Logo
Abel Birhanu Baye
6 hours ago

ሼር
ዋና የማይችል አሳ እንዳለ ታውቃላችሁ

ከተፈጥሮ ምን እንማር የ ሰላሳ ቀን የቪዲዮ ቻሌንጅ 2ኛ ቀን
Abel Birhanu Baye
1 day ago

ሼር
የሚበር አሳ እንዳለ ታውቃላችሁ ?

ከተፈጥሮ ምን እንማር የ ሰላሳ ቀን የቪዲዮ ቻሌንጅ 1ኛ ቀን
Abel Birhanu Baye
4 days ago

ሼር
የዚህ ውብ ምድር ባለቤት የተመሰገነ ይሁን 🙏😍
Abel Birhanu Baye
4 days ago
ነገ ሁለቱ ተጓዦች ይመጣሉ!”
ለጥበብ እና ለጉዞ ወዳጆች -ታላቅ የምስራች!
በዓመታዊው የንባብ ለሕይወት የመጻሕፍት አውደርዕይ ላይ፣ መድረኩን ለየት ባለ ጥበባዊ ድምቀት ሊያነዝሩት የተዘጋጁ ሁለት ታላላቅ ስሞች በአንድ መድረክ ይከሰታሉ!
የሀገራችንን ውበት በቃላትና በምስል እየቀመረ የጉዞን ጥበብ ያስተማረን ሄኖክ ስዩም...ከአንደበተ ርቱዑ እና ተወዳጁ የይዘት አዘጋጅ አቤል ብርሃኑ (የወይኗ ልጅ) ጋር በመሆን “ንባብና ቱሪዝም”ን በጥበብ መነጽር ያሳዩናል።እነዚህ ሁለቱ ተጓዦች ነገ ምን ይዘውልን ይከሰቱ ይሆን?በንባብ ዓለም ውስጥ የሚደረግ ረጅም ጉዞ፣የኢትዮጵያን ውበት በጥበብ የመቃኘት ጥልቅ እይታ፣የአእምሮ ስንቅ እና የማይረሱ ውብ ትዝታዎች!ነገ ቅዳሜ ሐምሌ 25/2018፣ የዕውቀት እና የጥበብ ማዕድ ተካፋይ ለመሆን ቀጠሮዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። ይህ ድንቅ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!
ቦታው ኤግዚቢሽን ማዕከል
ቅዳሜ ሐምሌ 25/2018

Abel Birhanu Baye
5 days ago
ከጉዞ ወግ እስከ መድረክ ጥበብ....🎭
🌍 በዓለም ዙሪያ በሚያደርጋቸው ድንቅ የጉዞ (Travel) ቪዲዮዎቹ የምናውቀው አቤል ብርሃኑ፤ (የወይና ልጅ) አሁን ደግሞ በሌላ የጥበብ ማዕዘን ብቅ ብሎ አስደምሞናል።
በቅርቡ መታየት በጀመረው "አባረው ጨሰ" በተሰኝው የኮሜዲ ቲያትር በተመልካቾች ዘንድ ትልቅ አድናቆትን እያገኘ ይገኛል። በመድረክ ላይ ያለው ብቃት የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ሲሆን ይህንን ቴአትር ዘወትር አርብ በ12 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ቦሌ ይምጡና ይመልከቱ።
ትኬቶን በዓለም ሲኒማ እና በሁሉ በጄ ይቁረጡ።

🍿 🥤 09 86 95 95 95
"Book your ticket on Hulubeje"
         Download here;
https://ntdk5.github.io/Hu...

Abel Birhanu Baye
10 days ago

ሼር
ባለማህተቡ የአማዞን ጫካ ነዋሪ
Abel Birhanu Baye
11 days ago
ሼር
ዛሬ በ 12:00 በአለም ሲኒማ እንገናኝ ወንበርወን አስቀድመው መርጠው ትኬትዎች በሁሉ በጄ ይቁረጡ ✌️🙏

Abel Birhanu Baye
13 days ago

ሼር
ዘወትር አርብ በ 12 ሰዓት በአለም ሲኒማ ትኬቱን ቀድሞ ስለሚያልቅ አሁኑኑ ከሁሉ በጄ ወይም ከአለም ሲኒማ በር ያገኛሉ
Abel Birhanu Baye
15 days ago

ሼር
የጠፋ እቃ የሚሸጥበት ሱቅ 😍
Abel Birhanu Baye
17 days ago

ሼር
ሊሽተንስታይን የማትታወቀው የምትከራየው አስገራሚ ሀገር
Abel Birhanu Baye
22 days ago

ሼር

ነገሮች እየተቀየሩ ነው ፊልሞች እውነት እየሆኑ ነው
Abel Birhanu Baye
24 days ago

ሼር

የ ክርስቲያኑ ሮናልዶ ሰፈር