቢት 30 ቀን ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በቴሌቲቪ መተግበሪያ ላይ መታየት ይጀምራሉ።
ዲያስፋራው
የሮማንቲክ ኮሜዲ ዘውግ ያለው «ዲያስፖራው» ፊልም፣ ተወዳጁ ተዋናይ አለምሰገድ ተስፋዬ ከ6 ዓመታት ቆይታ በኋላ የተወነበት ድንቅ ሥራ ነው። በተጨማሪም በበርካታ ፊልሞቿ የምናደንቃት ተዋናይት ማክዳ አፈወርቅ ከ10 ዓመታት በኋላ ወደ ፊልም ኢንዱስትሪው የተመለሰችበት ሲሆን፤ ታዋቂዋ ቲክቶከር ባምቢ ሀበሻ (ሐና ግደይ) ለመጀመሪያ ጊዜ የሠራችበት እንዲሁም ተሻለ ወርቁ እና ሌሎችም ተዋንያን የተሳተፉበት አዝናኝ ፊልም ነው። በተጨማሪም በሲኒማ ቆይታውም ከ6 ወር በላይ በመታየት ሪከርድ መስበር የቻለ ተወዳጅ ፊልም ነው።
ሹምሽረት
በወንዶች ጉዳይና በሌሎች በርካታ ፊልሞች ተወዳጅነትን ያተረፈው ተዋናይ አድማሱ ከበደ ፈታኝና ጥሩ የታሪክ ፍሰት ያለው ስክሪፕት በማጣቱ ምክንያት ከሲኒማው ለረጅም ጊዜ ርቆ ከቆየ በኋላ፣ በቅርቡ በዩልያን ተክለማርያም ተደርሶ በተዘጋጀው “ሹም ሽረት” በተሰኘው አዲስ ፊልም ወደ ፊልም ተመልሷል። በዚህ ፊልም ላይ አንጋፋዋ ተዋናይት ፍቅርተ ደሳለኝ በተለየ ገጸ-ባህሪ የተሳተፈች ሲሆን፣ በተጨማሪም ማስተዋል ወንደሰን እና ሌሎችም ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል።
እነዚህን 2 ፊልሞች ሐሙስ ዕለት በቴሌቲቪ መተግበሪያ ጠብቋቸው!
ቴሌቲቪን ለማውረድ
https://teletv.et/download

2 days ago
🎯🎯 መቀነት 🎯🎯 የተሰኘው አዲሱ የሰርክአዲስ መጋቢያው ፊልም በትላንትናው እለት ፍላሚንጎ በሚገኘው ህፃናት እና ወጣቶች ቲያትር ታላላቅ የፊልም ባለሙያዎች እና የክብር እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ስነ -ስርዓት በታላቅ ድምቀት ተመረቀ ።
ከነሀሴ 1 ጀምሮ በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል ።
በመቀነት የታሰረ ህመም፡፡
አንድ መቀነት ሁለትእውነታ!
በቀሀ ፊልምስ ተዘጋጅቶ የቀረበ መቀነት በሰርክአዲስ መጋቢያው አዲስ ፊልም #qehafilms

Sponsored by
Surafel
3 days ago
የጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ 5ኛ መጽሐፍ
“ደህና ነኝ – እግዚአብሔር ይመስገን” ቅዳሜ ይመረቃል
#ethiopia | የጋዜጠኛ፣ ደራሲና መምህር ዐቢይ ይልማ አምስተኛ መጽሐፍ የሆነው “ደህና ነኝ – እግዚአብሔር ይመስገን” ቅዳሜ ነሐሴ 2፣ 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ በቦሌ በሚገኘው ዓለም ሲኒማ ይመረቃል።
መጽሐፉ በዘመናችን በብዙ ሰዎች የሚስተዋሉ እንደ ጭንቀት፣ ፍርሃት፣ የባዶነት ስሜት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ሱሰኝነት፣ የገንዘብ ችግርና ሌሎች የሕይወት ፈተናዎች ዙሪያ መንፈሳዊና ሳይንሳዊ እይታዎችን በማቀናጀት ለአንባቢያን ተስፋና መነሳሳት ለመስጠት ያለመ ሥራ መሆኑን አዘጋጆቹ ገልጸዋል።
ደራሲው ዐቢይ ይልማ በሕይወቱ ያጋጠሙትን ለ12 ዓመታት የዘለቀ ከባድ የጤናና የሕይወት ፈተና በድል ካለፉ በኋላ ያገኙትን ልምድና እውቀት በዚህ መጽሐፍ አካፍለዋል።
አዘጋጅ ኮሚቴው በዕለቱ የሚካሄደውን የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት እንዲታደሙ የደራሲውን ወዳጆች፣ የሥነ ጽሑፍ አፍቃሪዎችና መላውን ሕዝብ በክብር ጋብዟል።
ቅዳሜ ነሐሴ 2፣ 2018 ዓ.ም.
ጠዋት 4፡00 ሰዓት
ቦሌ ዓለም ሲኒማ
እንኳን ወደ መጽሐፉ ምረቃ በደህና መጡ!

(ዘ-ሐበሻ ሕይወት) አዲሱ የሱፐርማን ፊልም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን፣ የጄምስ ገን የዲሲ ኮሚክስ ዩኒቨርስ የመጀመሪያው ትልቅ የሲኒማ ፊልም በመሆኑ የተለየ ትኩረት ስቦለታል። በዚህ ፊልም ላይ ከተለመዱት የሱፐርማን ገጸ-ባህሪያት በተጨማሪ ሚስተር ቴሪፊክ የተባለው ገጸ-ባህሪ ተካቷል። ይህ ገጸ-ባህሪ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ አቅም ያለው፣ ምጡቅ መሃንዲስ እና ሳይንቲስት፣ እንዲሁም በሰው ለሰው ውጊያ የተካነ ነው። ሚስተር ቴሪፊክን ወክሎ የሚጫወተው ኤዲ ጋቴጊ፣ ለረጅም ጊዜ በፊልም እና ቴሌቪዥን ኢንዱስትሪ ውስጥ የቆየ ቢሆንም፣ የፊቱ ገጽታ እንጂ ስሙ በብዙዎች ዘንድ በደንብ አይታወቅም።
የትውልደ ኬንያዊው አሜሪካዊ ተዋናይ የፊልም ህይወት በ2006 በ'ክራንክ' ፊልም ላይ በታክሲ ሹፌርነት የጀመረ ሲሆን፣ በመቀጠልም በ'ሀውስ'፣ 'ሲኤስአይ፡ ማያሚ' እና የመሳሰሉት የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልሞች ላይ ተሳትፏል። 'ሱፐርማን' ለጋቴጊ የመጀመሪያው የሱፐርሂሮ ፊልም አይደለም። ከዚህ ቀደም በ2011 በወጣው 'ኤክስ-ሜን፡ ፈርስት ክላስ' ፊልም ላይ 'ዳርዊን' የተባለውን ማናቸውንም አደጋዎች ተቋቁሞ በህይወት መቆየት የሚችል የ'ማርቨል' ገጸ-ባህሪን ወክሎ ከታዋቂ ተዋንያን ጋር ተጫውቷል።
ጋቴጊ ከ'ኤክስ-ሜን' በፊት በታዋቂው የ'ትዋይላይት' ፊልም ላይ ሎረንት የተባለውን ቫምፓየር ሆኖ በመተወን ይታወቃል። ምንም እንኳን ገጸ-ባህሪው በፊልሙ ላይ ቢገደልም፣ ቫምፓየር ሆኖ የመተወን የረጅም ጊዜ ህልም እንደነበረው ተዋናዩ ይናገራል። ከዚህ በተጨማሪ በታዋቂው የ'ብላክሊስት' ተከታታይ ፊልም ላይ፣ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት የጦር ወንጀል የፈጸመውን እና የሲአይኤ ሰላይ የነበረውን ማቲያስ ሰለሞን የተባለ አደገኛ ገጸ-ባህሪን ወክሎ ከ20 በላይ ክፍሎች ላይ ተሳትፏል።
ተዋናዩ በ2016 በታየው 'ስታርትአፕ' ላይም ሮናልድ ዴሲ በተባለ ዋና ገጸ-ባህሪነት የተጫወተ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ደግሞ በአፕል ቲቪ+ (Apple TV+) 'ፎር ኦል ማንካይንድ'በተሰኘው የሳይንስ ልብወለድ ተከታታይ ፊልም ላይ ዴቭ አዬሳ የተባለውን ታዋቂ መሃንዲስ፣ የኩባንያ መስራች እና ነጋዴ ወክሎ በመተወን ላይ ይገኛል። አሁን ደግሞ በ'ሱፐርማን' ፊልም ላይ በሚጫወተው የሚስተር ቴሪፊክ ሚና በድጋሚ የብዙዎችን ትኩረት ወደ ራሱ እየሳበ ይገኛል።

6 days ago
"ደህና ነኝ!" ሊመረቅ ነው!
የጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ 5ኛ “ደህና ነኝ - እግዚአብሔር ይመስገን” የተሰኘ መንፈ-ሳይንሳዊ መፅሐፍ የፊታችን ነሐሴ 2/2018 ዓም ፣ ቅዳሜ ጠዋት 4፡00 ቦሌ በሚገኘው ዓለም ሲኒማ ይመረቃል፡፡
መፅሐፉ አሁን በትውልዱም ፣ በሐገራችንም የገባውን የጭንቀት ፣ የፍርሃት ፣ የባዶነት ስሜት ፣ የተስፋ መቁረጥ ፣ የካንሰር ፣ የስኳር ፣ ስትሮክና መሰል በሽታዎች ጥቃትን በዕውቀት ያክማል፡፡ በራስ ኩነኔ ፣ በሱሰኝነት ፣ በገንዘብ እጦት ወዘተ (ብቻ) ሕይወትም ኑሮም ለከበዳት ነፍስ አስገራሚ ምስጢራትን ይበታትናል፡፡ ፀሐፊው ዐቢይ ይልማ በሕይወቱ ፣ በመኖርና መሞት መካከል ከተፋለመባቸው የ12 ዓመታት የሕይወት ጦርነት አሸናፊነት ውስጥ “ደህና ነኝ ፤ እግዚአብሔር ይመስገን!” መጽሐፍ ተወልዳለች።
በምረቃው ዕለት ታላላቅ እንግዶች የሚታደሙ ሲሆን መርሀ ግብሩንም የሚያዋዙ የጥበብ መሰናዶዎችም እንደሚኖሩ ከኮሚቴው ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።

7 days ago
ከጉዞ ወግ እስከ መድረክ ጥበብ....🎭
🌍 በዓለም ዙሪያ በሚያደርጋቸው ድንቅ የጉዞ (Travel) ቪዲዮዎቹ የምናውቀው አቤል ብርሃኑ፤ (የወይና ልጅ) አሁን ደግሞ በሌላ የጥበብ ማዕዘን ብቅ ብሎ አስደምሞናል።
በቅርቡ መታየት በጀመረው "አባረው ጨሰ" በተሰኝው የኮሜዲ ቲያትር በተመልካቾች ዘንድ ትልቅ አድናቆትን እያገኘ ይገኛል። በመድረክ ላይ ያለው ብቃት የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ሲሆን ይህንን ቴአትር ዘወትር አርብ በ12 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ቦሌ ይምጡና ይመልከቱ።
ትኬቶን በዓለም ሲኒማ እና በሁሉ በጄ ይቁረጡ።
🍿 🥤 09 86 95 95 95
"Book your ticket on Hulubeje"
Download here;
https://ntdk5.github.io/Hu...

10 days ago
የቲክቶኮ ድምቀት በመድረክ ትያትር መጣ!
ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው በኢትዮጵያ የድራማ ታሪክ ውስጥ በአዲስ አይነት መንገድ የመጣ ምርጥ ተዋናይ ደራሲና አዘጋጅም ጭምር ነው።
( በአሌክስ ዘመላክ)
ፍላሎት ፣ ትራፊኳና ከአፍ ሰመያመልጥ የተሰኙ ፊልሞች ላይ በመሪ ተዋናይነት ተሳትፏል እንዲሁም አዲስ ድባብ ፤ደባል አማች፤የእቴጌ ማጀት ፤ጎረቤታሞቹ የተሰኙ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች የተወሰኑት ላይ በፅሁፍ በዝግጅት የተሳተፈ ሲሆን ሁሉም ላይ የትወና አቅሙን አሳይቷል ።
ቴዎድሮስ ከቅርብ ጊዜአት ወዲህ ዘመኑ በፈጠረለት የ ቲክቶክ ፕላትፎርም በመጠቀም እጅግ በተዋበ መንገድ ማህበራዊ፤ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዩችን በማንሳት በድራማ መልክ በማቅረብ ተወዳጅነትን እያተረፈ ይገኛል።
ባሳለፍነው ሰኞ ሃምሌ 13/2018 ዓም በአለም ሲኒማ የተመረቀው መልቲ ትያትር ላይ ከሌሎች ምርጥ ተዋናዮች ጋር በመሆን ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል ።የሰውነቱ ቀጠን ማለት መድረክ ላይ እንዳይታይ አላገደውም ይልቁንም መድረኩ ላይ ገዝፎ ይታያል ።
የኮሜዲ ዘውግ ያለው "መልቲ" ትያትር በመልቲ የትያትር ቡድን ተደርሶ በስንታየሁ ታዬ (ፋቡላ) የተዘጋጀ ነው።
የታሪክ ማጠንጠኛውን በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ ያደረገው ትያትሩ ከአመታት በፊት በአዲስ አበባ ቴአርትና ባህል አዳራሽ-ማዘጋጃ ቤት ለዕይታ በቅቶ በተመልካቾች ዘንድ ከፍ ያለ አድናቆትና ተወዳጅነትን ማግኘት ችሎም ነበር።
ዘመኑን በሚመጥንና በአዳዲስ ሀሳቦች ዳግም የተዘጋጀው ትያትሩ ምትኩ በቀለ፣ ኤልሻዳይ ከበደ፣ ሱራፌል ብስራት፣ ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው፣ አቤል ሰለሞን ፣ እየሩሳሌም ነስሩና ፌቨን ኪዳነ ማሪያም ይተውኑበታል።
መልቲ ዘወትር ሰኞ በ 12:00 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ለዕይታ ይበቃል።

15 days ago
16 days ago
(ዘ-ሐበሻ ሕይወት) በሆሊውድ ዝነኛ የብሎክባስተር ፊልሞች "Godzilla vs. Kong" እና "Godzilla x Kong: The New Empire" ላይ “ጂያ” የተሰኘውን ቁልፍ ገጸ-ባህሪ በመወከል የምትታወቀው የ18 ዓመቷ መስማት የተሳናት ወጣት ተዋናይት ኬይሊ ሆትል ማክሰኞ ጠዋት በደረሰባት ድንገተኛ የመኪና አደጋ ሕይወቷ ማለፉን ፎክስ ኒውስ ዲጂታል አረጋግጧል።
የተዋናይቷ አባት ጆሹዋ ሆትል በሜሪላንድ ግዛት ውስጥ ስለደረሰው አደጋ በሰጠውና በፌስቡክ በኩል ባስተላለፈው የ23 ደቂቃ የአሜሪካ የምልክት ቋንቋ (ASL) ቀጥታ ስርጭት መግለጫ፣ ልጁ ወደ ሆስፒታል በመጓዝ ላይ እያለች ልቧ መቆሙን በለቅሶ አስታውቋል። ከተከታታይ መስማት የተሳናቸው ትውልዶች በተገኘችውና የቨርጂኒያ ተወላጅ በሆነችው ኬይሊ ሆትል ሞት ሳቢያ መላው የሆሊውድ የኪነ-ጥበብ ማኅበረሰብ በከባድ ሐዘን ውስጥ ወድቋል።
ይህንን ልብ ሰባሪ ክስተት እና የተዋናይቷን አጭር የሕይወት ጉዞ በጥልቀት ስንመለከተው ኬይሊ በሆሊውድ ውስጥ በገንዘብና በጥቅም ብቻ በሚመራው የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ መስማት ለተሳናቸው አካላት እውነተኛና ተጨባጭ የውክልና መድረክ የፈጠረች ስልታዊ ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆኗን ያሳያል። በ2021 ዓ.ም. “ጎድዚላ ቨርሰስ ኮንግ” በተሰኘው ታላቅ ፊልም ላይ ከግዙፉ “ኮንግ” ጋር ልዩ የልብ ትስስር ያላትን የጂያን ገጸ-ባህሪ ወክላ ስትወጣ፣ በሆሊውድ ታሪክ ውስጥ መስማት የተሳናቸው ተዋናዮች በትልልቅ የሳይንስ ልብወለድ ፊልሞች ላይ የመሪነት ሚና መጫወት እንደሚችሉ በተግባር ያሳየች ድንቅ ተሰጥኦ ነበረች።
በ2024 ዓ.ም. በወጣው ሁለተኛው ፊልም ላይም የምልክት ቋንቋን በፊልሙ ውስጥ በስፋት በማስተዋወቅ የራሷን ደማቅ አሻራ አኑራለች።
በተጨማሪም፣ ኬይሊ ሆትል ወደ ትልቁ የፊልም ዓለም ከመግባቷ በፊትም ቢሆን በተለያዩ የንግድ ማስታወቂያዎችና የጥበቃ ፕሮጀክቶች ላይ በመሳተፍ መስማት ለተሳናቸው ማኅበረሰቦች እኩል ዕድል እንዲሰጥ ስትሟገት የቆየች የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ጭምር ነበረች። ምንም እንኳን ገና በለጋ ዕድሜዋ መክሰሟ እና በሲኒማው ዓለም የጀመረችው ደማቅ ጉዞ በአሰቃቂ የመኪና አደጋ በአጭር የተቀጨ ቢሆንም፣ በሆሊውድ ውስጥ ያሉ መስማት የተሳናቸው ወጣት ተዋናዮች የወደፊት ዕድል እንዲቀየርና ማግለል እንዲቆም ያደረገችው ተጋድሎ ግን ዘላቂ ውርስ ሆኖ የሚቀጥል መሆኑን የፊልም ኢንዱስትሪ ተንታኞች በጥብቅ ያመለክታሉ።

17 days ago
(ዘ-ሐበሻ መዝናኛ ዜና) ኪነ-ጥበብ ድንበር የለውም፤ የሀገርን ማንነት፣ ባህልና ታሪክ ተሸክሞ የዓለምን ማዕዘናት ሁሉ ያቋርጣል። አሁን ደግሞ ተራው የኢትዮጵያ ሲኒማ ሆኗል። በዳይሬክተር አብርሃም ገዛኸኝ ልዩ ጥበባዊ እይታ እና በፕሮዲውሰር ታማራ ማርያም ዳዊት ስልታዊ ዝግጅት የተጠነሰሰው «መሀል ሰፋሪ» የተሰኘው አዲስ የኢትዮጵያ ፊልም፣ በዓለም ፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ እጅግ ስመ-ጥር በሆነው በ83ኛው የቬኒስ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይ በኩራት እንዲመረጥ ሆኗል። ይህ ምርጫ ተራ ስኬት አይደለም፤ ፊልሙ በፌስቲቫሉ እጅግ ተፈላጊ በሆነው "Final Cut" መርሃ ግብር ላይ ከተመረጡ ስድስት ምርጥ የመጀመሪያ ደረጃ ኤዲቲንግ ረቂቅ ፊልሞች መካከል አንዱ መሆን መቻሉን የሚያበስር ትልቅ የታሪክ ምዕራፍ ነው።
ይህ ጥበባዊ ፍጥረት በመጪው መስከረም ወር ማራኪ ውበት ወደተላበሰችው የጣሊያን ምድር በመጓዝ፣ ለዓለም አቀፍ የፊልም ባለሙያዎች፣ የፊልም ሽያጭ ድርጅቶች፣ አከፋፋዮችና አዘጋጆች ለእይታ ይበቃል። መድረኩ በመጀርያ ደረጃ ኤዲቲንግ ላይ ለሚገኙ የፈጠራ ሥራዎች የድህረ ፕሮዳክሽን ሥራዎቻቸውን በከፍተኛ የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናቀው ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ እንዲገቡ ሰፊ በር የሚከፍት ታላቅ የዕድል ድልድይ ነው። የፊልሙ ፈጣሪዎች የኢትዮጵያን ጥልቅ ታሪክና ባህል ይዘው በዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ ለመቅረብ በመቻላቸው የተሰማቸውን ታላቅ ኩራትና የላቀ ደስታ ሲገልጹ፣ ሥራው እዚህ እንዲደርስ ከጎናቸው ለቆሙትና በሀገራችን የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ውስጥ እንደ "በስንቱ" እና "የእግር እሳት" ባሉ ተወዳጅ ድራማዎች ስሙ በግንባር ቀደምትነት ለሚነሳው አብሪኮም መልቲሚዲያ፣ እንዲሁም ለጎበዝ፣ ቱ ፓይለትስ፣ ባሬንትስ እና ኒው አምስተርዳም የፊልም ኩባንያዎች የላቀ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የአንድ ፊልም ነፍስ በገጸ-ባህሪያቱ ውስጥ በሚነፍሱ ተዋናዮች ላይ የተመሠረተ ነው። «መሀል ሰፋሪ» በሀገራችን የኪነ-ጥበብ አድማስ ውስጥ ትልቅ ክብርና ተወዳጅነትን ያተረፉትን የነጋሲዎቹን ተዋናዮች ብቃት ይዞ ብቅ ብሏል። ታዋቂዎቹ አርቲስቶች ግሩም ዘነበ፣ አበበ ባልቻ እና ፀደይ ፋንታሁን በፊልሙ ላይ ላሳዩት ወሳኝና ተደናቂ አስተዋጽኦ የፊልሙ አዘጋጆች ትልቅ አድናቆት የቸሯቸው ሲሆን፣ የእነሱ ድንቅ አተዋወን ፊልሙን ዓለም አቀፍ መስፈርት እንዲያሟላ ማድረጉም ይነገራል።
እ.ኤ.አ በ1932 የተመሠረተው የቬኒስ የፊልም ፌስቲቫል በዓለም ላይ ካሉ እጅግ አንጋፋና ጥንታዊ መድረኮች አንዱ እንደመሆኑ መጠን፣ «መሀል ሰፋሪ» በዚህ መድረክ ላይ መመረጡ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ወደ አዲስ ከፍታ እየተጋገዘ መሆኑን ያበስራል።
በሀገር ውስጥ የጥበብ አሻራውን እያኖረ ያለው አብሪኮም መልቲሚዲያ እና ቡድኑ በጣሊያን መድረክ ላይ የኢትዮጵያን ስም ከፍ አድርገው ለማንሳትና የሀገራችንን ታሪክ ለዓለም ለማስተዋወቅ በጉጉት መስከረምን እየተጠባበቁ ይገኛሉ።

20 days ago
ነገ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል። ሰልፉ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።
በትግራይ ክልል እየተባባሰ የመጣውን ቀውስ ለመቃወምና ለማስቆም እንዲሁም ለፌደራል መንግስትና ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ''አፈሳ ይቁም ሰላም ይስፈን'' በሚል መሪ ቃል ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ/ም ከጥዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፉ ይደረጋል።
ሰልፉ ተጀምሮ እስከ ሚጠናቀቅበት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ።
በዝህም መሰረት:-
# ከመገናኛ በ22 አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ ቅ/ዑራኤል አደባባይ
# በቦሌ መንገድ ወደ መስቀል አደባባ ኦሎምፒያ አደባባይ
# ከጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ ለከባድ ተሽከርካሪ አጎና ሲኒማ መስቀለኛ ለቀላል ተሽከርካሪ ጥላሁን አደባባይ
# ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ መስቀል ለገሀር መብራት
# ከለገሀር ቴሌ ማቋረጫ ወደ ስታዲዮም ለገሀር ቴሌ ማቋረጫ
# ከአራት ኪሎ ወደ መሰቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ-መንግስት
# ከካሳንቺስ በመቅረዝ ሆስፒታል ወደ መስቀል አደባባይ መቅረዝ ሆስፒታል አጠገብ
# ከአምባሳደር ቴአትር ወደ መሰቀል አደባባይ ሐራምቤ መብራት የሚወስዱ መንገዶች ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ መንገዶቹ ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ።
ከዛሬ ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ በመስቀል አደባባይና በዙሪያው ባሉ መንገዶች ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ተሽከርካሪ ለአጭርም ሆነ ረዥም ሠዓት ማቆም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።
Addis Ababa police

ነገ በአዲስ አበባ ለሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ‼️
ሰልፉ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።
በትግራይ ክልል እየተባባሰ የመጣውን ቀውስ ለመቃወምና ለማስቆም እንዲሁም ለፌደራል መንግሥትና ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ”አፈሳ ይቁም ሰላም ይስፈን” በሚል መሪ ቃል ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፉ ይደረጋል።
ሰልፉ ተጀምሮ እስከ ሚጠናቀቅበት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ።
በዚህም መሰረት:-
👉 ከመገናኛ በ22 አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ ቅ/ዑራኤል አደባባይ
👉 በቦሌ መንገድ ወደ መስቀል አደባባ ኦሎምፒያ አደባባይ
👉 ከጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ ለከባድ ተሽከርካሪ አጎና ሲኒማ መስቀለኛ ለቀላል ተሽከርካሪ ጥላሁን አደባባይ
👉 ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ መስቀል ለገሀር መብራት
👉 ከለገሀር ቴሌ ማቋረጫ ወደ ስታዲዮም ለገሀር ቴሌ ማቋረጫ
👉 ከአራት ኪሎ ወደ መሰቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ-መንግስት
👉ከካሳንቺስ በመቅረዝ ሆስፒታል ወደ መስቀል አደባባይ መቅረዝ ሆስፒታል አጠገብ
👉ከአምባሳደር ቴአትር ወደ መስቀል አደባባይ ሐራምቤ መብራት የሚወስዱ መንገዶች ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ መንገዶቹ ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ።
ከዛሬ ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በመስቀል አደባባይና በዙሪያው ባሉ መንገዶች ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ተሽከርካሪ ለአጭርም ሆነ ረዥም ሠዓት ማቆም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።
Seledadotio

21 days ago
🎞 የፊልም ባለሙያ መሆን ለምትፈልጉ ምርጥ ዕድል!!!
🎥 በልቀት ኮሌጅ የሀገራችን ታዋቂና ተወዳጅ የፊልም ባለሙያዎች ልዩ የአጭር ጊዜ የፊልም ጥበብ ስልጠና ለመስጠት ተዘጋጅተዋል፤
✍ አሰልጣኞች
👉 ደራሲና አዘጋጅ መዓዛ ወርቁ
👉 የፊልም ዳይሬክተር እና ደራሲ ብሩክ ሞላ፤
👉 ዳይሬክተር አብርሀም ገዛኸኝ፤
👉 ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማ፤
🎞 የስልጠና አይነቶች
👉 የፊልም አክቲንግ
👉 ዳይሬክቲንግ
👉 ሲኒማቶግራፊ
👉 በፊልም ጽሑፍ አጻጻፍ
🗓 የምዝገባ ቀን ሐምሌ10/2018 ያበቃል
ስልጠናው ከሀምሌ 11/2018 ጀምሮ ቅዳሜና እሁድ በቀን መርሐ -ግብር ይሰጣል።
💡ለምዝገባ
አራት ኪሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ጀርባ ኢክላስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
📱 ለበለጠ መረጃ
2519 84 71 71 44/251940 08 99 99 /251930325090 መደወል ይችላሉ።
በተጨማሪም በቴሌግራም
Liketcollege መመዝገብ ይችላል።

23 days ago
"ካምፓስ" ተከታታይ ድራማ፤
የጥራት እና የጥልቅ ትረካ አዲስ ምዕራፍ
በአሌክስ ዘ መላዕክ
#ethiopia | በፋና ቴሌቪዥን ሲተላለፍ የቆየው "ካምፓስ" ተከታታይ ድራማ የመጀመሪያ ምዕራፉን በተሳካ ሁኔታ ሲያጠናቅቅ፣ ሁለተኛ ምዕራፉን ለመጀመር መዘጋጀቱ ተነግሯል።
ድራማው በከፍተኛ የፕሮዳክሽን ጥራት ከመቅረቡ በተጨማሪ፣ የታሪኩ ጥልቀት እና የሚያነሳቸው ማኅበራዊ ጉዳዮች በብዙዎች ዘንድ ትኩረት ማግኘታቸው ተገልጿል።
የመጀመሪያ ምዕራፉ "ሆራይዘን" በተባለ ምናባዊ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚኖሩ ወጣቶችን ሕይወት በመከታተል፣ የወጣትነት ፈተናዎችን፣ ጓደኝነትን፣ ታማኝነትን፣ የገንዘብ ተጽዕኖን እና በማኅበራዊ ሚዲያ ሽፋን የሚፈጸሙ የወሲብ ንግድ ወጥመዶችን በጥልቀት ማሳየት ችሏል።
በአቀራረብ ረገድም ድራማው የካሜራ አጠቃቀም፣ የብርሃን አዋቂነት፣ የምስል ቅንብር (Composition) እና የሲኒማቶግራፊ ሥራ ታሪኩን እንዲያጠናክር በተሳካ ሁኔታ መዋሉን ግምገማው ያመለክታል።
ድራማው ከታዋቂ ፊቶች ይልቅ አዳዲስ ተዋንያንን በዋና ሚና ማቅረቡም ለተመልካቾች አዲስ ተሞክሮ ፈጥሯል።
የድራማው ፈጣሪ፣ ዋና ጸሐፊ፣ ዳይሬክተር እና ፕሮዲውሰር አብይ ጌታሁን በፊልም ዘርፍ ያለውን ረጅም ልምድና ሙያዊ ዕውቀት በማጣመር ይህን ሥራ እንዳቀረበ ተጠቅሷል።
የመጀመሪያ ምዕራፉ ያስመዘገበውን ስኬት መነሻ በማድረግ፣ በቅርቡ የሚጀምረው ሁለተኛ ምዕራፍ በተመልካቾች ዘንድ ከፍተኛ ጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል።

🎞 ተወዳጆቹ የፊልም ባለሙያዎች ስልጠና ሊሰጧችሁ ነው!!!
🎥 በልቀት ኮሌጅ የሀገራችን ታዋቂና ተወዳጅ የፊልም ባለሙያዎች ልዩ የአጭር ጊዜ የፊልም ጥበብ ስልጠና ለመስጠት ተዘጋጅተዋል፤
✍ አሰልጣኞች
👉 ደራሲና አዘጋጅ መዓዛ ወርቁ
👉 የፊልም ዳይሬክተር እና ደራሲ ብሩክ ሞላ፤
👉 ዳይሬክተር አብርሀም ገዛኸኝ፤
👉 ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማ፤
🎞 የስልጠና አይነቶች
👉 የፊልም አክቲንግ
👉 ዳይሬክቲንግ
👉 ሲኒማቶግራፊ
👉 በፊልም ጽሑፍ አጻጻፍ
🗓 የምዝገባ ቀን ሐምሌ10/2018 ያበቃል
ስልጠናው ከሀምሌ 11/2018 ጀምሮ ቅዳሜና እሁድ በቀን መርሐ -ግብር ይሰጣል።
💡ለምዝገባ
አራት ኪሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ጀርባ ኢክላስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
📱 ለበለጠ መረጃ
2519 84 71 71 44/251940 08 99 99 /251930325090 መደወል ይችላሉ።
በተጨማሪም በቴሌግራም
Liketcollege መመዝገብ ይችላል።
🎥 በልቀት ኮሌጅ የሀገራችን ታዋቂና ተወዳጅ የፊልም ባለሙያዎች ልዩ የአጭር ጊዜ የፊልም ጥበብ ስልጠና ለመስጠት ተዘጋጅተዋል፤
✍ አሰልጣኞች
👉 ደራሲና አዘጋጅ መዓዛ ወርቁ
👉 የፊልም ዳይሬክተር እና ደራሲ ብሩክ ሞላ፤
👉 ዳይሬክተር አብርሀም ገዛኸኝ፤
👉 ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማ፤
🎞 የስልጠና አይነቶች
👉 የፊልም አክቲንግ
👉 ዳይሬክቲንግ
👉 ሲኒማቶግራፊ
👉 በፊልም ጽሑፍ አጻጻፍ
🗓 የምዝገባ ቀን ሐምሌ10/2018 ያበቃል
ስልጠናው ከሀምሌ 11/2018 ጀምሮ ቅዳሜና እሁድ በቀን መርሐ -ግብር ይሰጣል።
💡ለምዝገባ
አራት ኪሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ጀርባ ኢክላስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
📱 ለበለጠ መረጃ
2519 84 71 71 44/251940 08 99 99 /251930325090 መደወል ይችላሉ።
በተጨማሪም በቴሌግራም
Liketcollege መመዝገብ ይችላል።
Sponsored by
Surafel
24 days ago
📽 የፊልም ጥበብ ስልጠና ለምትፈልጉ ልዩ ዕድል!!!
🎥 ልዩ የአጭር ጊዜ ስልጠና በታዋቂ እና ተወዳጅ የፊልም ባለሙያዎች ከልቀት ኮሌጅ ተዘጋጅቶላችኋል፤
👉 የምዝገባ ቀን ሐምሌ10/2018 ያበቃል
ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በዲግሪ ደረጃ የፊልም ትምህርትን በማስተማር የመጀመሪያና ብቸኛ የሆነው ልቀት ኮሌጅ ለ2018 ሁለተኛውን ዙር የክረምት አጭርና እጅግ ውጤታማ የስልጠና መርሐ ግብር አዘጋጅቷል።
💡 አሰልጣኞች
👉 በፊልም አክቲንግ የስልጠና ዘርፍ ዳይሬክተር እና ደራሲ ብሩክ ሞላ፤
👉 በዳይሬክቲንግ ስልጠና ዳይሬክተር አብርሀም ገዛኸኝ፤
👉 በሲኒማቶግራፊ ዘርፍ ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማ፤
👉 በፊልም ጽሑፍ አጻጻፍ ደራሲና አዘጋጅ መዓዛ ወርቁ ይሰጣሉ።
ስልጠናው ቅዳሜና እሁድ በቀን መርሐ -ግብር የሚሰጥ ሲሆን ከሀምሌ 11/2018 ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል።

26 days ago
የነገው የጎዳና ሩጫ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ነገ ሐምሌ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ እየመከረች ነው በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ የጎዳና ሩጫ ያካሂዳል።
ውድድሩ መነሻውን ከመስቀል አደባባይ በማድረግ በለገሀር፣ ሜክሲኮ አደባባይ፣ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል፣ ብሔራዊ ቴአትር፣ ኢትዮጵያ ሆቴል፣ ንግድ ባንክ፣ ጋንዲ ሆስፒታል እና ጊዮን ሆቴል አቋርጦ በመስቀል አደባባይ ፍጻሜውን ያገኛል።
በመሆኑም ነገ እሁድ ከንጋቱ 11:30 - ሰዓት ጀምሮ ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ፦
• ከኦሎምፒያ አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ (ኦሎምፒያ አደባባይ ላይ)
• ከጥላሁን አደባባይ ወደ ሳንጆሴፍ መብራት (ጥላሁን አደባባይ ላይ) ለከባድ ተሽከርካሪ (አጎና ሲኒማ ላይ)
• ከAU መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ጥይት ቤት መስቀለኛ ላይ)
• ከፓርላማ መብራት ወደ ኮንሰን መታጠፊያ (ፓርላማ መብራት ላይ)
• ከኮንሰን መታጠፊያ ወደ ገብርኤል (ኮንሰን መታጠፊያ ላይ)
• ከጥይት ቤት ወደ ገብርኤል በጀርባው (ጥይት ቤት መታጠፊያ ላይ)
• ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ (ሴቶች አደባባይ ላይ)
• ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ ቶታል (ሴቶች አደባባይ ላይ)
• ከ22 አደባባይ ወይም ዘሪሁን ህንፃ ወደ ዑራኤል አደባባይ (ዘሪሁን ህንፃ መስቀለኛ ላይ)
• ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ደንበል (ጋዜቦ አደባባይ ላይ)
• ከቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መስቀለኛ ወደ ለገሃር መብራት (ቂርቆስ ቤ/ክርሰቲያን ነርክ ተራ ላይ)
• ከላንድ ማርክ ሆስፒታል መታጠፊያ ገነት ሆቴል ወይም ወደ ገነት መብራት (ላንድ ማርክ ሆስፒታል መስቀለኛ ላይ)
• ከጠማማ ፎቅ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ጠማማ ፎቅ መስቀለኛ ላይ)
• ከኤዩ መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ሜክሲኮ ጥይት ፋብሪካ መስቀለኛ ላይ)
• ከከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ ላይ)
• ከሠንጋ ተራ 40/60 ወደ ሠንጋ ተራ መብራት (ሠንጋ ተራ 40/60 መታጠፊያ ላይ)
• ከጎማ ቁጠባ መብራት ወደ ብ/ቲያትር (ጎማ ቁጠባ መብራት ላይ)
• ከሜትሮሎጂ መታጠፊያ ወደ ፖስታ ቤት መብራት (ሜትሮዎሎጂ መታጠፊያ ላይ)
• ከጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ኢምግሬሽን (ጥቁር አንበሳ ሼል ላይ)
• ከጎላ ሚካኤል መስቀለኛ ወደ ኢሚግሬሽን (ጎላ ሚካኤል መስቀለኛ ላይ)
• ከአገር አስተዳደር መብራት ወደ ብሔራዊ ቲያትር (አገር አስተዳደር መብራት ላይ)
• ከንግድ ማተሚያ ወደ ኦርማ ጋራዥ (ንግድ ማተሚያ መስቀለኛ ላይ) መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።
በተጨማሪም በተገለፁት መስመሮች ላይ መኪና ለአጭርም ይሁን ለረጅም ጊዜ ማቆም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
ሕዝቡ ለጸጥታው ሥራ እያደረገ ላለው ቀና ትብብር ምስጋናውን አቅርቦ፤ አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅ እንዳያጋጥማቸው አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ መልዕክት አስተላልፏል።

የነገው የጎዳና ሩጫ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች
***************
ነገ ሐምሌ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስተባባሪነት የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ የጎዳና ሩጫ ይደረጋል።
ውድድሩ መነሻውን ከመስቀል አደባባይ በማድረግ በገሀር፣ ሜክሲኮ አደባባይ፣ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል፣ ብሔራዊ ቴአትር፣ ኢትዮጵያ ሆቴል፣ ንግድ ባንክ፣ ጋንዲ ሆስፒታል እና ጊዮን ሆቴል አቋርጦ በመስቀል አደባባይ ፍጻሜውን ያገኛል።

በተጨማሪም በተገለፁት መስመሮች ላይ መኪና ለአጭርም ይሁን ለረጅም ጊዜ ማቆም የተከለከለ መሆኑን ዋና ጠቅላይ መምሪያው አስታውቋል።
ሕዝቡ ለጸጥታው ሥራ እያደረገ ላለው ቀና ትብብር ምስጋናውን አቅርቦ፤ አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅ እንዳያጋጥማቸው አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ መልዕክት አስተላልፏል።
#ethiopia #addisababa #police #streetrace #ebc

ዛሬ ሐምሌ 4 እና 5 ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ እናም ቦታው ደግሞ ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እና ወጣቶች የቴያተር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስ
ታላቅ የፎቶ ኤግዚብሽን እና የሙዚቃ ድግስ ተዘጋጅቷል!
መግቢያ በነፃ!
ታላቅ የፎቶ ኤግዚብሽን እና የሙዚቃ ድግስ ተዘጋጅቷል!
መግቢያ በነፃ!
Sponsored by
Surafel
26 days ago
ዛሬ እና ነገ ታላቅ የፎቶ ኤግዚቢሽንና የሙዚቃ ድግስ ይካሄዳል!
#ethiopia | ዛሬ ሐምሌ 4 እና ነገ ሐምሌ 5 ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ፣ ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የሕፃናት እና ወጣቶች የቴያትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ታላቅ የፎቶ ኤግዚቢሽን እና የሙዚቃ ድግስ ተዘጋጅቷል።
በዝግጅቱ ላይ የተለያዩ የፎቶ ሥራዎች ለዕይታ የሚቀርቡ ሲሆን፣ በሙዚቃ ዝግጅቶችም ታዳሚዎች አስደሳች ቆይታ እንዲያደርጉ ተዘጋጅቷል።
መግቢያ በነፃ ነው!
ይህን ልዩ የጥበብ እና የመዝናኛ መርሃ ግብር እንዳያመልጣችሁ፣ በቦታው በመገኘት ተሳተፉ።

28 days ago
1 month ago
ቀኑ ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 5፣ ሰዓቱ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ እናም ቦታው ደግሞ ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እና ወጣቶች የቴያተር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስ
ታላቅ የፎቶ ኤግዚብሽን ተዘጋጅቷል!
የTecno Camon 50 Proን እጅግ አስደናቂ የካሜራ ጥራት እና የላቀ የAI ቴክኖሎጂ በጋራ እንድንመለከት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

የTecno Camon 50 Pro እጅግ አስደናቂ የካሜራ ጥራት እና የላቀ የAI ቴክኖሎጂ በቀጥታ የሚያሳይ ልዩ የፎቶ ኤግዚብሽን ተዘጋጅቷል።
ቀን: ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 5
ሰዓት: ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ: ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እና ወጣቶች የቴያተር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስ
የTecno Camon 50 Pro ድንቅ የፎቶ ብቃት፣ ዘመናዊ የAI አቅም እና ልዩ የምስል ልምድ በቀረበው ኤግዚብሽን እንዲመለከቱ በክብር ተጋብዛችኋል።
እንዳያመልጥዎ!
ይምጡ፣ ይጎብኙ፣ የወደፊቱን የሞባይል ፎቶግራፊ በዓይንዎ ይመልከቱ!

(ዘ-ሐበሻ ዜና) - በአዲስ አበባ የሚገኘው ታሪካዊው ሲኒማ አምፒር ፈረሰ፡፡ በአዲስ አበባ እምብርት ፒያሳ አካባቢ የሚገኘው ሲኒማ ኤምፓየር መፍረሱ ተሰማ፡፡ በፒያሳ ውስጥ ከመፍረስ ከዳኑት ህንፃዎችና መኖሪያ ቤቶች ሲኒማ አምፒር አንዱ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ይህ ሲኒማ ቤት መትረፉን ተከትሎም በከፍተኛ ገንዘብ የእድሳት ስራ ሲያከናውን ቆይቷል፡፡
ይሁን እንጂ በትላንትናው እለት በበሊት ይህ ሲኒማ ቤት ሙሉ በሙሉ እንዲፈርስ መደረጉ ተሰምቷል፡፡ የፈረሰው ከሲኒማ ቤቱ በተጨማሪ በአካባቢው ያሉት እንደሸዋ ሆቴልና ዳርማር ጫማ ቤት ጭምር መሆኑንም ለመረዳት ችለናል፡፡

ቴክኖ ኢትዮጵያ የሀገሪቱን ቱሪዝም በሞባይል ፎቶግራፍ ለማስተዋወቅ የ10 ቀናት የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን ከፈተ
#fastmereja I ቴክኖ ኢትዮጵያ የሀገሪቱን የቱሪዝም መስህቦች በሞባይል ፎቶግራፍ ጥበብ ለማስተዋወቅ ያለመ የ10 ቀናት የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን እና የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ በይፋ መጀመሩን አስታውቋል። ኩባንያው ከተለያዩ የመንግስት እና የግል ተቋማት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ይህ ኤግዚቢሽን፣ የሀገሪቱን የተፈጥሮ ውበት፣ ታሪካዊ ቅርሶች እና ባህላዊ እሴቶች የሚያሳዩ ከ100 በላይ በሞባይል ስልክ የተነሱ ድንቅ ፎቶግራፎችን ለዕይታ አብቅቷል።
በአዲስ አበባ ከተማ በተከናወነው የዚሁ ኤግዚቢሽን የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች፣ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ቴክኖ ኢትዮጵያ ይህንን ዝግጅት ያዘጋጀው ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን፣ ከቦርድ ሴልፎን አዲስ አበባ እንዲሁም ከህፃናትና ወጣቶች ቲያትርና ሲኒማ አዳራሽ ጋር በመተባበር መሆኑ ተገልጿል።
በኤግዚቢሽኑ ላይ የቀረቡት ምስሎች በሙሉ በኩባንያው የቅርብ ጊዜ ምርት በሆነው "TECNO CAMON 50 Pro" ስማርት ስልክ ብቻ የተነሱ መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም የሞባይል ስልኩን የፎቶግራፍ ጥራትና የቴክኖሎጂ ደረጃ ለማሳየት ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑ ተመልክቷል። ስልኩ 50 ሜጋ ፒክስል (50MP) የካሜራ ሲስተም እና AI ቴክኖሎጂዎችን ያካተተ እንደሆነም ተጠቁሟል።
የዚህ መርሃ ግብር ዋነኛ አካል የሆነው በቴክኖ ኢትዮጵያ፣ በአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን፣ በቪዚት አዲስ አበባ እና በህፃናትና ወጣቶች ቲያትርና ሲኒማ መካከል በጋራ ለመስራት ተስማምቷል። ይህ ስምምነት የቴክኖሎጂ፣ የፎቶግራፍ እና የፈጠራ ስራዎችን በመጠቀም የኢትዮጵያን የቱሪዝም መዳረሻዎች በአገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ በጋራ ለማስተዋወቅ ያለመ እንደሆነ ስምምነቱን የፈረሙት አካላት አስታውቀዋል። #ሳይ_ቴክ

Comments