2 months ago
ከግማሽ ክፍለ ዘመን ( ከ 50 ዓመታት ) በላይ በታማኝነት ያገለገሉት መልአከ ገነት ቆሞስ አባ ተስፋ ማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
#rthiopia | በቦሬ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንደ ጽኑ ዋርካ በመሆን ለሃምሳ ዓመታት ያህል ያለመታከትና በታላቅ ፍቅር ሕዝበ ክርስቲያንን ሲያገለግሉ የኖሩት ታላቁ አባት መልአከ ገነት ቆሞስ አባ ተስፋ ማርያም ሕይወታቸው አልፏል።
አባታችን ለምዕመናን የእምነት ምሰሶ እና የትሕትና ትልቅ አርአያ ነበሩ።
በቅዱስ ሥፍራው ያሳለፏቸው ረጅም ዘመናት ለሥልጣን ወይም ለምድራዊ ዝና ሳይሆን ለእውነተኛ መንፈሳዊ አገልግሎት የተሰጡ ነበሩ።
ማንኛውንም ዓይነት ፈተናና የሕይወት መከራ ሳይበግራቸው እምነታቸውን ጠብቀው ሐዋርያዊ ሩጫቸውን በድል አጠናቀዋል።
አባታችን በ1977 ዓ.ም መልአከ ገነት የሚለውን የማዕረግ ስም ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ኃይማኖት በብፁዕ አቡነ በርተሎሚዎስ አቅራቢነት አግኝተዋል።
ታላቁ አባት በቀድሞው የሲዳሞ ክፍለ ሀገር ውስጥ በይርጋዓለም፣ በጀምጀም፣ በሻኪሶ፣ በነጌሌ ቦረና፣ በዲላ፣ በይርጋጨፌ፣ በአለታ ወንዶ፣ በቦሬ ቅድስት ማርያም እና በይርባ ሙዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ሳይቀሩ ቅዱስ ወንጌልን በመስበክና የሰንበት ትምህርት ቤቶችን በማደራጀት ከልጅነት እስከ እውቀት የደከሙ ታላቅ ሐዋርያ ነበሩ።
ለቤተ ክርስቲያን ካበረከቷቸውና ሁልጊዜም በታሪክ ከሚታወሱት ተግባሮቻቸው መካከል
አንደኛው ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ያሳዩት ጽናትና ታማኝነት ሲሆን፣ ቅዱስ ስፍራውን ሳይለቁ በቅድስና መኖር የሚቻለው በእግዚአብሔር ጸጋ መሆኑን በተግባር አሳይተዋል።
ሁለተኛው ዕድሜያቸው ቢገፋም መንፈሳቸው እየታደሰ ለምዕመናን መጽናናትና ለአገልግሎት ራሳቸውን አሳልፈው መስጠታቸው ነው።
ሦስተኛው ደግሞ ያከናወኑት መንፈሳዊ ተጋድሎ ሁሉ ያለ ምንም ምድራዊ ጥቅም፣ በቅንነትና በንጹሕ ልብ የተመራ መሆኑ ነው።
በአሁኑ ወቅት አባታችን ከዚህ ዓለም ድካምና መከራ አርፈው ወደማያልፈው የቅዱሳን ማረፊያ ተሻግረዋል።
ምንም እንኳ የአካል መለያየታቸው፣ ያሳደገን፣ የመከረንና ያስተማረን ጣፋጭ ምክራቸውን ማጣታችን ልብን የሚነካ ቢሆንም፣ የሠሩት መልካም ሥራ ግን ሁልጊዜም ሕያው ሆኖ ይኖራል።
ያገለገሏት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንና ሕዝበ ክርስቲያኑ የአባታችንን ጸሎትና በረከት እንዲያገኙ እየተመኘን፣ ለእናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የቦሬ ከተማና የገጠር ሕዝብ መጽናናትን እንመኛለን።
#church #ethiopianorthodox #christianity #memorial #bore #sidamo #orthodox #faith #clergy #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

4 months ago
#ቅዱስ ኤፍሬም (የውዳሴ ማርያም ደራሲ) የእደ ጥበብ ሥራዎች እየሠራ በመሸጥ የዕለት ጉርሱን የዓመት ልብሱን አስቀርቶ ለነዳያን ይመጸውት ነበር፡፡
#ቅዱሳን በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ጠንካሮችና ራሳቸውን ለክርስቶስ ፍቅር አሳልፈው የሰጡ ቢሆኑም በሚኖራቸው ትርፍ ጊዜ ጠንክረው በመስራት በሚያገኙት ገቢ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ያግዛሉ፡፡
#በማዕከላዊ ጎንደር ሐገረ ስብከት ምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተ ክህነት ስር የሚገኘውን እና የበረከት ስፍራ የሆነው ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የሚገኙ ገዳማውያን የተለያዩ የዕደ ጥበብና የባልትና ውጤቶች፣ ጧፍ፣ ዕጣን፣ ማር እያመረቱ በመሸጥ የገዳሙን ልማት ያግዛሉ፡፡ ብሎም ለሌሎች አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት የሚተርፍ በምሳሌነትም የሚጠቀስ ተግባርም እያከናወኑ ነው፡፡
#በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ፣ ሌሊትና ቀን ከጸሎትና ከመንፈሳዊ ተጋድሎ በሚተርፋቸው ጊዜ በከፍተኛ ጥራትና ጥንቃቄ ተግተው የሚሰሯቸውን የዕደ ጥበብና የባልትና ውጤቶች፣ ጧፍ፣ ሻማና ማር ስንገዛ አንድም ከበረከቱ እንካፈላለን አንድም የጀመርነውን ልማት ከዳር እናደርሳለን፡፡
#በአዲስ አበባ ከመካኒሳ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ ላይ የሱቅ ቁጥር 28 የሚገኘው የምርት መሸጫ ሱቃችን ሁሉ ሙሉ፣ ሁሉ ዝግጁ ሆኖ ይጠብቃችኋል፡፡
#ከዚህ በተጨማሪም ገዳሙን ለማገዝ የምትፈልጉ በተከታዮቹ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
ለበለጠ መረጃ:- 09 90 57 77 77/0911 32 86 86

#ዲያብሎስን_ቤት_አሳጣው
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
#ዲያብሎስን_ቤት_አሳጣው
የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ።
አዲሱን የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መጽሐፍ ገበያ ላይ መዋል ምክንያት በማድረግ እነሆ ከመጽሐፉ ጀርባ ለቅምሻ ጋብዘናል።
#ዲያብሎስን_ቤት_አሳጣው
ዲያብሎስ በወንድማችን፣ በጓደኛችን፣ በሚስታችን ወይም በጣም በምንቀርበው ሰው ውስጥ አድሮ ተገቢ ያልሆነ ምክር ቢሰጠን፣ ምክሩን አንቀበል። ይልቁንም ያ ገዳይ ምክር የመጣው ከጠላት እንደሆነ አውቀን ከሰሚው እንራቅ። ዛሬም ቢሆን ሰይጣን የርኅራኄ ጭንብል ለብሶ፣ ወዳጅ መስሎ፣ ከመርዝ የከፋ ጥፋትን በሰዎች ውስጥ ያሰርጋል።
☦️☦️☦️
አንተ የንጉሥ ልጅ ብትሆንና በአባትህ ማዕድ የመቀመጥ ክብር ቢኖርህ፣ ያን ትተህ በወህኒ ቤት ካሉ እስረኞችና ከተፈረደባቸው ሰዎች ጋር በማዕዳቸው ለመካፈል ብትመርጥ፣ አባትህ ይህን ይፈቅድልሃልን? ይልቁንም በታላቅ ኃይል ከዚያ ያስወጣሃል እንጂ። ይህን የሚያደርገው ማዕዱ ስለሚጎዳህ ሳይሆን፣ ያንተን ክብርና የንጉሡን ማዕድ ስለሚያቃልል ነው።
☦️☦️☦️
በዓለም ምን ትሠራለህ? በተሰበረ ማሰሮ ውስጥ ውኃ ለማከማቸት ነውን? አሁን ላለችው ሕይወት በብላሽ ለመድከም ነውን? መቃጠሉ የማይቀርን ድር ለምን ታዳውራለህ? ለምንስ በምድረ በዳ ነፋሳትን ትከተላለህ? ለምንስ በሸለቆ ውስጥ ዓይንህን ጨፍነህ ትቅበዘበዛለህ? እያንዳንዱ ጥበብ ነገር አይደለምን? ይህ ለሁላችንም ግልጽ ነው። እንግዲህ አንተም በሕይወትህ ውስጥ ለምትሠራው ሥራ ዓላማ አሳየኝ። በእውነት አንዳች የለህም።
☦️☦️☦️
ሌቦች ጭቃ፣ ገለባ ወይም እንጨት ባለበት ቤት አይሰርቁም። ይልቁንም ወርቅና ብር ወዳለበት ቤት ዓይናቸውን ይጥላሉ። ሰይጣንም ልክ እንደዚሁ ነው፤ ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ለመንፈሳዊ ነገር ቦታ በሚሰጡ ሰዎች ላይ ነው። በጎነት ባለበት ቦታ ወጥመድ ይበዛል፤ ምጽዋትና ዕርዳታ ባለበትም ምቀኝነት አይጠፋም። ነገር ግን ይሄንን ሁሉ የጠላት ተንኮል የምናሸንፍበት አንድ ትልቅ መሣሪያ አለን፤ ይሄ ድንቅ መሳሪያ ምን ይሆን?
#ዲያብሎስን_ቤት_አሳጣው መጽሐፍ መጽሐፍ በገበያ ላይ
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
ሌሎች #የቅዱስ_ዮሐንስ እና #የአቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ አዳዲስ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ
👇🎀👇
👉#መንፈሳዊ_ተጋድሎ መጽሐፍ
👉#ለነፍስ_የሚበጅ_መንገድ መጽሐፍ
👉#የነፍስን_ነገር_ማሰብ መጽሐፍ
👉#ለደከመች_ነፍስ_መመሪያ መጽሐፍ
👉#መንፈሳዊ_ሰው_መሆን መጽሐፍ
👉#ኦርቶዶክሳዊ_ሕይወትን_መኖር መጽሐፍ
👉#ጠይቁ_ይመለስላችኋል መጽሐፍ
👉 #ሰይጣንን_አስርቡት መጽሐፍ
👉 #ሕይወት_እና_ክርስትና መጽሐፍ
👉 #የጽድቅ_መንገድ መጽሐፍ
👉 #የነፍስ_ምግብ መጽሐፍ
👉 #ለነፍስህ_ቤት_ስራላት መጽሐፍ
👉 #እስከማዕዜኑ መጽሐፍ
👉 #ትምህርተ_ሺኖዳ መጽሐፍ
👉 #አቡነሺኖዳ_መልስ_አላቸው መጽሐፍ
👉 #ኦርቶጵያ መጽሐፍ
👉#የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ
👉#the_crucifixion_of_the_king_of_glory (በእንግሊዝኛ)
ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
📕📕📕
ፌስቡክ ገጽ
👉 https://web.facebook.com/p...
ቲክቶክ-
👉https://www.tiktok.com/@ha...

Sponsored by
Surafel
4 months ago
#ያበቃልህ_ሲመስልህ_እነዚህን_5ቱን_አስብ፦
1. አብርሃም የመቶ ዓመት ሽማግሌ ነበር
👉ግን የብዙ ሕዝብ አባት ሆነ።
2. ሳራ ማሕፀኗ ደርቆ ነበር
👉 ግን በስተርጅናዋ ይስሐቅን ወለደች
3. አላዛር ሞቶ አራት ቀን ሆኖት ነበር
👉 ግን በመቃብር ውስጥ ሕይወት አገኘ
4. ሐና ለብዙ ዓመታት መካን ነበረች
👉ግን ታላቁን ነቢይ ሳሙኤልን አቀፈች
5. ያ መጻጉዕ ለ38 ዓመታት በአልጋ ላይ ነበር
👉 ግን በቃሉ ተፈውሶ ተነሳ።
የአንተ "ዘግይቷል" የእግዚአብሔር "ትክክለኛው ሰዓት" ነው።
#መንፈሳዊ_ተጋድሎ መጽሐፍ
እና #ለነፍስ_የሚበጅ_መንገድ መጽሐፍ
ሁለት አዳዲስ የአቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ
የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ
👇🎀👇
👉#በቤት_ውስጥ_ያለች_ቤተክርስቲያን
👉#ኃጢአትን_ማሸነፍ
👉#ለደከመች_ነፍስ_መመሪያ
👉#መንፈሳዊ_ሰው_መሆን
👉#ኦርቶዶክሳዊ_ሕይወትን_መኖር
👉#ጠይቁ_ይመለስላችኋል
👉 #ሰይጣንን_አስርቡት
👉 #ሕይወት_እና_ክርስትና
👉 #የጽድቅ_መንገድ
👉 #የነፍስ_ምግብ
👉 #ለነፍስህ_ቤት_ስራላት
👉 #እስከማዕዜኑ
👉 #ትምህርተ_ሺኖዳ
👉 #አቡነሺኖዳ_መልስ_አላቸው
👉 #ኦርቶጵያ
👉#የተሰቀለው_ንጉሥ

#ሰይጣን_እንዳይገዛህ_ራስህን_ግዛ_5_ዘዴዎች፦
1. ርሐብን ናቀው
ስጋህ ሲራብ መንፈስህ ይበረታል፤ ጾም የነፍስ ጅራፍ ነው።
2. ዝምታን ጌጥ አድርገው
በወሬ ብዛት ጸጋህ ይፈሳል፤ ከንፈርህን ለጉመህ ልብህን ክፈት።
3. ምቾትን አትላመድ
ተድላና ቅንጦት ለነፍስ እንቅልፍ ናቸው፤ ራስህን አስጨንቀው።
4. በትዕግስት እረፍ
መከራ ሲመጣ አትማረር፤ ፈጣሪ አልማዝ እያደረገህ ነው።
5. እንደ ወታደር ሁን
መንፈሳዊ ጉዞ ዘና ማለት የለውም፤ ዘወትር በንቃት ጠብቅ።

#የሥጋህን_ብቻ_ሳይሆን_የነፍስህንም_ነገር_አስብ !!!
#የነፍስን_ነገር_ማሰብ መጽሐፍ #ለነፍስ_የሚበጅ_መንገድ መጽሐፍ #መንፈሳዊ_ተጋድሎ መጽሐፍ
የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ ሶስት አዳዲስ መጽሐፍት በገበያ ላይ
#የነፍስን_ነገር_ማሰብ መጽሐፍ
ለሥጋችን ጤንነትና ደህንነት እጅግ ጥንቁቆች ነን። "ይህ ምግብ ያጠነክረኛል፣ ያኛው በሽታ ይከላከልልኛል" እያልን እንመርጣለን። ለምንለብሰው ልብስና ለምንጫማው ጫማ ጥራት የምንጨነቀው፣ ከውጫዊ ጉዳት እንዲጠብቀን ነው። ለጊዜያዊው ሥጋችን እንዲህ ከተጨነቅን፣ በየዕለቱ ከባድ ፈተና ለሚገጥማት ዘላለማዊ ነፍሳችን ምን ያህል አብልጠን መጠንቀቅ ይኖርብን ይሆን?
#ለነፍስ_የሚበጅ_መንገድ መጽሐፍ
በዚህች ዓለም የሕይወት ጉዞ ላይ ብዙ መንገዶች ከፊታችን ተዘርግተዋል። አንዳንዱ ለዐይን የሚያምር ግን ወደ ጥፋት የሚወስድ ነው፤ ሌላው ደግሞ ጠባብና አስቸጋሪ ቢመስልም ወደ ሕይወት የሚያደርስ ነው። ታዲያ በዚህ የመንገድ መጥፋት ዘመን፣ ለዘላለማዊት ነፍሳችን በእርግጥ የሚበጀው የትኛው ነው?
#መንፈሳዊ_ተጋድሎ መጽሐፍ
የሰው ልጅ አእምሮ የእግዚአብሔር ጥበብ ማደሪያ፣ እጹብና ድንቅ የሆነ ስጦታ ነው። በየዕለቱ በአእምሯችን ጓዳ ውስጥ የሚመላለሱት እልፍ አዕላፍ ሀሳቦች የዚህን ተፈጥሮ ልዕልና ይመሰክራሉ። ነገር ግን፣ በዚህ ግራ በተጋባ የቴክኖሎጂ ዘመን፣ ወደ አእምሯችን የሚጎርፉት አብዛኛዎቹ ሀሳቦች እንደ መርዝ የሚናደፉና ነፍስን የሚያቆስሉ ሆነዋል።
ከሕጻናት እስከ አረጋውያን ድረስ፣ በስልክና በኮምፒውተር መስኮት በኩል የሚረጨው የዓለም መንፈስ ግን ፊቱን ቀይሮና ተሽሞንሙኖ ይቀርብላቸዋል።
እነዚህ የጠላት ጦሮች፦
👉ዘመናዊነት እና ሥልጣኔ፣
👉አራዳነት እና ምሁራዊነት፣
👉 ጠያቂነት እና ዓለም አቀፋዊነት...
የሚሉ "የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች" ናቸው። ውጫቸው ሲታይ ያማረ፣ ውስጣቸው ግን መንፈሳዊ ማንነትን የሚቦርብር ነው።
ታዲያ በፈተና ማዕበል የሚናወጠው ክርስቲያን፣ ይህንን የመንፈስ ውጊያ እንዴት ድል ይነሳል? እንዴትስ ነው መርዙን ከማር ለይቶ የሚጥለው?
ሶስቱም የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ አዳዲስ መጽሐፍት በገበያ ላይ ውለዋል።

5 months ago
የመምህር ዘለዓለም ወንድሙ የሕይወት ታሪክ
ወንድም ተዋበ ወንድሙ እንዳነበበው
#ethiopia | የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የቅድስት ቤተክርስቲያን አባቶች፣ ቤተሰቦችና የመምህር ዘላለም ወዳጆች፤ ዛሬ የምንናገረው ስለ አንድ ሥጋዊ ወንድማችን ብቻ አይደለም፤ የምንናገረው ስለ ብዙዎች አባት፣ ስለ ድሆች ረዳትና ስለ ወንጌል ብርሃን ነው። መምህር ዘላለምን በሥጋ መለየታችን ለአንጀታችን እጅግ የሚከብድ፣ ለቤተሰባችንም መሪር ሐዘን ቢሆንብንም፤ እርሱ ግን አስቀድሞ በመልካም ሥራው በሰማይ ቤት ቤቱን ሰርቶ እንደነበር እናምናለን።
ምንም እንኳን በሰውነታችን ብናዝንም፣ በብጹዓን አባቶቻችን ጸሎትና ትምህርት፣ እንዲሁም በዚህ በመካከላችሁ ባላችሁትና "አለንላችሁ" በሚሉን የክርስቶስ ቤተሰቦች ፍቅር ተጽናንተናል። እርሱ የሄደው ወደ ፈጠረው አምላክ ነውና ሐዘናችን በተስፋ የተሞላ ነው።
የመምህር ዘላለም ወንድሙ (ወልደ ሰማዕት) የሕይወት ታሪክ
ውልደትና የልጅነት ዘመን
መምህር ዘላለም ወንድሙ (ስመ ጥምቀቱ ወልደ ሰማዕት) ከአባታቸው ከአቶ ወንድሙ ተማም እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ትክክልወርቅ ገብረኢየሱስ ነሐሴ 17 ቀን 1969 ዓ.ም በታሪካዊቷ ደብረ ሲና ከተማ ተወለደ። ገና በለጋነቱ የቤተክርስቲያንን ጠረን እየሳበ፣ በየኔት ታመነ እግር ሥር ተቀምጦ የቄስ ትምህርቱን በመቅሰም ለወደፊቱ መንፈሳዊ ተጋድሎው መሠረት ጣለ።
የትምህርት ጉብዝና እና የቅንነት መገለጫ
በትምህርቱ እጅግ ብሩህ የነበረው ዘላለም፣ በሰበታ ከተማ በነበረው የትምህርት ቆይታው ሁልጊዜም ከአንደኛነት አይወርድም ነበር። በተለይም በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናዎች 100% በማምጣት አስደናቂ ውጤት አስመዝግቧል።
የሚገርመው ግን ዕውቀቱ ለራሱ ብቻ አልነበረም፤ ለሒሳብ ትምህርት የነበረው ልዩ ተሰጥኦ መምህራኑ በማይኖሩበት ጊዜ እርሱ መምህር ሆኖ ጓደኞቹን ያስተምር ነበር። ይህ "ሌሎችን የማብቃት" መልካም ባሕሪው ገና በልጅነቱ አብሮት ያደገ ጸጋው ነበር።
ከአግሮ ቴክኒክ ወደ ወንጌል አገልግሎት
በወሊሶ አግሮ ቴክኒካል ትምህርት ቤት በኤሌክትሪሲቲ ሙያ በዲፕሎማ ቢመረቅም፣ የልቡ ጥሪ ግን የሰው ልጅን ነፍስ በወንጌል ኤሌክትሪክ ማብራት ነበር። በወሊሶ ቆይታው ከብጹዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ እግር ሥር ሆኖ በሰንበት ትምህርት ቤት አገልግሎቱን ጀመረ። የ12ኛ ክፍል ውጤቱ ለከፍተኛ ኮሌጅ ቢያበቃውም፣ እርሱ ግን "የእግዚአብሔር መንግሥት ትቀድማለች" ብሎ ራሱን ለቤተክርስቲያን አገልግሎት አሳልፎ ሰጠ።
የአገልግሎት አሻራዎች፡ ከከተማ እስከ ገጠር
መምህር ዘላለም "የከተማ ኑሮ ይመቸኛል" ብሎ የተቀመጠ አገልጋይ አልነበረም። እግሩ ወንጌል ባልደረሰባቸውና እርዳታ በሚሹ አካባቢዎች ሁሉ ደርሷል፦
በደቡብ ኦሞ ገጠራማ ስፍራዎች፡ ለማሌ፣ ሰሜን አሪ እና በና ፀማይ ብሔረሰቦች አምስት አብያተ ክርስቲያናትን በማነጽ የቃለ ወንጌል ብርሃን እንዲበራ አድርጓል። ሌላው ቀርቶ የሌላ እምነት መሪዎችን አስተምሮ በማስጠመቅ አዳራሻቸውን ወደ ቤተክርስቲያንነት እንዲቀየር አድርጓል።
ለቋንቋ ተናጋሪዎች የሰጠው ትኩረት፡ በ2003 ዓ.ም ከ38 ልዩ ልዩ ቋንቋዎች የተውጣጡ ደቀ መዛሙርትን አምጥቶ፣ ወጪያቸውን ሸፍኖ ካሰለጠነ በኋላ ወደየአካባቢያቸው እንዲያገለግሉ ልኮአቸዋል።
ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት፣የገዳማትና አድባራት አባቶች የሚሰጡትን ምስክርነት ሳያካትት ካከናወናቸው ዋና ዋና ሥራዎች፡
ደቡብ ኦሞ ገጠራማ ሥፍራዎች
መምህር ዘላለም ወንድሙ ስመ ጥምቀቱ ወልደ ሰማዕት የከተማ አገልጋይ ብቻ አልነበረም፡፡ በደቡብ ኦሞ ገጠራማ ሥፍራዎች ቃለ ወንጌልን በማስተማር ካበረከተው መንፈሳዊ አልግሎት በተጨማሪ፡
1. ለማሌ ብሔረሰብ -የማሌ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤተክርስቲያን
2. ለሰሜን አሪ ብሔረሰብ-የዘፍቲ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
3. ለአሪ ብሔረሰብ-የሰልማ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን
4. ለበና ፀማይ ብሔረሰብ-የሙቃጫ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
5. የማላተር ቅዱስ ሚካኤል-በጅምር ላይ ያለ፡ በከተማው የነበሩትን ዋና ዋና ፓስተሮች
አስተምሮ በማስጠመቅ፣አዳራሻቸውን አፍርሰው ቆርቆሮውን በማምጣት
እንዲሠራ አድርገዋል፡፡
ጉሙዝ፣ጋምቤላ፣ጂንካ
መምህር ዘላለም ወንድሙ ስመ ጥምቀቱ ወልደ ሰማዕት በ2003 ዓ.ም ከጠረፋማዋና ከገጠሪቱ የሀገራችን ክፍሎች የተውጣጡ 38 ልዩ ልዩ ቋንቋ ተናጋሪ ደቀ መዛሙርትን መልምሎና ከየሀገረ ስብከታቸው ማስረጃ አስጽፎ በማስመጣት ሙሉ የሥልጠና ወጪያቸውን በመሸፈን በጽርሐ ጽዮን የሥልጠና ማዕከል እንዲማሩ በማድረግ ሥልጠናቸውን ሲያጠናቅቁ፣ የአገልግ ሎት ልብስ እና መጽሐፍ ቅዱስ ገዝቶ በመስጠት ወደየመጡበት አካባቢ ተመልሰው በቋንቋቸ ው እንዲያገለግሉ አድርጓል፡፡
ጅጅጋ
መምህር ዘላለም ወንድሙ ስመ ጥምቀቱ ወልደ ሰማዕት ሐምሌ 28 ቀን 2010 ዓ.ም በጅጅጋ በደረሰው ችግር የተጎዱትን ለማጽናናት በሥፍራው ጉባኤ በማዘጋጀት ማኅበረ ምእመናንን ከማጽናናቱ በተጨማሪ ሰዎችን በማስተባበር ከ1,500,000.00 (ከአንድ ሚልዮን አምስት መቶ ሽህ ብር) በላይ በማሰባሰብ በወቅቱ ለተጎዱ የሀገረ ስብከቱ ማኅበረ ካህናት ድጋፍ እንዲያገኙ በመርዳት የቤተክርስቲያን ልጅነቱን በተግባር አሳይቷል፡፡
ሰበታ ቅዱስ ገብርኤል
መምህር ዘላለም ወንድሙ ስመ ጥምቀቱ ወልደ ሰማዕት ለ57 ዓይነ ስውራን በተለያዩ ጊዜያት ድጋፍ ከማድረጉ በተጨማሪ ለዘለቄታው ራሳቸውን የሚችሉበት ቦታ በመግዛት እንቅስቃሴ አስጀምሯል፡፡
በምሁር ኢየሱስ ገዳም
መምህር ዘላለም ወንድሙ ስመ ጥምቀቱ ወልደ ሰማዕት 12 ልጆችን ከቤንሻንጉል ጉሙዝ በማስመጣት ዲቁና እንዲማሩና ወደ አካባቢያቸው ተመልሰው እንዲያገለግሉ አድርጓል፡፡
በሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታና ግድም ወረዳ-በጦርነት ለተፈናቀሉና ለተጎዱ ለ 2591 ሰዎች *3,000 ብር =7,773,000.00 ድጋፍ አድርጓል፡፡
ሸዋሮቢት፣አጣዬና ከሚሴ-ከተለያዩ አካባዎች ለተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸው ድጋፍ አበርክቷል፡፡
ደብረ ዘይት-መምህር ዘላለም ወንድሙ ስመ ጥምቀቱ ከቢሾፍቱ ከተማ በቅርብ ከሚገኘውና የኢትዮጵያ አውሮፕላን ተከስክሶ ብዙ ሰው ባለቀበት ኤጄሬ ቦታ ላይ በአካል ተገኝቶ በማጽ ናናትና የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስን በማስፈቀድ የተለያዩ ሰዎችን በማስተባበር የቅድስት ልደታ ቤተክርስቲያንን አስተክሎ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም በአካል በመገኘት አስመርቋል፡፡
ቡታጅራ-በግጭት የተፈናቀሉትን ቦታው ድረስ ሄዶ በአካል በመገኘት በቃለ እግዚአብሔር ከማጽናናት በተጨማሪ የሚታወቅበትን መልካምነት በድጋፍ አሳይቷል፡፡
ከስልጤ ዞን ከቅበት ከተማ በክርስትናቸው ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ለ288 ሰዎች *2,000 ብር =576,000.00 ድጋፍ አድርጓል፡፡
አርሲ ሻሸመኔ ባሌ
ቤተሰቦቻቸው ለተገደሉ እና ለተፈናቀሉ ክርስቲያኖች ሩዝ፣ዱቄት፣ዘይት እና የማሰያ ዕቃዎችን በማቅረብ መንፈሳዊ ኀላፊነታቸውን ተወጥቷል፡፡
አፋር
በአፋር ክልል ለሚገኙ በዞን 5 ሰሙሮቢ ወረዳ ኩማሜ አካባቢ -በጦርነት ለተፈናቀሉና ለተጎዱ ለ 495 ሰዎች* 3,000 ብር =1,485,000.00 ድጋፍ አድርጓል፡፡
ስሙን "ማሩ!" በማለት የሚጠሩት የአፋር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የሲኖዶስ አባ ብጹዕ አቡነ ዮናስ በስማቸው በዋሽ ዐርባ ለተቋቋመው አረጋውያን የጡረታ ማእከል የቦርድ ሰብሳቢ በመሆን እና በኀላፊነት በማገልገል ዓመታዊ የምግብ እገዛ አድርጓል፡፡
ደብረ ሊባኖስ ገዳም-ለአበው ካህናት ለአገልግሎት የሚሆን ልብሰ ተክህኖ ሰጥቷል
ደብረ ብርሃን-የአእምሮ ሕሙማን ማገገሚያ እንዲሆን በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም ልጅ በተመሠረተው ሀበሻ የአረጋውያንና ምስኪኖች መርጃ ለንጽሕና መጠበቂያ የሚሆኑ ነገሮችን በማቅረብ ሃይማኖቱን በተግባር አስመስክሯል፡፡
ዋግህምራ ዞን ሰቆጣ- በጦርነት ለተፈናቀሉና ለተጎዱ ለ901 ሰዎች *3,000 ብር =2,703,000.00 ድጋፍ አድርጓል፡፡
ደባርቅ ወረዳ በጦርነት ለተፈናቀሉና ለተጎዱ ለ294 ሰዎች *3,000 ብር =882,000.00 ድጋፍ አድርጓል፡፡
ጎንደር-የአብነት ተማሪዎች ሲመረቁ ካባ ሰጥቷል፡፡
አዲስ አበባ
ይዲድያ መንፈሳዊ ማኅበር
እኁድ ከ 5፡00-7፡00 ሰዓት በቃለ እግዚአብሔር በሃይማኖት በምግባር እንዲጸኑ፣ እንዲያድጉና እንዲበረቱ ከማስተማር በተጨማሪ ወላጆቻቸውን በሞት ላጡና ለችግር የተጋላጡ ልጆችን በማስተማር ራሳቸውን እንዲችሉ ድጋፍ አድርጓል፡፡
በአዲስ አበባ ማረሚያ ቤቶች ለሚገኙ እስረኞች ለዳግም ትንሣኤ የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ይዲድያ የሕፃናት መርጃ
ይዲድያ የሕጻናት መርጃ ድርጅት በመምህር ዘላለም ወንድሙ መሥራችነትና አስባባሪነት በበጎ አድራጎት የተሰማራ አገር በቀል ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ያለ ሃይማኖት፣ያለዘር፣ያለ ቋንቋ ልዩነት ወገናዊ ድጋፍ በማድረግ የሚታወቅ ድርጅት ነው፡፡ በይዲድያ የሕጻናት መርጃ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ልጆች ከ2008-2018 ባሉት ለ12 ዓመታት ከ2650 በላይ ለሆኑ ልጆች ከ15,000,000.00 ብር በላይ ወጪ በማድረግ ወገናዊ ደጋፉን በማድረግ ላይ የሚገኝ አገር በቀል ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ወቅት 200 ልጆችን በመርዳት ላይ ይገኛል፡፡
በአዲስ አበባ ዙሪያ በዝቅተኛ ኑሮ ለተቸገሩ 1000 ሰዎች 3,000 ብር =30,000.00 ድጋፍ አድርጓል፡፡
በየሳምንቱ ረቡዕና ዓርብ የሚደረግ የምሣ ምገባ
ሀ. ቂርቆስ 80 ልጆችን ፤ለ. ሣሪስ አቦ 148 ልጆችን፤ ሐ. የካ ሚካኤል 72 ልጆችን ባጠቃላይ ለ300 አቅመ ደካሞችን የምሣ የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ሽንቁሩ ቅዱስ ሚካኤል ለሚገኙ ጸበልተኞች ዘይትና ዱቄት ድጋፍ አድርጓል፡፡
ወንጌለ ዘላለም ከተባለው የዩቲዩብ ቻናላቸው ከሚገኘው ገቢ፡
ግቢ ገብርኤል፣የወደቁትን አንሡ፣እንጦጦ ማርያም….ለሚገኙ ዐቅመ ደካሞች በበዓለ ጰራቅሊጦስ የዘይትና ዱቄት ድጋፍ አድርጓል፡፡
መምህር ዘላለም ወንድሙ ስመ ጥምቀቱ ወልደ ሰማዕት ለአገልግሎት በሄዱበት በሀገረ አሜሪካ በገጠማቸው ድንገተኛ ሕመም የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም በተወለዱ በ49 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም ዐርፏል፡፡
የመምህር ዘላለም ወንድሙ ስመ ጥምቀቱ ወልደ ሰማዕትን ነፍስ በቅንነትና በታማኝነት ያገለገሉት አምላክ በአብርሃም፣በይስሐቅና በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን፡፡ለኦርዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ለቤተሰቡ፣ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ያድልልን፡፡
✍️ “ለግሪክ ሰዎችና ላልተማሩም፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉም ዕዳ አለብኝ፤”
በወንጌል አላፍርምና፤
አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም
ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ
የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን
ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። ሮሜ 1÷14
እግዚአብሔር ሆይ የሚሳንህ ነገር የለምና የራቀውን አቅርበህ የረቀቀውን አጉልተህ እየሰማነው ካለነው መርዶና ሰቀቀን ዕረፍተ ሥጋንና ዕረፍተ ነፍስን አትንሣን
ጸልዩ በእንተ ሰላም
ስለ ሰላም እንጸልይ
ስለ ሀገራችን እንጸልይ
ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንጸልይ
በጭንቅ በመከራ ስላሉት እንጸልይ
በረሀብ በስደት ስላሉት እንጸልይ
በጽኑ ሕመም ተይዘው ስለሚሰቃዩት እንጸልይ
ስለ ሃይማኖት መሪዎች አባቶቻችን እንጸልይ
ስለ ሀገር መሪዎች እንጸልይ
የሰላም የምህረት የቸርነት ባለቤት እግዚአብሔር ሰላሙን ምህረቱን ቸርነቱን አይንሳን
አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ
ዘዝዋይ ገዳም
መጋቢት 3/7/2018 ✍️

6 months ago
በዙሪያችን የሞላውን ረብሻ፣ የውሸት ዜና፣ ሀሜት እና ምድራዊ ፍርድ ትተን በይቅርታ መንፈስ የዘለዓለማዊ ሕይወትን መንገድ እንጓዝ፦ ቤተክርስቲያኗ
#ethiopia | ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ሊቀጳጳሳት ዘካቶሊካውያን
የ2018 ዓ.ም የዐቢይ ጾም መግቢያን በማስመልከት ያስተላለፉት መልእክት
“አንተ ግን ስትጾም ራስህን ተቀባ፣ ፊትህንም ታጠብ፤ በስውር ላለው አባትህ እንጂ በሰዎች ዘንድ ጾመኛ ሆነህ እንዳትታይ፤ በስውር የሚያይ አባትህ ይከፍልሃል።” (ማቴዎስ 6: 17-18)
የተወደዳችሁ ካቶሊካውያን ምእመናን
በአገር ውስጥና ከአገር ውጭ የምትገኙ ሁሉ
እንዲሁም በጎ ፈቃድ ላላችሁ ሰዎች በሙሉ
የእግዚአብሔር አምላክ ጸጋ በያላችሁበት ይድረሳችሁ፡-
በቅድሚያ እንኳን ለ2018 ዓ.ም. የዐቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
የጾም ወቅት ከተለመደው አለማዊ ውሏችን ገለል በማለት የመለወጥን ጉዞ ለማጠናከር ወይም ለመጀመር ቤተክርስቲያናችን የምትሰጠን የጸጋ ወቅት ነው።
በዚህ ቅዱስ ወቅት ራሳችንን በመግዛት፣ በሥነ-ምግባር በመጠንከር፣ ህሊናችንን በማዳመጥና በመመርመር ክርስቲያናዊ መታደስን ልንለማመድ ይገባል።
የዐቢይ ጾም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ህማማት፣ ሞትና ትንሳኤውን በጥልቅ ማሰብ እና በመንፈሳዊ ተጋድሎ ራሳችንን ለማዘጋጀት የተሰጠን የጸጋ ጊዜ ነው።
በፈተና በተሞላው ዘመናችን ክርስትናችንን በጸሎት፣ በጾም እና በምጽዋት ለማጠናከር የምንተጋበት ቅዱስ ወቅት ነው።
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መጸለይን በቃል ብቻ ሳይሆን በሕይወቱ አስተምሮናል።
“አባታችን ሆይ” በማለት ያስተማረን ጸሎት እንዲሁም በጸሎት የኖረው ሕይወቱ የእውነተኛ ጸሎት መሠረታዊ ባህሪያትን ያሳያል።
በዚህ ዓይነት፣ ከይዘቱ በተጨማሪ፣ ለማንኛውም እውነተኛ ጸሎት አስፈላጊ የሆኑትን ባህሪያት ያስተምረናል።
እነዚህም ባህሪያት የእግዚአብሔርን መንግስት የሚሻውና ጠላቶችን ይቅር የሚል የልብ ንጽሕና፣ ከስሜታችንና ከግንዛቤአችን ባሻገር ርቆ የሚሄድ ግልጽና የልጅነት እምነት እንዲሁም ደቀመዝሙሩን ከፈተና የሚጠብቀው ንቃት ናቸው።
(የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ትምህርተ ክርስቶስ ቁጥር 2608)
በዚህ በዐብይ ጾም ወቅት የምናቀርበው ጸሎት ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር የበለጠ የሚያቀራርበን፤ ወደ እግዚአብሔር አብ የሚወስደን እና በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በእምነት እና በተግባር የተሞላ ሊሆን ይገባል።
በጸሎታችንም ከራሳችን አልፈን፣ ለጎረቤቶቻችን፣ ለተጨነቁ ነፍሶች፣ በሀዘን በስቃይ እና በጦርነት ላሉ ወገኖቻችን፣ ለሀገራችን እና ለመላው ዓለም እንድንጸልይ አደራ እላለሁ።
የጾም ወቅት በሥጋዊ ሕይወታችን ከምግብ ከመቆጠብ ባሻገር ራሳችንን፤ ፈጣሪያችንን እና ሌሎች ወገኖቻችንን ለማድመጥ እድል የሚሰጠን ወቅት ነው።
በማዳመጥ ውስጥ ሰላም አለ፤ በማዳመጥ ውስጥ እረፍት አለ፤ በማዳመጥ ውስጥ መግባባት አለ፤ በማዳመጥ ውስጥ ፍቅር ያብባል፣ በፍቅር ውስጥ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አለ።
የቤተክርስቲያናችን 266ኛው የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ “ሁላችንም ወንድማማቾችና እህትማማቾች ነን” በተሰኘው የሐዋርያዊ ማነቃቂያ መልዕክታቸው ውይይት ከልብ በማዳመጥ እና የሰውን ልጅ ሰብዓዊ ክብር ከመጠበቅ እንደሚጀምር ይገልጻሉ።
ህሊናውን የሚያዳምጥ አስተዋይ ሰው የእግዚአብሔርን ድምጽ መስማት ይችላልና ሁላችንም ቆም ብለን በግብረገባዊ ንቃተ ህሊና ፈጣሪያችንን እናዳምጥ።
በወቅታዊ ሀገራችን ሁኔታ ሰላምና ፍትህ እንዲሰፍን፣ መሪዎቻችን በጥበብ እንዲመሩ፣ ከተለያዩ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋ እንዲሰውረን፣ የታሰሩ ምህረትን እንዲያገኙ፣ እና በእነዚህ ጊዜያት በመጾምና በመጸለይ በእምነታችን እንጽና።
በክርስቶስ የተወደዳችሁ መላው ካቶሊካውያን እና የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣
በዚህ የዐቢይ ጾም ዘመን ቤተክርስቲያናችን የምታበረታታውን እውነተኛ ጾም እንድንጾም አደራ እላለሁ።
ይህም ጎረቤቶቻችንን በንግግር ባለማሳዘን፣ ከሀሜት በመቆጠብ፣ ክርስቲያናዊ የፍቅር ሥራዎችን በመሥራት፣ የሰዎችን ሰብዓዊ ክብር በመጠበቅ፣ የእግዚአብሔርን ቃል በማዳመጥ እና በእርሱ መኖር፣ በንስሃ፣ በመስዋዕተ ቅዳሴ በማስቀደስ በእውነተኛ መንፈሳዊ ንቃት እንጹም።
የእመቤታችንና የመላእክት አማላጅነት፣ የሰማዕታትንና የቅዱሳን ጸሎት አይለየን !
ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ
ሊቀጳጳሳት ዘካቶሊካውያን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9 ቀን 2018
ዓ/ም
#getutemesgen #getu #ጌጡ

8 months ago
ከሕጻንነቱ ጀምሮ መጻሕፍትን የተማረ ግን ደግሞ ትዕቢት፣ ቁጣና ቂምን የማያውቅ ገራገር ሰው ነበር፡፡
በ4ኛው መቶ ክ/ዘመን መጀመሪያ አካባቢ ግብጽ ውስጥ ተወልዶ ያደገው ቅዱሱ፣ ስሙ ዻውሎስ ቢሆንም ብዙ ጊዜ የሚጠራው "የዋህ ዻውሊ" በሚል ነው፡፡
ዕድሜው ለአካለ መጠን ሲደርስ ቤተሰቦቹ ሚስት አግባ አሉት፡፡ እርሱ ባያስብበትም ወገኖቹን ላለማሳዘን አገባ፡፡ እንዳለመታደል ሆኖ ግን ያገባት ሴት በጣም ቆንጆ ብትሆንም እጅግ ክፉ ነበረች፡፡ የዋህ ዻውሊ ክፋቷን ሁሉ ታግሶ ለበርካታ ዓመታት አብሮ ኖረ፤ ልጆችንም አፈሩ፡፡ አሁንም ግን እርሷ ከክፋቷ ልትታገስ አልቻለችም፡፡ ይባስ ብላ ዻውሊ በሌለበት ከሌሎች ወንዶች ጋር ትዘሙት ጀመረች፡፡ የዋሁ ሰው ይህንኑ ያውቃል፤ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ሥራ ዝም ብሎ በተስፋ ይጠብቅ ነበር፡፡ እሱ ያርሳል፣ ይቆፍራል፣ ነዳያንን ያበላል፣ እንግዳ ይቀበላል እንጂ ክፋትን ለማሰብ ጊዜ አልነበረውም፡፡
አንድ ቀን ግን ለሥራ ወደ በርሃ ወጥቶ አንድ ግሩም ዜና ሰማ፡፡ "አባ እንጦንስ ምንኩስና የሚባል ሕይወተ መላእክትን ጀምሯል፤ ደቀ መዛሙርትንም ይቀበላል" አሉት፡፡ ነገር ግን ሚስትና ልጆች አሉትና ምን ያደርጋል? የዋህ ዻውሊ ሙሉ ቀን ሲሠራ ውሎ ወደ ቤቱ ሲመለስ የጠበቀው ሌላ ነው፡፡ ሚስቱ በራሱ መኝታ ላይ ከአገልጋይ እረኛው ጋር በዝሙት ሲወድቁ አገኛቸው፡፡ ምንም እንኳን ሲሰራበት የዋለው ሞፈር፣ ምሳር፣ መጥረቢያም በትክሻው ቢኖርም እርሱ ግን ክፉን አላሰበም፡፡ ጥሩ ልብስ አንሥቶ ሁለቱንም አለበሳቸው፡፡ እንዲህም አላቸው "ከዚህ በኋላ እኔ አልመለስም፤ ሃብት ንብረቴን ውረሱ፣ በደስታም ኑሩ፤ የልጆቼን ነገር ግን አደራ" ብሏቸው ተነሣ፡፡ በትከሻው ያለችውን ብጣሽ ጨርቅ ይዞም ወደ በርሀ ተጓዘ፡፡ አባ እንጦንስም ተቀብለው አስተምረው አመነኮሱት፡፡
ከዚያች ቀን ጀምሮ ራስን ዝቅ በማድረግ፣ ለገዳማውያ ሁሉ በመታዘዝ አገለገለ:: ስፍር ቁጥር በሌለው ጾም፣ ጸሎትና ስግደት ሌሊትና ቀን ተጋደለ፡፡ ዘወትር ከመንፈሳዊ ተጋድሎ ባለመለየቱም ከብቅዐት ማዕርግ ደረሰ፡፡ ምዕመናንም ሆነ መነኮሳት ሊጠይቁት ሲመጡ የእያንዳንዱ ኃጢአት በግንባራቸው ተጽፎ ይመለከት ነበርና ስለ እነሱ ሲያለቅስ አይኑ ደከመ፤ ሰውነቱም ከቀን ወደ ቀን እያለቀ ሔደ፡፡ አንድ ቀን ጋኔን የያዘውን ሰው ፈውስ ብለው አመጡለት፡፡ እርሱ ግን በአጋንንት ላይ ሥልጣን እያለው በትሕትና ተጠግቶ ጋኔኑን "አባ እንጦንስን ከምጠራብህ ቀስ ብለህ ውጣ" አለው፡፡ ጋኔኑ ግን የፈራው መስሎት በትዕቢት "እንጦንስ ማነው?"አለው፡፡
ያን ጊዜ የዋህ ዻውሊ እንደ እሳት ከጋለ ድንጋይ ላይ ቁሞ "ሕያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ይህ ጋኔን ካልወጣ አልወርድም" አለ፡፡ ወዲያው በዘንዶ አምሳል ከሴትዮዋ ወጥቶ እየጮኸ ወደ ቀይ ባሕር ገባ:: በገድለ ቅዱሳን ተጽፎ ያለው ታሪኩ እንደሚያስረዳው ቅዱስ ዻውሊ የዋሕ በፍጹም ቅድስናና ምሣሌ በሚሆን ገዳማዊ ሕጥወት ተመላልሶ በመልካም ሽምግልና ዐርፏል፡፡
ወር በገባ በ22ኛው ቀንም መታሰቢያው ነው።
ምሣሌውን የተከተሉ ገዳማውያን ዛሬም ድንጋይ ተንተርሰው ጤዛ ልሰው ዓለምን ንቀው በምናኔ ይኖራሉ፡፡ በዓታቸውን ስናጸና ገዳማቸውን ስንደግፍ የበረከታቸው ተሳታፊ እንሆናለን፡፡ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ከቅዱሳን አባቶቻችን ከጸናች ገድላቸው፣ ከበዛች ትዕግስታቸው፣ ከፍጹም ጸሎታቸውና በረከታቸው ያሳትፈን፤ ፍጻሜያችንን ያሳምርልን።
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957

Comments